ለአጭር ጊዜ የሚቆይ አድል!!
እረፍቶን የማይረሳ ጊዜ የሚያሳልፉበት አጋጣሚ!!
የማይታመን የጉዞ እድል፣ በማይታመን ዋጋ!😱
ፎር ዊንድስ ከOctober 27 እስከ November 05 የሚቆይ የሚላን፣ቬኒስ፣ቻሞንክስ እና ጄኔቫ የጉዞ ጥቅል ከ257,999 ብር ጀምሮ አቅርቦላችኋል!
ጥቅሉ የሚከተሉትን ያጠቃልላል፡-
🏝 የስምንት ቀን ቆይታ
✈️ የደርሶ መልስ የጉዞ ቲኬት
🏨 የባለ 4 ኮኮብ ሆቴል ማረፊያ
🧑🌾 አስጎብኚ
ያካተተ ሲሆን ይሄ አስገራሚ እድል እንዳያመልጦ!
ለበለጠ መረጃ 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!
በየጊዜው የምናዘጋጃቸውን ልዩ እና በቅናሽ የቀረቡ የጉብኝት ጥቅሎችን እና የበረራ ትኬቶችን የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ያግኙ!
@fourwindstravel