የስራ ቅጥር ማስታወቂያየተለያዩ መስሪያቤቶች
- አማራ ልማት ማህበር የስራ መደብ: ከፍተኛ የፋይናንስ ባለሙያ
ተፈላጊ ሙያ: አካውንቲንግ, ፋይናንስ
የስራ ልምድ: 5 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 06/05/2017
- ሴንተር ኦፍ ኮንሰርን የስራ መደብ: ሹፌር
ተፈላጊ ሙያ: 3ኛ መንጃ ፈቃድ
የስራ ልምድ: 4 ዓመት
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 07/05/2017
- የሰሜን ጎጃም መሬት መምሪያ የስራ መደብ: የመሬት አጠቃቀም ቡድን መሪ
ተፈላጊ ሙያ: ፕላንት ሳይንስ, ናቱራል ሳይንስ, ጂኦግራፊ, ኢኮኖሚክስ, አግሪካልቸራል ሳይን, ወይም ተመሳሳይ ሙያ
የስራ ልምድ: 8 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 07/05/2017
-
የሰ/ጎጃም ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ የስራ መደብ: የኢንዱስትሪ ልማት ባለሙያ
ተፈላጊ ሙያ: መካኒካል ኢንጅነሪንግ, ሲቪል ኢንጅነሪንግ , ኬሚካል ኢንጅነሪንግ, ኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ,ባዮሎጂ, ኬሚስትሪ ማኑፋክቸሪንግ ኢንጅነሪንግ, ቴክስታይል ቴክኖሎጂ, ጂኦግራፊ, ማኔጅመንት, ማርኬቲንግ, ወይም ተመሳሳይ ሙያ
የስራ ልምድ: 6 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 08/05/2017
የስራ ዝርዝሩን ኮመንት ላይ ይመልከቱ!
@GoogleJobsInAmhara