ለገበታ ለትውልድ ፕሮጄክት የሚደረገው ድጋፍ ቀጥሏል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ተቋማት ለገበታ ለትውልድ የሚያደርጉት የገንዘብ ድጋፍ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው፡፡
የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት በ14ኛው ዙር የገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት ድጋፍ ያደረጉ ተቋማትና ድርጅቶችን ይፋ አድርጓል፡፡
በዚህም መሰረት ኦቪድ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር 30 ሚሊየን ብር፣ የኢትዮጵያ አግሪካልቸራል ቢዝነስ 20 ሚሊየን 500 ሺህ ብር እንዲሁም የትምህርት ቁሳቁስ ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት 10 ሚሊየን 400 ሺህ ብር ብር ድጋፍ አድርገዋል፡፡... https://www.fanabc.com/archives/193359