ፍቅር 😍😍
ፍቅር ማለት በምቶደዉ ሰዉ ❤️ ልብ ላይ እራስህን መግደል ማለት ነዉ።
ፍቅር ስንፈልገዉ ብቻ ምናገኘዉ ሳንፈልገዉ ሲቀር ደግሞ ምንተወዉ አይደለም🙏
ፍቅር❤️መታመን ነዉ።
የምቶደዉ ሰዉ ደስታ😍 መደሰት ነዉ። የምናፈቅረዉ ሰዉ ስናገኝ መደሰት ነዉ። ፍቅር በገዘብ 💶 አይለካም⚖ እዉነተኛ ፍቅር❤️ለመናገር ቃላቶች ያጥሩሃል የፍቅር ደስታ 💑 ያስለቅሳል ያፈቀርከዉን ከማጣት ሞት እረፍት ነዉ።
ያፈቀርከዉ ስያኮርፍህ 😌ታለቅሳለህ😰ሲያስደስትህ ደሞ እብድ እስክትመስል እየሳክ ትሮታለህ🏃
ፍቅር ካለህ ሁሉ ነገር አለህ።
ፍቅር ከሌለህ ባዶ ነህ።
ፍቅር ለኔ በትንሹ እቺ ነች።
🙏ከወደዱት ሼር🙏
••●◉Join us share
💌 ይከታተሉን | Follow us፡ 💌
@fkrbefkr143 @fkrbefkr143✽»🌺 ━━━━━━━✦✿✦━━━━━ ✽»🌺