የህፃናትን በሽታ የመከላከል አቅም ለማሳደግ የሚረዱ መንገዶች
አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ህጻናት በቀላሉ እንዳይታመሙ በሽታ የመከላከል አቅማቸው መጎልበት አለበት:: ይህንንም ለማድረግ ደግሞ መሠረታዊ መርሆዎችን ማስታወስ ያስፈልጋል፡፡ እነሱም ጡት ማጥባት፦ ቢያንስ ለመጀመሪያዎቹ ስድስት ወራት ጨቅላ ህጻናትን ጡት ብቻ ማጥባት የራሱ የሆኑ ጠቀሜታዎችን ይሰጣል:: በየጊዜው እጅ መታጠብ፦ ህፃናትን ሲያስነጥሱ፣ ሲያስሉ እና ወደ መጸዳጃ ቤት ከሄዱ በኋላ እጃቸውን ለመታጠብ ጊዜ…
https://www.fanabc.com/archives/167969