የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተጨማሪ እሴት ታክስ ማስከፈል ጀመረ።
#FastMereja
መንግስት በቅርቡ ባወጣው አዲስ የተጨማሪ እሴት ታክስ ሕግ መስረት ባንኩ በሚያቀርባቸው ምርት እና አገልግሎቶች ላይ በነበረው የአገልግሎት ክፍያ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲከፈልባቸው መወሰኑ ይታወቃል።
ስለሆነም ከነገ መስከረም 21 ቀን 2017 ዓ. ም ጀምሮ የባንካችን ምርትና የአገልግሎት ዓይነቶች ላይ በሚከፈል የአገልግሎት ክፍያ ላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ ታሪፍ የተጨመረባቸው መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ