አቶ ደመቀ የቻይና ኩባንያዎች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የቻይና ኩባንያዎች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ አቅርበዋል።
አቶ ደመቀ÷ በቻይና የኢንቨስትመንት ዋና ማዕከል በሆነችው ጉዋንግዡ በተካሄደው የኢንቨስትመንት ፎረም ላይ ተሳትፋዋል፡፡
በመድረኩ ባደረጉት ንግግርም የቻይና ኩባንያዎች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ አቅርበዋል፡፡