Video is unavailable for watching
Show in Telegram
🏀 የ2025/26 የባስኬት ቦል ካታሎጋችን ለደንበኞቻችን በይፋ ቀርቧል! 🏀
ከቀናት በፊት ለውድ ደንበኞቻችን ብቻ ተልኮ የነበረው የጎፈሬ የ2025/26 የቅርጫት ኳስ (ባስኬት ቦል) ካታሎግ በዩጋንዳ ካምፓላ ከተማ በይፋ ከተመረቀ በኋላ እነሆ ለስፖርቱ ቤተሰብ በይፋ ቀርቧል። በአዲስ አበባ እና ካምፓላ የምትገኙ ደንበኞቻችን በልዩ ሁኔታ በጥንቃቄ የተዘጋጀውን ብራንድ ካታሎግ በመጠቀም ትዕዛት ማዘዝ እንደምትችሉ በደስታ እንገልፃለን።
---------------------------------
The Gofere 2025/26 Basketball Catalog, which was recently distributed exclusively to premium clients, is now accessible to the entire Gofere community following its official launch in Kampala, Uganda. We are excited to inform our basketball-loving family that they can start placing orders using the meticulously crafted product catalog.
@goferesportswear