አሪፍ ~ ተቋሚ


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Edutainment


ምርጥ ፊልሞችን የምንጠቁምበት ፤ የምታገኙበት ቻናል.

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Edutainment
Statistics
Posts filter


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
በትርጉም
╔════════════╗
📚JOIN:
@filmtekoma
📚JOIN:
@filmtekoma
╚════════════╝




አሪፍ ምክር:-

ወዳጄ መልካምነት ለራስ ነው መልካም ሰው ሁን!!!

መልካምነትህን እንደሞኝነትና እንደ ጅልነት የሚቆጥሩ ሰዎች ይኖራሉ
ግን አንተ እነሱ ጅል ወይም ሞኝ ስላደረጉህ አንተ ነህ ማለት አይደለም ሁሌም ቢሆን ያለህን መልካምነትና ጥሩነት ይዘህ ተጓዝ
አትጠራጠር አንድ ቀን ይጠቅማሀል።
ግን አልታየህ ይሆናል ጂ ኮ አሁንም የጠቀመህ ነው።
አስታውስ መልካምነት ለራስ ነው።

በሰዎች መጥፎነት መልካምነትህን ዳታጣ አደራ አደራ አደራ!!!!


አሪፍ ምክር:-

Wasted time is
Wasted life‼️

Are you understand bro


አሪፍ ምክር:-

Hey bro listen me🥰🥰

IN SCHOOL YOU ARE TAUGHT A LESSON AND THEN GIVEN A TEST
IN LIFE YOU ARE GIVEN A TEST AND THAT TEACHES YOU A LESSON .


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
የቻልነዉን እናድርግ
ሼር❗️❗️


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
የቻላችሁት በ ሞባይል ባንኪንግ ቀላል ነዉ ትንሽም ብትሆን ላኩ ያ ጀመዓ ሼር ይደረግ❗️❗️


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ቁጥር 2
በትርጉም
╔════════════╗
📚JOIN:
@filmtekoma
📚JOIN: @f
ilmtekoma
╚════════════╝




ቁጥር 2


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
በትርጉም
╔══════════╗
📚JOIN: @filmtekoma
📚JOIN: @filmtekoma
╚══════════╝




Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ገምዛ
╔══════════╗
📚JOIN: @filmtekoma
📚JOIN: @filmtekoma
╚══════════╝


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ከካሜራ ጀርባ በHD
╔══════════╗
📚JOIN: @filmtekoma
📚JOIN: @filmtekoma
╚══════════╝


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
አንድ ታሪክ በHD ጥራት
╔══════════╗
📚JOIN: @filmtekoma
📚JOIN: @filmtekoma
╚══════════╝


በዚህ ወር ከወጡ ተወዳጅ አማርኛ ፊልሞች


የእርዳታ ጥሪ🥺

አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በመላው አለም የምትገኙ እህት ወንድሞቼ የአላህ ሰላም በናንተ ላይ እንዲሆን እየተመኘው ዛሬ የሁላቹንም ትብብር እሻለው!

አንድ ጎረቤታችን ከአመታት በፊት ነበር ከሚቱና ልጆቹ ጋር እኛ ሰፈር ቤት ገዝቶ የገባው ከዛም አነስ ያለች ሱቅ ከፍቶ ከሱ በሚገኘው ገቢ ቤተሰቦቹን ያስተዳድርበታል ዘንድሮ 2015 ጅማሮ ላይ ሚስቱ በጠና ታማ ከወር በላይ ሆስፒታል ተኛች በጣም ብዙ ብር አውጥቶ አሳከማት አልተሻላትም ነበር በመጨረሻም ሲህር ተብላ ቁርዓን አስቀርቶባት ተሻላት ትንሽ እንደቆየም የ5 አመት የሚሆን ልጁን በጠና ተመመበት አሁንም በጣም ተቸገረ ወላሂ አል አዚም ብር አጥቶ የኔ ቤተሰቦችና የሰፈራችን ሰዎች ትንሽ ብር አዋተው ልጁም ታክሞ በአለህ ፍቃድ ተሻለው። ነገር ግን አህባቢ ወላሂ ያኔ እንደዛ ሙሉ እቃ ያለው ሱቅ አሁን እጅግ በጣም ትንሽ እቃዎች ነው ያሉት ካርድ እራሱ የለም ወላሂ ረመዳንን እራሱ በጣም ተቸግረው ነው እያሳለፉ ያሉት።

እና ውዶቼ ይነኝህን ሚስኪን ቤተሰቦች ችግር ሁላችንም ብንተባበር  መቅረፍ እንችላለን በአላህ ፍቃድ ወላሂ።

እስከ ረመዳን 29 ድረስ የሚቆይ  ለዚህ ቤተሰብ ኢዳቸውን ደስ ብሏቸው እንዲያሳልፉ የገቢ ማሰባሰቢያ ከስር በሚታዩት አካውንት የቅማችሁን እንድታግዙን በአላህ ስም እንጠይቃለን።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

1000512156669

Dawud Muhammad Shalo

በስልክ ልታናግሩን የምትፈልጉ
+251963950534
+251934326755


ሼር አድርጉለት‼

ተንበርክኬ እለምናችኋለሁ ስለ ፈጣሪ ብላችሁ ይህንን ጉዳይ ቢያንስ ሼር ሳታደርጉ አትለፉ 🙏

ምን ብዬ ይህንን ጉዳይ መግለፅ እንዳለብኝ አላውቅም... ትክክለኛ ስሜቱን የሚገልፁልኝን ቃላቶች ለመጠቀም እስኪጠፉብኝ ተቸግሬያለሁ !! ስለ ታማሚው ህፃን አስብ አስብና መልሼ ደግሞ ስለ አባቱ  ምን ያህል የመፈተን ጥግ ነው የገጠመው ወንድሜን እላለሁ ??
ትላንት ነበር እንደ ወትሮ ከዲላ ነባ ትንሹ ወንድሜ ሲደውልልኝ አንድ ጉዳይ ስለነበረን እሱ መስሎኝ  ነበር ነገር ግን ነባ ከዚህ በፊት አይቼበት በማላውቀው መሰበር ውስጥ ሆኖ ነበር  ዛሬ ይዤላችሁ ስለመጣሁት ጉዳዮ አጫወተኝ ። እናንተም ጉዳዩን ስታውቁት እኛ የተሰማን ስሜት ይሰማችዋል ብቻ ሳይሆን በጋራ አብረን እንቆማለን በሚል ይህንን ጉዳይ ይዤ ከፊትለፊታችሁ መጣሁ  እስቲ ለዛሬዋ ጉዳዩ ምንድነው የሚለውን ከስር በሀጭሩ ላብራራ ????

ገና 16 አመቱ ነው ። ዳግም መርሹ በቀለ ገዳ ይባላል። የ11ኛ ክፍል ተማሪ። በትምህርቱ እጅግ በጣም ጎበዝ ነው ፀባዬ A+!በአንድ!!  አጋጣሚ በተፈጠር አደጋ ጭንቅላቱ ውስጥ ሴት እጢ ተፈጠረ።
ከዲላ ሆስፒታል ወደ አዋሳ ሆስፒታል 2ተኛ ዙር ጭንቅላቱ ተቀደደ!!! ከዛም ኖርማል ሆነ። ነገር ግን ከጊዜ በኋላ ወደቀድሞ ህመሙ ተመለሰ።

ዳግም 3ዙር ይቀደድ (ቀዶ ጥገና) ይደረግ ተባለ። አሁን ሁሉ ነገር ለቤተሰቦቹ ዳገት ሆነባቸው !! አዲስ አበባ ከፍተኛ ህክምና እንደሚያስፈልገው ጨረር ጨምሮ ለቤተሰቦቹ ተነገራቸው ። አባት የመንግስት ሰራተኛ ነው ። ባለቤቱ (የዳግም ወላጅ እናት) ካረፈች 10ዓመት ሆኖታል!! ለብቻው እናትም አባትም ሆኖ ነው ያሳደገው ።  እና ይሄ የስስት ልጁ ነው እንዲህ በድንገት የሆነበት ። ስለቀጣዮቹ ሂደቶች ከነባ ጋር ካወራሁ በኋላ ከትላንት ከሰአት ጀምሮ በተቻለን ሁሉ መሯሯጥ ጀመረናል !!

አሁን ለህክምና ከፍተኛ ወጪ ያስፈልጋል። በፈጣሪ ስም አባት ያለ እናት  10ዓመት ያሳደኩትን ልጄን አድኑልኝ አግዙን ይላል።🙏🙏🙏

✅1000244000693
አቶ መርሹ በቀለ አባት ንግድ ባንክ አካውንት
➦ 0916330653 አቶ መርሹ በቀለ ስልክ ቁጥር

➦0910893008 የነብዩ ስልክ
➦0977423119



20 last posts shown.

1 401

subscribers
Channel statistics