አንበሳ የከተማ አውቶቡስ እና ሸገር የብዙሃን ትራንስፖርት ተዋሃዱ
አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አንበሳ የከተማ አውቶቡስ እና ሸገር የብዙሃን ትራንስፖርት የአዲስ አበባ ከተማ የአውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ተብለው በአንድ ተቋም ተዋሃዱ፡፡ የድርጅቱ ዋና ስራ አስኪያጅ ግዛው አለሙ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷አውቶቡሶቹ የተዋሃዱት በተናጠል በሚሰሩበት ወቅት የሚፈጠርን የሃብት ብክነት ለመቀነሰ በማለም ነው፡፡ በተለይም ተቋማቱ ተመሳሳይ አገልግሎት እየሰጡ በየተለያየ የነዳጅ…
https://www.fanabc.com/archives/177243