ዐርብ 18/04/17 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች
*1.የተባበሩትዘላለም :- የመንግስት ሞተር ሳይክል ብቻ
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ።
-ማንኛውም የመ/ሠራተኛ ነዳጅ ለመቅዳት ስመጣ የያዘው ሞተር ሳይክል የተቋሙ ስለመሆኑ ከምሰራበት መ/ቤት ደብዳቤ ይዞ ያልመጣ ነዳጅ መቅዳት የማይችል መሆኑን መምሪያው በጥብቅ ያሳስባል።
*2.ቶታል መናኸርያ :- L(ኤል ሞተር ሳይክል) ተመዝግቦ ያደረ ብቻ (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ።
የመንግስትና የግል በአንድ ሰልፍ ይሰለፋሉ።
ማሳሰቢያ
*ማንኛውም ለህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የምሰጥ ተሽከርካር ታርፍ ካልለጠፈ ነዳጅ መቅዳት እንደማይችል መምሪያው ያሳስባል።
*ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደረገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ።*የትኛውም ማደያ ከተመደበለት ተሽከርካሪ ውጪ መቅዳት እንደማይችል እናሳስባለን ።
*ታርጋ የሌላቸው የመንግስትም ሆነ የግል ተሽከሪካሪዎች ቤንዚን መቅዳት እንደማይችሉ እና ታርጋ ኖሯቸው ከተመደቡበት ማዲያ ውጭ የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም ተሽከሪካሪ እርምጃ እንደሚወሰድባቸዉ እናሳስባለን!!
Join Channel
👉
https://t.me/hawassa1