🙍♀- ዛሬ አንገናኝም ❓
🙎♂- እሁድ ብንገናኝ ይሻላል እሁድ ቀኑም ረጅም ስለሆነ አብረን እንውላለን 🫥
🙍♀- ቀኑ አልመሸ ስለሚልህ ለመደበሪያ ነዉ እንዴ የምትፈልገኝ 😒
🙎♂- እሺ በቃ ዛሬ እንገናኝለን 8 ስዓት ላይ ደውይልኝ ...
🙍♀- አሃ እሁድ ሌላ ሰው ልትቀጥር አስበህ ነዉ
🙎♂- እሺ በቃ ዛሬም እሁድም እንገናኛለን
🙍♀- ከዛ ተጣበቀችብኝ ነጻነት አሳጣችኝ ልትለኝ ነዉ
🙎♂- 😳
🔻 At
@Ethio_Keldoch0 ✅
🔻
Share To Ur Friends 🟥
✔️🔸🔸🍃🫥🌺🫥🍃🔸🔸✔️