free style world teakwondo MMA traning center

Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Other

️Wellcom to Freestyle World Teakwondo M MA Training Center 🏆
ስፖርቱን መስራት ለምትፈልጉ ወይንም ማንኛውም ስፖርታዊ ጥያቄ ካሎት
አሁኑኑ ያናግሩን 👇
@sabomhabtamu
0908191240
free stayle Anybody opened by this group
They are for Martial Arts athletes to exchange ideas.

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Other
Statistics
Posts filter

Video is unavailable for watching
Show in Telegram

follow me 🙏🙏🙏

የምስራች ለ Ethiopian Taekwondo Family ከ Global Master Raf Michael
#የመጀመሪያው የሃገራችን የወርልድ ቴኳንዶ ፈር ቀዳጅ ፋይተር ስፖርታዊ ጨዋነትን የተላበሰ በ ሀገራችን ካሉ ጥቂት ምርጥ መምህሮች አንዱ ነዉ አሁን ደግሞ
#ቴኳንዶ_ለሁሉም በሚል ርዕስ የተዘጋጀ በአይነቱ ልዪ የሆነ የወርልድ ቴኳንዶ መፅሐፍ በይፋ ለማቅረብ አዘጋጅቷል። ወርልድ ቴኳንዶን አንድ ለማድረግ በኢትዮጵያ ብሎም በአፍሪካ ደረጃ በከፍተኛ ሁኔታ እንዲያድግ ላቡን ሳይሆን ደሙን የለገሰ አንጋፋ እና እንቁ አሰልጣኝ ነዉ ይህ ቴኳንዶ ለሁሉም የሚል ዕርስ የያዘ የቴኳንዶ መሰረታዊ እንቅስቃሴዎች እና የማርሻል አርት አመጣጥን ታሪክ የሚዳስስ በግሎባል ማስተር አረፋይኔ ወልደሚካኤል የተጻፈ የወርልድ ቴኳንዶ አዲስ መፅሃፍ በቅርቡ በይፋ ይመረቃል።
ፍላጎት ያላቹ ግለሰቦች መጽሐፉን እና ዝግጅቱን ስፖንሰር ማድረግ የምትፈልጉ ተጋብዛችዋል።

የፊታችን 14 ቅዳሜ መወዳደር የምትችሉት በዚህ ኪ.ግ ያላችሁ ብቻ ተዘጋጁ
ወንዶች
54,58,63,68,74,80,ከ 87በታች እና በላይ

ሴቶች
46,49,53,57,62,67 ከ73 በታች እና በላይ

◈ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ◈
በቅርብ ኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ የክለብ ዝግጅቶች እና ምርቃቶች፣የግል ስልጠና ዝግጅቶች ላይ የኩኪዎን ሎጎን እና  የዳን ሰርተፍኬት ዲዛይንን የያዙ ሰርተፍኬቶች መስጠት መቆም አለበት።

በኩኪዎን እውቅና ያለው አካል ወይም በፌዴሬሽን ከሚደረጉ ዝግጅቶች እና ስልጠናዎች በስተቀር የወርልድ ቴኳንዶ ዋና መሥሪያ ቤት ኩኪዎን አርማን፣ የኩኪዎን ዳን ሰርተፍኬት ዲዛይን እና የፕሬዘዳንቱን ስም እና ማህተም አለ ኩኪዎን ፈቃድ መጠቀም ክልክል ነው።   ይህ ወንጀል እና የማጭበርበር ተግባር ነው ።  ስለዚህ እንደዚህ አይነት ተግባር እየፈፀማችሁ ያላችሁ በፍጥነት አቁሙ።
ይህን የሚሰሩ አካላት ይህን ስራ መስራታችው በሚረጋገጥበት ወቅት ለተግባራቸው ሙሉ ለሙሉ ሀላፊነት መሰድ እለባችው።

◈ከኮሪያ መንግስት ኩኪዋን ድስፓች ማስተር ዶጂን ኪም የተላለፈ መልእክት◈

Forward from: We are the taekwondo family.

Guyyaa 04/07/2016
Marii haalaa Qophee Waldorgommii Maarshaal Aartih Istaadiyoomii Abbaabaa Biqilattii Federeshinhh Maarshaal Aartii Woorliid Teekoondoo Magaalaa Adaamaa Waliin taasiifnee bifa adda bakka Adeemsaaleen Waajjira Dargaggoo fi Ispoortii Bulchiinsa Magaalaa Adaamaa Gurmaa'iinsaa fi Beekamtii Waldaalee Ispoortii fi Waldorgommii fi Leenjii Ispoortii bakka argamaniittii maarii taasfinee jira.

መጋቢት 14 ውድድር ስላለ ከወዲሁ እየመጣችሁ ስሩ

ጀግናዬ በርቺልኝ !

March 8 አለምአቀፍ የሴቶች ቀን በቁጥር 4 ት/ቤት ዛሬ የካቲት 29 በታላቅ ድምቀት ተከብሯል

15 last posts shown.