Posts filter


ዛሬ ደሞ ከወትሮህ በተለየ መልኩ ናፈከኝ.....🥺 ጥልቅ ናፍቆት እንዴት እንዳሰብኩህ እንጃ ብቻ ስላንተ ሳስብ ዋልኩ...... እንዳበቃኮ አውቃለው ❤️‍🩹 ይህ ልቤ ግን አልቀበል አለኝ.....ተመለስ ልልህ አይደለም ግን አፈቅርካለው ዛሬም ድረስ..... እብድ ነኝ አይደል....


✍ 🍁yuti ነኝ


🥀 ያለ ፍቅር መኖር ደመናን እንደመጨበጥ ነው። አለማፍቀር አለመኖር ነው። አለመኖር ደግሞ ያስፈራል።


ቤተሰብ በጣም ይቅርታ🥹🙏 ሰሞኑን ጥሩ ሁኔታ ላይ ስላልነበርኩ ነው የቆየሁት እስኪ ከታሪኩ የተሰማችሁን ኮሜንት አርጉልኝ


እና ደሞ #react እያነሰ ነው ከምር


የኔና የሀቢብ ታሪክ

እውነተኛ የፍቅር ታሪክ
ነው


ክፍል 7




ሰላም ቤተሰብ እንደምን ናችሁ እኔ በጣም ደህና ነኝ

ያው ትላንት እንደነገርኳችሁ እስከ ሰኞ አልደውልኩም እሱን ታውቃላችሁ ግን ትላንት ወደ ማታ የድሮ ፍቅረኛው ለኔ ደውላ ነበር ስልኬን ኢክራም ሰታት



👩‍🦰 ፦ ሄለው አሰላም ዋአለይኩም



👩‍🦰 ፦ ዋአለይኩም አሰላም


👩‍🦰 ፦ እንዴት ነሽ አልሃምዱሊላህ ደህና ነኝ ማን ልበል


👩‍🦰 ፦ ኢልሃም ነኝ የሀቢብ



👩‍🦰 ፦ እሺ አወኩሽ እና በሰላም ነው የደወልሽው ማለቴ....


👩‍🦰 ፦ አው ከተመቸሽ ነገ ተገናኝተን እንድናወራ እፈልጋለሁ



👩‍🦰 ፦ እሺ ችግር የለውም ከቂርአት መልስ እደውልልሻለው



👩‍🦰 ፦ ጥሩ ብዙም እንዳታስጠብቂኝ ሌላ ቀጠሮ አለኝ


👩‍🦰 ፦ መርሀዋ


👩‍🦰 ፦ ቻው


◆◆✨✨ይቀጥላል ✨✨◆◆

ከወደዳችሁት 👍 like በማረግ አብሮነታችሁን አሳዩን


የኔና የሀቢብ ታሪክ

እውነተኛ የፍቅር ታሪክ ነው


ክፍል 6



በውስጥ ተስፋ የምሰጡኝና የምታበረታቱኝ ሰዎች በጣም ከልብ አመሰግናለሁ 😊😍


ለሶስት ቀን ትንሽ ችግር አጋጥሞኝ አልደወልኩም



👩‍🦰 ፦ ሄለው ሀቢቤ


👨‍🦱 ፦ እ አቤት


👩‍🦰 ፦ ደህና ነህልኝ


👨‍🦱 ፦ አው


👩‍🦰 ፦ በጣም ነው የናፈከኝ ወላሂ


👨‍🦱 ፦ ለዛ ነዋ ሶስት ቀን የጠፋሽው


👩‍🦰 ፦ ቀኑንም ቆጥረከዋል ናፍቄህ ነበር ማለት ነው😊


👨‍🦱 ፦ ከመቼ ጀምሮ ትዝም አላልሽኝ አሁን ምን ፈልገሽ ነው የደወልሽው


👩‍🦰 ፦ ናፍቀከኛ ነዋ ድምፅህን መስማት ፈልጌ


👨‍🦱 ፦ ይሀው ሰማሽ አይደል በቃ ቻው


👩‍🦰 ፦ please እንዳዘጋው ወላሂ ይከፋኛል😔


👨‍🦱 ፦ እሺ ምን አርግ ነው የምትይኝ


👩‍🦰 ፦ ምንም በቃ ዝም ብለህ አውራኝ


👨‍🦱 ፦ ጥሩ ሰለ ፍቅር ማታነሺ ከሆነ ጣጣ የለውም


👩‍🦰 ፦ እ እሺ ተስማምቻለው


👨‍🦱 ፦ ጥሩ


👩‍🦰 ፦ ሀቢቤ ግን ለምንድነው እንዲህ ቁጡ የሆንከው


👨‍🦱 ፦ ሳቄን ሰርቀውኝ


👩‍🦰 ፦ ማለት አልገባኝም


👨‍🦱 ፦ አይገባሽም ተይው


👩‍🦰 ፦ እስኪ ስለራስህ ንገረኝ እሺ


👨‍🦱 ፦ ፍቅር የሚባል ነገር አይመቸኝም


👩‍🦰 ፦ እንዴ ለምን ፍቅርኮ ትልቅ ፀጋ ነው


👨‍🦱 ፦ ለእንዳንቺ አይነት አፍቃሪ ነዋ


👩‍🦰 ፦ አፍቅረህ ተጎድተሀል


👨‍🦱 ፦ ፍቅርን ስፈልግ ደስታዬን ሳቄን እኔነቴን አጣሁ በቃ በናትሽ ደናደሪ 🥺


👩‍🦰 ፦ ሀቢቤ ቆይ ......

ሁፍ ይጨንቃል ከፍቶታል በጣም


◆◆✨✨ይቀጥላል ✨✨◆◆


ከወደዳችሁት 👍 like በማረግ አብሮነታችሁን አሳዩን

563 0 0 15 21

የኔና የሀቢብ ታሪክ

እውነተኛ የፍቅር ታሪክ

ክፍል 5


እባካችሁ ተይው አትበሉኝ🥹



👩‍🦰 ፦ ሄለው ሀቢቤ


👨‍🦱 ፦ አቤት 😞


👩‍🦰 ፦ ምነው ምን ሆንክብኝ


👨‍🦱 ፦ ምንም


👩‍🦰 ፦ እባክህ እኔ ሲከፋህ ደስ አይለኝም


👨‍🦱 ፦ ለምንድነው ግን ያፈቀርሽኝ


👩‍🦰 ፦ አላውቅም ግን አንተን ለማፍቀሬ ምክንያት የለኝም


👨‍🦱 ፦ ግን እኔኮ ላንቺ የምሆን አይነት ሰው አይደለሁም አንቺ የተሻለ ነው የሚገባሽ


👩‍🦰 ፦ ለምን እንደዚህ ትላለህ ለኔ የተሻለውን እኔ ነኝ የማውቀው


👨‍🦱 ፦ ትጎጃለሽ እኔንም ሳልፈልግ መጥፎ አታርጊኝ


👩‍🦰 ፦ ቀርበህ እወቀኝ ምናልባት ይህ አመለካከትህ ይቀየራል


👨‍🦱 ፦ በድጋሚ ፍቅር እንዲይዘኝ አልፈልግም በቃ


👩‍🦰 ፦ እመነኝ እኔ እክስሃለው


👨‍🦱 ፦ ከዚህ በላይ በኔ ላይ ተስፋ አታርጊ በቃ


👩‍🦰 ፦ ባንተ ላይ ተስፋ መቁረጥ አልችልም አፈቅርሃው


👨‍🦱 ፦ በድጋሚ ያንኑ ነገር ነው የሚትይኝ


👩‍🦰 ፦ ስለማፈቅርህ ነዋ


👨‍🦱 ፦ በቃ ቻው በዋላ ደውይ


በሱ ላይ ተስፋ መቁረጥ አልችልም


◆◆✨✨ይቀጥላል ✨✨◆◆

ከወደዳችሁት 👍 like በማረግ አብሮነታችሁን አሳዩን


የኔና የሀቢብ ታሪክ

እውነተኛ የፍቅር ታሪክ ነው


ክፍል 4



ወይ ኩራቱኮ 🥹 ግን አሁንም ተስፋ አልቆረጥኩም ደወልኩ




👩‍🦰 ፦ ሄለው ሄለው ሀቢቤ


👨‍🦱 ፦ ሄለው 🥱 አቤት ማን ልበል


👩‍🦰 ፦ ዛሬም ማልበል እሺ ይሁን አልተናሳህም እንዴ


👨‍🦱 ፦ አው ማነሽ


👩‍🦰 ፦ የልብህ ንግስት 🥰


👨‍🦱 ፦ አረ ባክሽ በቃ ጨረሽ 😏


👩‍🦰 ፦ አንተን ደስ ካለህ የህልም ንግስትም እሆናለው


👨‍🦱 ፦ አልቀረብሽም


👩‍🦰 ፦ እሆናለሁ እመነኝ ምንም ቢዘገይም እሆናለሁ 😊


👨‍🦱 ፦ የዚህን ያህል በራስ መተማመን


👩‍🦰 ፦ አው በራሴም በፍቅሬም እምነት አለኝ


👨‍🦱 ፦ የራስሽ ጉዳይ አሁን በዚህ ጠዋት ምን ፈልገሽ ነው የደወልሽው ቆይ ለምን አተይኝም


👩‍🦰 ፦ አልተውህም እኔ ተይኝ አትበለኝ እኔ መቼም ተስፋ እንደማልቆርጥ ነግሬካለው ደሞ አንድ ቀን እንደምታፈቅረኝ አልጠራጠርም


👨‍🦱 ፦ ተስፋ አታርጊ ከዚህ በላይ እኔ ላንቺ የምሆን ሰው አይደለሁም


👩‍🦰 ፦ ምንም ብቶን ግድ የለኝም እኔ አንተን በሙሉ ልቤ አንዴ ተቀብዬካለው


👨‍🦱 ፦ አረ አንቺ ልጅ እኔ ባንቺ የተነሳ ሰላም አጣው እኮ


👩‍🦰 ፦ ስለዚህ እድል አለኝ ማለት ነው


👨‍🦱 ፦ እንዴት ማለት


👩‍🦰 ፦ ምክንያቱም ስለኔ ባታስብ አትጨነቅም ነበር ስለዚህ አጠላኝም ማለት ነው


👨‍🦱 ፦ አሁንስ አበዛሽው በቃ ቻው


👩‍🦰 ፦ እሺ ቆይ አንዴ እንዳዘጋው ስራ ልትወጣ አይደለም ጥቁሩን ሸሚዝ ልበስ


👨‍🦱 ፦ ለምን ሲባል


👩‍🦰 ፦ በጣም ነው የሚያምርብህ


👨‍🦱 ፦ አትጨማለቂ በቃ ቻው


👩‍🦰 ፦ ሀቢቤ እወድሃለሁ እሺ


👨‍🦱 ፦ እሺ


👩‍🦰 እሺ አልከኝ እኮ 😄


👨‍🦱 ፦ በቃ ቻው ባክሽ.....😡

ዘጋው

ዛሬኮ አወራኝ ተስፋ ያለኝ ይመስላቹሃል


◆◆✨✨ይቀጥላል ✨✨◆◆


አረ ቤተሰብ ቢያንስ በ
#react አብሮነታችሁን አሳዩኝ🥹


⭐ዛሬ አበባ ተሰጠኝ፣ ልደቴ ወይም የተለየ ቀን ሆኖ አደለም፣ ትላንት ማታ ለመጀመሪያ ጊዜ ተጨቃጨቀን ነበር ፣ ብዙ ስሜቴን የሚጎዱ ቃላቶች ተናግሮኝ ነበር ነገር ግን ያደረገው ተሰምቶት አበባ ስለሰጠኝ ይቅር አልኩት።

ዛሬ አበባ ተሰጠኝ፣ ፍቅር የጀመርንበት ቀን ስለሆነ አሊያም የተለየ ቀን ሆኖ አደለም። ትላንት ማታ ከግርግዳ ጋር አጋጨኝ፣ ትንፋሽ እስኪያጥረኝ አነቀኝ፣ የሆነ ቅዥት ይመስላል፣ እውነት አልመስልሽ አለኝ። ዛሬ ጠዋት ከዕንቅልፌ ስነቃ ሰውነቴ በህመም ቆስሎ እና ሰምበር፣ በሰምበር ሆኜ ነበር። ባረገው ነገር ሳይፀፀት አልቀረም መሰለኝ አበባ ሰጠኝ።

ዛሬ አበባ ተሰጠኝ የእናቶች ቀን ወይም የተለየ ቀን ሆኖ አደለም፣ ትላንት ማታ በድጋሚ መታኝ፣  ከምንም ጊዜ በላይ የከፋ ድብደባ አደረገብኝ፣ እሱን ትቼው ከሄድኩ ምን አደርጋለሁ?  ልጆቼን እንዴት ነው የማሳድገው? ገንዘብስ ከየት አመጣለሁ? እሱን ፈርቼዋለሁ? እሱንም ትቶ መውጣት ፈርቻለሁ። ነገር ግን ባደረገው ነገር ሳያፍር አልቀረም አበባ ሰጠኝ።

ዛሬ አበባ ተሰጠኝ፣ የዛሬው ቀን ልዮ ቀን ነች። ዛሬ ቀብሬ የሚፈፀምበት ቀን ነው። ትናንትና ማታ ገደለኝ። ነፍሴ እስክወጣ በአሰቃቂ ሁኔታ ቀጥቅጦ ገደለኝ።

በውስጤ እሱን ጥሎ የመውጣት ብርታት እና ጥንካሬ ቢኖረኝ ኖሮ፣ ዛሬ አበባ አይሰጠኝም ነበር።

ማንም ሴት አቢዮዝ በምትደረግበት ሪሌሽንሺፕ ውስጥ መቆየትም ሆነ ማለፍም የለባትም ከመርፈዱ በፊት ጥለሽ ውጪ።

ይሄ ፅሁፍ በፆቲዊ ጥቃት ህይወታቸውን ላጡ እና ከጠባሳ ጋር ለተረፉ ሴቶች መታሰቢይ ይሁን።



የግጥው ፀሃፊ Paulette Kelly ትባላለች፣ ወደ አማርኛ በስድ ንባብ ተቀይሮ ፣


የኔና የሀቢብ ታሪክ

እውነተኛ የፍቅር ታሪክ

ክፍል 3

በተደጋጋሚ እየደወልኩ ነው አያነሳም አሁንም ተስፋ ሳልቆርጥ እየደወልኩ ነው ..... በመጨረሻም አነሳው


👩‍🦰 ፦ ሄሎ ሄለው ሀቢቤ


👨‍🦱 ፦ አቤት ማን ልበል


👩‍🦰 ፦ ስልኬን ሴፍ አላረከውም


👨‍🦱 ፦ ማረግ ነበረብኝ


👩‍🦰 ፦ አይ ማለቴ ስደውል ማነው ከምትለኝ ሴፍ ብታረገው ብዬ ነው


👨‍🦱 ፦ እሺ አሁን ምን ነበር ለምንድነው ደጋግመሽ የምደውይው


👩‍🦰 ፦ ሰለምወደህ ነዋ በጣም ነው የማፈቅርህ


👨‍🦱 ፦ እሱ ነገር አሁንም አለ እንዴ ስሙ ብቻ የቀረ መስሎኝ


👩‍🦰 ፦ አው አለ በኔ ልብ ውስጥ አለ ከቀረብከኝ አንተም ልብ ውስጥ ይኖራል


👨‍🦱 ፦ አረ በናትሽ ወደዛ ፍቅር ትላለች እንዴ 😏 አሁን ምን ፈለግሽ


👩‍🦰 ፦ አንተን አንተን ብቻ አንዴ እድሉን ስጠኝና ቀርበው እወቀኝ ከዛ ካልወደድከኝ በድጋሚ አረብሽህ


👨‍🦱 ፦ ስሚኝ ልቀርብሽም አልፈልግም ገባሽ አንቺ በስርዓት ሲነግሩሽ አይገባሽም እንዴ ስሚኝ እኔ ኢክሩን ብዬ ነው አስቀይምሻለው


👩‍🦰 ፦ የፈለከውን አርግ ምንም ብታረግ ላንተ ያለኝ ስሜት አይቀየርም ይሄንን እወቅ


👨‍🦱 ፦ አንቺ ቆይ ሴት አይደለሽም እንዴ ለምን ስርአት አይኖርሽም


👩‍🦰 ፦ ቀርበህ ስታውቀኝ ስርአት እንዳለኝ ታውቃለህ ደሞ ማፍቀር ስርአተ ቢስ ካስባለኝ ነኝ አዎ በቃ


👨‍🦱 ፦ የራስሽ ጉዳይ እኔን ተይኝ በቃ አልፈልግሽም


👩‍🦰 ፦ እባክህ እንደሱ እያልክ ልቤን አትስበረው እባክህ


👨‍🦱 ፦ ገደል ግቢ ከፈለግሽ እንዳደውይ ድጋሚ 😡😡


👩‍🦰 ፦ እባክህ ሀቢቤ ተረዳኝ እንዳዘጋው


👨‍🦱 ፦ ድጋሚ ከደወልሽ አስቀይምሻለው ገባሽ ....


ምን ላርግ በድጋሚ ዘጋብኝ ቆይ ለምንድነው የማይገባው 😔


◆◆✨✨ይቀጥላል ✨✨◆◆

ከወዳችሁት.... like and share በማረግ አበረታቱን


የኔና የሀቢብ ታሪክ

እውነተኛ የፍቅር ታሪክ

ክፍል 2


👩‍🦰 ፦ ግን በመጀመሪያ አንድ ነገር ልጠይቅህ


👨‍🦱 ፦ እሺ ምንድነው ፈጠን አርጊው


👩‍🦰 ፦ ትጠላኛለህ


👨‍🦱 ፦ ምን ማለት ነው ምን አይነት ጥያቄ ነው

👩‍🦰 ፦ ሁሌም ስታየኝ ትኮሳተራለህ


👨‍🦱 ፦ ይሄንን ልጠይቂኝ ነው የደወልሽው😏


👩‍🦰 ፦ አይ ማወቅ ስለፈለኩ ነው😔

👨‍🦱 ፦ አልጠላሽም 😒

👩‍🦰 ፦ እኔ እእእ


👨‍🦱 ፦ ምንድነው ምትደናበሪው በአላህ ወይ ተናገሪ ካሎነ ስራ አለብኝ ቻው


👩‍🦰 ፦ እ እሺ እንዳዘጋው እኔ በቃ እውድሃለው


👨‍🦱 ፦ መውደድ ማለት


👩‍🦰 ፦ ማለቴ ላንተ የተለየ ስሜት አለኝ አፈቅርሃለው


👨‍🦱 ፦ አንቺ ልጅ ያምሻል እንዴ ስሚኝ ይሄንን ያህልም ያወራሁሽ የኢክራም ጓደኛ ነሽ ብዬ ነው ቻው


👩‍🦰 ፦ እባክህ እንዳዘጋው እኔ ወላሂ በጣም ነው የማፈቅርህ


👨‍🦱 ፦ ስለምን ፍቅር ነው የምታወሪው አረ በናትሽ በቃ 😡


👩‍🦰 ፦ እባክህ


👨‍🦱 ፦ ምንድነው የምትይኝ አንድ ነገር ልንገርሽ ደግመሽ እንዳደውይ እሺ


👩‍🦰 ፦ እባክህ አንዴ ስማኝ ....


ዘጋው 😔


◆✨✨ይቀጥላል✨✨◆◆


ከወዳችሁት.... ውዶቼ like share በማረግ አበረታቱን


ከወደዳችሁት እስኪ ኮመንት እና ሪያክት🙌


የኔና የሀቢብ ታሪክ

እውነተኛ የፍቅር ታሪክ ነው

🍁 ክፍል 1

ስልኩን በመከራ አገኘውት 🥹 ደስ ብሎኛል እየደወልኩ ነው ከደቂቃ በዋላ ተነሳ


👨‍🦱 ሄሎ ሄለው 😠


👩‍🦰 ሀቢብ 😊


👨‍🦱 ነኝ ማንልበል


👩‍🦰 አንተ አታውቀኝምን እኔ ግን አውቅሃለው በደንብ


👨‍🦱 እኮ እንዳውቅሽ ማንነትሽን ንገሪኝ


👩‍🦰 አታውቀኝምን ግን ስለኔ ማወቅ ከፈለክ መጠየቅ ትችላለህ እነግርሃለሁ


👨‍🦱 ሆ 😡 ሴትዮ ሙድ ልትይዢ ነው የደወልሽው


👩‍🦰 አረ አይደለም እ እኔ ማለቴ


👨‍🦱 ምንድነው የሚያደናብርሽ ተናገሪ ወይ ልዘጋው ነው😡


👩‍🦰 እ እሺ እንዳዘጋው ሀያት ነኝ የኢክራም ጓደኛ😬


👨‍🦱 እንዴ ደንባራዋ 😁አንቺ ነሽ እንዴ በቃ በስልክም እንዲህ ነሽ


👩‍🦰 አረ አይደለም ትንሽ ሰለደነገጥኩ ነው የሆነ ነገር ልነግርህ ፈልጌ ነበር 🥺


👨‍🦱 ምን አስደነገጠሽ ደሞ አታውቀኝምን ለምን አልሺኝ 🙂


👩‍🦰 አታወራኝም ብዬ ስለፈራሁ ነው😔


👨‍🦱 እሺ አሁን ለምን
ነበር የፈለግሽኝ


◆◆◆✨✨ይቀጥላል ◆◆✨✨


ከወደዳችሁት
...... ውዶቼ like and share በማረግ አበረታቱን


መሳጭ የፍቅር ታሪክ እንጀምር??


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
የማባልጋት ባለትዳር ነበረች ። ዋና ተግባራችን ወሲብ ነው ። የምንቀጣጠረው ለወሲብ ብቻ ነው ። የምናወራው ስለ ወሲብ ነው ። አንዳችን አንዳችንን የምንፈልገው ወሲብ ሲያምረን ነው ። አጠገቤ ሆና ባሏ ደውሎ ያውቃል: “ሰውዬሽ ደወለ” ብዬ ስልኳን አቀብያት አቃለሁ ። ምንም እንዳልተፈጠረ ስታወራው እርቃኗን አትመስልም ነበር። ይገርመኛል ድድብናችን ። ነውራችን ስለተደጋገመ ተግባራችን ብልግና መሆኑ ተሰወረብን ። ቢሮዋ እሄዳለሁ፣ ቢሮዬ ትመጣለች ። ጓደኛዬ ቤት፣ እኔ ቤት፣ የሆነ ኮስመን ያለ ሰዋራ ቦታ ፣የሆነ ድብቅ ፅድት ያለ ስፍራ ፣ መኪና ውስጥ ... ብዙ ብዙ ቦታ ትመጣለች እንዋሰባለን ። የታሪካችን መነሻ እና መድረሻው ወሲብ ነው ። አንድ ቀን በደነገጠ: ተስፋ በቆረጠ ድምፅ “ባሌ አወቀብን” አለችኝ .....ደነገጥኩ ። ጠፋሁኝ ...ጠፋች ከአስራ ሰባት ቀን በኋላ ጓደኞቼ “ገኒ ሃዘን ላይ ነች፣ ሙሉ ከላይ እሰከታች ጥቁር ለብሳለች፣ ከስታለች” አሉኝ “ምን ሆነች?” አልኩ “ባሏ ሞቶባት ነው፤ ራሱን አጥፍቶ ነው የሞተው” አሉ። ስደነግጥ፣ ፊቴ ሲቀያየር ፣ እምባዬ ሲያመልጠኝ አዝኜለት ነው የመሰላቸው ። እኔ እንደገደልኩት አልጠረጠሩም ። የጥፋተኝነት ስሜት ሊገለኝ ሲል ማምለጫ መፅሃፍ ቅዱስ ገለጥኩ። “ሰው የሚዘራውን ሁሉ ያንኑ ደግሞ ያጭዳል “ የሚለው ከሁሉም ጎልቶ ተነበበኝ ። .. ሰው ይዞ መውደቅ ፤ ማስተካከል የማይቻል አወዳደቅ ፣ ሲያስታውሱት የሚያስነክስ አይነት አወዳደቅ፣ እነሳለሁ የማይሉት አወዳደቅ ፣ ወድቄ ነበር የማይሉት አወዳደቅ። በግዜ ምክንያት የማይደበዘዝ አወዳደቅ ... እንደዚህ አይነት መውደቅ ሲ..ያ....ስ......ጠ.....ላ


ወንጀለኛው ዳኛ - ክፍል 1
🔥🔥🔥
━━━━━━━━
ከ የሰገነት ሚዲያ
━━━━✦━━━━


✅ Telegram Star በማይታመን ዋጋ መግዛት ለምትፈልጉ ።

⭐️Dm ማድረግ ብቻ ።

@Yempire


📚አስተማሪ ታርክ

👨‍⚕ሀኪሙ በደረሰዉ ድንገተኛና አስቸካይ ጥር እየተጣደፈ ወደ ሆስፕታል ይገባል። ወደ አሁኑ ልብሱን ቀይሮ ወደ ቀዶ ጥገና ክፍል ሲሄድ የታማምዉ ልጅ አባት በር ላይ ያገኛዋል።  አባትዮ ባለዉ በለለዉ ኃይሉ  እየጮኸ😠  የኔ ልጅ ታሞ ልሞት ጫፍ ላይ እያለ አንተ የትም ዞረህ ትመጣለህ ትንሽ ህልናህ አይወቅስም አለዉ።
👨‍⚕ሀኪሙም ረጋ ብሎ አለዉ።  
👨አባትየዉም< ያንተ ልጅ በሀኪም እጦት ምክንያት ብሞት ምን ታረጋለህ ማርፈድህ ሲያንስ ትከራከርኛለህ ለነገሩ ሀኪሞች ስትባሉ ሁላችሁም አንድ ናችሁ☹️ አለ በብስጭት።
👨‍⚕ሀኪሙም አሁን እኔ ልግባና ለልጅህ የሚችለዉን ሁሉ አረጋለዉ አንተ ደግሞ ወደ ፈጣር ፀልይ ሁሉም መልካም ይሆናል😳 ብሎት ወደ ቀዶ ጥገና ክፍል ገባ።
ሰዓታትን ከፈጀው የቀዶ ጥገና ህክምና ቦሃላ ሀኪሙ ስራዉን ጨርሶ ወጣ። 
ለአባትዮም ብሎት የአባትዮዎን ምላሽ ስያጠብቅ በመጣበት ፍጥነት እየሮጠ ሄደ።🏃

አባትየው ወደ ኣንዷ nurse ተጠጋና አላት እየጮሄ።😡

ነርሷም በእመባ ታጅባ 😢😢እንድህ አለችዉ


ቤተሰብ ተከታታይ አሪፍ እውነተኛ የፍቅር ታሪክ እንጀምር ?





20 last posts shown.