#የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ጥሪ
በሳይበር ቴክኖሎጂዎች እና ተያያዥ ዘርፎች ልዩ ተሰጥዖ ላላቸው ታዳጊ ወጣቶች የቀረበ ጥሪ።
በአሁኑ ሰዓት በማዕከሉ ለሚገኙ ታዳጊዎችና ወጣቶች አስፈላጊውን ግብአቶች ከማቅረብ ጀምሮ ወጣቶቹ ተሰጥኦ ባላቸው መስኮች ባለሞያዎችን መድቦ አስፈላጊውን ክትትል እና እገዛ እንዲያገኙ የማድረግ ስራም በሰፊው እየሰራ ይገኛል፡፡
በመሆኑም አስተዳደሩ ከስር በተዘረዘሩት መስኮች ልዩ ተሰጥኦ እና ችሎታ ያላቸው ሁሉ በ cychallenge.insa.gov.et ድረ-ገጽ በመግባት እና የሚያስፈልገውን መስፈርት በማሟላት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
1. Cryptography
2. Network Security
3. Application Security
4. Website Security
5. Cyber Security Governance
6. Ethical hacking and exploit writing
7. Aeronautics
8. Reverse Engineering
9. Cryptanalysis
10. cyber-attack analysis and response
እና በሌሎችም ተያያዥ ዘርፎች።
ለተጨማሪ መረጃ፡
• 0904311833
• 0904311837
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር
▪️For more update share & forward For Your Beloved Freinds
https://t.me/hanotaddisjobs