Global Bank Ethiopia


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Economics


ይህንን ቻናል ለጓደኛዎ፣ ለቤተሰብ አባል እንዲሁም ለሚያውቋቸው ሁሉ ያጋሩ!

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Economics
Statistics
Posts filter


ዕለታዊ የውጭ ምንዛሪ
ታህሳስ 10 ቀን 2017 ዓ.ም

FOREIGN EXCHANGE RATE
December 19, 2024

#globalbankethiopia #GBE #exchangerate #foreignexchange






ታህሳስ 19 ቀን 2017 ዓ.ም
በዓድዋ ድል መታሰቢያ አዳራሽ


ዕለታዊ የውጭ ምንዛሪ
ታህሳስ 3 ቀን 2017 ዓ.ም

FOREIGN EXCHANGE RATE
December 12, 2024

#globalbankethiopia #GBE #exchangerate #foreignexchange


ዕለታዊ የውጭ ምንዛሪ
ህዳር 26 ቀን 2017 ዓ.ም

FOREIGN EXCHANGE RATE
December 5, 2024

#globalbankethiopia #GBE #exchangerate #foreignexchange


በኢንስታግራም ገፃችን https://bit.ly/3NiRHOn ያዘጋጀነውን ውድድር በመሳተፍ ይሸለሙ፡፡

ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ናቸው፡፡

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን

#globalbankethiopia #GBE #bankinethiopia


ለግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. ባለአክስዮኖች በሙሉ፡-






Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ጁምዓ ሙባረክ!


የበረራ ትኬትዎን በግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በኩል ይቁረጡ!!

ለበለጠ መረጃ፡
ግሎባል ባንክ ኢትየጵያ፡ 8118
ጉዞ ጎ፡ 7473

ነፃ የጥሪ ማዕከል በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን


#GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #BankInEthiopia #GBE


ዕለታዊ የውጭ ምንዛሪ
ህዳር 14 ቀን 2017 ዓ.ም

FOREIGN EXCHANGE RATE
November 23, 2024

#globalbankethiopia #GBE #exchangerate #foreignexchange


ግሎባል ሐቂቃ!
የሸሪአ የፋይናንስ መርሆችን የተከተለ!

የሸሪአ ህግጋትን በጠበቀ መልኩ የተቀማጭ ሂሳብ፣ የብድር እና የመሳሰሉት አገልግሎቶችን እንሰጣለን::

በሚቀርብዎ አማራጮች ያግኙን፡ https://bit.ly/3TkrrXD

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን!
#GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #BankInEthiopia #GBE #IFB #jummamubarak


ውድ የቴሌግራም ተከታዮቻችን፣

ስምንተኛውን ዙር የያጋሩ ይሸለሙ ፕሮግራም በእናንተ ተከታዮቻችን ጥያቄ ለተጨማሪ 15 ቀናት ያራዘምን መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡ የቴሌግራም ቻናላችንን ለወዳጅ ጓደኛዎ እንዲቀላቀሉ በማድረግ

1. ላፕቶፕ ኮምፒውተር፣
2. የሞባይል ቀፎ እንዲሁም
3. የገንዘብ ሽልማቶችን ያሸንፉ፡፡


ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ናቸው፡፡ https://t.me/globalreferral

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን


ወርቃማ ወለድ በወርቃማው ቁጠባ!

በልዩ ሁኔታ በተዘጋጀ ወርቃማ የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎት የ9% ወለድ ተጠቃሚ ይሁኑ

#GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #BankInEthiopia #GBE #savingaccount #Goldensavingaccount




በግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ይፋዊ የቲክቶክ አካውንት የጠየቅነውን ጥያቄ በመመለስ ተሳትፎ ላደረጋችሁ በሙሉ ልባዊ ምስጋናችንን እያቀረብን ቃል በገባነው መሰረት የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የመሮጫ ቲሸርት ሸልመናል ፡፡

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን!

#GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #BankInEthiopia #GBE #winnerslist #GreatEthiopianrun


ዕለታዊ የውጭ ምንዛሪ
ህዳር 7 ቀን 2017 ዓ.ም

FOREIGN EXCHANGE RATE
November 16, 2024

#globalbankethiopia #GBE #exchangerate #foreignexchange



20 last posts shown.