Holistic Bible College


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Religion


📞Addis Ababa +251919741700 💬 @infohbc
📞Hawassa +251961416796 💬 @infohbchawassa
📞Afaan Oromo +251955454574 💬  @hbcafaanoromo
📞Free Certificate +251964773877 💬 @hbcfreeclass
🎓Online Learning 👉www.my.holisticbiblecollege.com

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Religion
Statistics
Posts filter


Announcement

We are pleased to inform you that starting today, the platform you previously used for your studies, www.holisticbiblecollege.org, has been upgraded to a new system: www.my.holisticbiblecollege.com. All your existing records and results will be transferred to the new system, and new courses will be available to you on the updated portal.
Why the new system is preferred:
1. It is more convenient and user-friendly.
2. It allows for easier integration of new features.
3. It provides access to all services through a single platform, eliminating the need to switch between different systems.
4. Students can request course openings, receive SMS and email notifications for new courses, and access other essential services without relying on Telegram for communication.


ማስታወቂያ
ከዛሬ ጀምሮ ከዚህ በፊት የምትማበሩበት www.holisticbiblecollege.org በአዲሱ ሲስተም www.my.holisticbiblecollege.com የተቀየረ ሲሆን በነባሩ ሲስተም ያለው ውጤት ወደ አዲሱ ሲስተም የሚተላለፍ ሲሆን አዲስ ኮርስ የሚከፈትላችሁ በአዲሱ ሲስተም(ፖርታል) መሆኑን እንገልጻለን።
አዲሱ ሲስተም ተመራጭ የሆነበት ምክንያት፦
1. ለአጠቃቀም ምቹ እና ቀላል ስለሆነ፤
2. አዳዲስ ገጽታዎች ለመጨመር አመቺ ስለሆነ፤
3. ተማሪዎች አንዴ ፖርታል ሌላ ጊዜ ነባሩን ሲስተም ከመጠቀም ይልቅ በአንድ ሲስተም ሁሉንም አገልግሎት እንዲያገኙ ለማድረግ፤
4. ተማሪዎች በቴሌግራም ማናገር ሳያስፈልግ በሲሰተም የሚያስፈልጋቸውን አገልግሎት(ኮርስ እንዲከፈት መጠየቅ፣ ኮርስ ሲከፈት በSMS እና ኢሜይል መረጃ ማየት ወዘተ) ማግኘት ስለሚችሉ፤

💬 @infohbc 💬 @infohbc2 💬 @hbcafaanoromoo
📞Addis Abeba +251919741700
📞Hawassa +251961416796
📞Afaan Oromo +251909477723
🖨Register 👉www.my.holisticbiblecollege.com/student/register
🎓Online Learning 👉www.my.holisticbiblecollege.com
🌐 Website 👉www.holisticbiblecollege.com
Telegram👉 https://t.me/+UGkN1L88EvEVLvcS


“ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።” (ሉቃስ 2፡11)

🌲ውድ የሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ ተማሪዎች እና ቤተሰቦች እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ።🌲

🌐 www.holisticbiblecollege.com
💬 @infohbc 💬 @infohbc2 💬 @hbcafaanoromoo
📞Addis Abeba +251919741700
📞Hawassa +251961416796
📞Afaan Oromo +251909477723
🖨Register 👉https://my.holisticbiblecollege.com/student/register
🎓Online Learning www.my.holisticbiblecollege.com
Telegram👉 https://t.me/+UGkN1L88EvEVLvcS


ውድ የሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ ተማሪዎች ጥናታዊ ጽሑፍ ሕደት የምትጀምሩበትን አዲስ አማራጭ በኮሌጁ ትምህርት ስርዓት ላይ የጨመርን መሆናችንን እንገልጻለን።
በተጨመረው መሰረት
ትክክለኛ መለያ ቁጥር(Unique Code) ሲያስገቡ
1. ጥናታዊ ጽሑፍ ርዕሶች ማስገቢያ-Research Titles
2. ፕሮፖዛል ማስገቢያ
3. አድቫይዘር መጠየቂያ
4. መጨረሻ ጥናታዊ ጽሑፍ(Thesis) ማስገቢያ ያገኛሉ

ማሳሰቢያ
ለዲግሪ እና ለማስተርስ ተማሪዎች የተዘጋጀ ነው።

✍️የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!
📞+251919741700 @infohbc
📞+251961416796 @infohbchawassa
📞+251955454574 @hbcafaanoromo
📞+251964773877 @hbcfreeclass
🖨Register 👉https://my.holisticbiblecollege.com/student/register
🎓Online Learning www.my.holisticbiblecollege.com
📱Telegram 👉@holisticbiblecollege


መልካም አዲስ ዓመት

በውጭ ሀገር የምትገኙ ተማሪዎቻችን እና ወዳጆቻችን እንኳን ለ 2025  አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያልን አዲሱ ዓመት የበረከት ዓመት እንዲሆን እንመኛለን።

Happy New Year
We wish our students and partners around the world a joyful and prosperous New Year 2025. May this year bring blessings and success in all your endeavors.

✍️የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!
📞+251919741700 @infohbc
📞+251961416796 @infohbchawassa
📞+251955454574 @hbcafaanoromo
📞+251964773877 @hbcfreeclass
🖨Register 👉https://my.holisticbiblecollege.com/student/register
🎓Online Learning www.my.holisticbiblecollege.com
📱Telegram 👉@holisticbiblecollege


ሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ ዩትዩብ ቪዲዮ ይመልከቱ እንዲሁም ሰብስክራብ ያድርጉ

በ ቴሌቪዥን የሚተላለፍ ማስታወቂያ
👇👇
https://youtu.be/aEC7V-JTKFA?si=_P-a04e6jM-f_hfJ


ሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ ቲክቶክ ቪዲዮ ይመልከቱ እንዲሁም ፎሎው ያድርጉ
👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMkSXBbCB


holistic_bible_collage_new_app.apk
35.6Mb
ሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ ከመማር ማስተማሩ ጎን ለአራት ወራት የሲስተም ማሻሻያ እያደረገ ቆይቶ አሁን አዲስ አንድሮይድ አፕሊኬሽን ለፖርታል ተጠቃሚ ተማሪዎች ያዘጋጀውን ያውርዱ!

የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!

Bible Education for All !

Website👉 www.holisticbiblecollege.com
Online Learning👉 www.my.holisticbiblecollege.com
Telegram Join👉 https://t.me/+UGkN1L88EvEVLvcS

8.1k 0 36 10 60

💡ይህን አውቀው ኖረዋል?

ሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ 8 የኦንላይን ማህበራዊ ገጾች አሉት። እነዚህም፦

1ኛ. ፌስቡክ   - https://www.facebook.com/holisticbiblecollege
2ኛ. ዩትዩብ -
https://youtube.com/@holisticbiblecollege?si=puBLPj6DIr9jtuRO
3ኛ. ቴሌግራም -
https://t.me/holisticbiblecollege
4ኛ. ኢንስታግራም -
https://www.instagram.com/holisticbiblecollege?igsh=YzljYTk1ODg3Zg==
5ኛ. ቲክቶክ -
https://www.tiktok.com/@holisticbiblecollege
6ኛ. ሊንክድኢን -
https://www.linkedin.com/in/holistic-bible-college-029079315
7ኛ. በቀድሞው ስያሜው "ትዊተር" - ወይም አሁን ላይ X በሚባለው የማህበራዊ ገጽ -
https://x.com/BibleHolistic?t=agX0cijswHHy9hD-Gvk5EQ&s=09
8ኛ. ድረገጽ- www.holisticbiblecollege.com

የኮሌጁ ስልክ ቁጥሮች
📞+251964773877 @hbcfreeclass
📞+251955454574 @hbcafaanoromo
📞+251919741700 @infohbc
📞+251961416796 @infohbchawassa


እሳቱእንዳይጠፋ.PDF
598.6Kb
የመጽሐፍ ግብዣ/Book Gift

እሳቱ እንዳይጠፋ
በዶ/ር ዓለሙ ቢፍቱ

🖨Register 👉https://my.holisticbiblecollege.com/student/register

✍️የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!
📞+251919741700 @infohbc
📞+251961416796 @infohbchawassa
📞+251955454574 @hbcafaanoromo
📞+251964773877 @hbcfreeclass
🎓Online Learning holisticbiblecollege.org
📱Telegram 👉@holisticbiblecollege


ሰርተፊኬት ፕሮግራም በተግባራዊ ስነመለኮት የባች ዘጠኝ የጊዜ ሰሌዳ
በባች ዘጠኝ #በነጻ የሚሰጠውን የሰርተፊኬት ፕሮግራም በኦንላይን መማር የምትፈልጉ ቀጥሉ ባለው ሊንክ ተመዝገቡ 👉🖨Register 👉https://my.holisticbiblecollege.com/student/register

✍️የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!
📞+251919741700 @infohbc
📞+251961416796 @infohbchawassa
📞+251955454574 @hbcafaanoromo
📞+251964773877 @hbcfreeclass
🎓Online Learning holisticbiblecollege.org
📱Telegram 👉@holisticbiblecollege

9.5k 0 51 10 11

ማስታወቂያ
በዶክትሬት ፕሮግራም ለሚማሩ ተማሪዎች መታወቂያ በፎቶው እንዳለው እያዘጋጀን እየሰጠን ስለሆነ ጥራት ያለው ፎቶ እየላካችሁ መታወቂያ እንድትወስዱ ለማሳወቅ እንወዳለን።
መታወቂያውን ለማየት👉 https://my.holisticbiblecollege.com/student/id_view.php?id=259
Announcement
We are preparing and issuing ID cards for students enrolled in the doctoral program. We kindly inform you that you can send a high-quality photo to receive your ID card.

To view the ID card, click here: 👉 https://my.holisticbiblecollege.com/student/id_view.php?id=259

✍️የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!
📞+251919741700 @infohbc
📞+251961416796 @infohbchawassa
📞+251955454574 @hbcafaanoromo
📞+251964773877 @hbcfreeclass
🖨Register 👉https://my.holisticbiblecollege.com/student/register
🎓Online Learning holisticbiblecollege.org
📱Telegram 👉@holisticbiblecollege


ሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ ትምህርት ጥራትን ዋነኛ አድርጎ በኢፌዴሪ ሰላም ሚኒስትር የተመዘገበ፣ በመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ተቋማት ፌደሬሽን እና በኢትዮጵያ ስነመለኮት ተቋማት እውቅና ያገኘ፣ አሜሪካን ሀገር ካለው ከቴራፎን ዩኒቨርሲቲ ጋር በትብብር የሚሰራ፣ በወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል ሕጋዊ ሰውነት ያገኘ፣ የወንጌላዊያን አብያተክርስቲያናት ህብረት ተባባሪ አባል የሆነ ከፍተኛ የመጽሐፍ ቅዱስ ተቋም ነው።
በዲፕሎማ፣ በዲግሪ፣ በማስተርስ እና በዶክትሬት ፕሮግራሞች በተግባራዊ ስነመለኮት፣ በስልታዊ ስነመለኮት፣ በክርስቲያን ሊደርሽፕ፣ በክርስቲያን ሚኒስትሪ፣ በኦርጋናይዜሽናል ሊደርሽፕ እና በክርስቲያን ካውንስሊንግ ዲፓርትመንቶች፤ በእንግልዝኛ፣ በአማርኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋዎች እያስተማረ ይገኛል።
በኢትዮጵያ ቀዳሚ የኦንላይን የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ ሲሆን በተለያዩ አካባቢዎች ከወንጌላዊያን አጥቢያ ቤተክርስቲያናት ጋር በመተባበር በርቀት፣ በዋናነት በሐዋሳ እና በአዲስ አበባ በዊክኢንድ እና በኦንላይን #ከሶስት ሺ በላይ ተማሪዎችን ከዲፕሎማ እስከ ዶክትሬት እያስተማረ ይገኛል።

እንዲሁም የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም የሚል መሪ ቃል ይዞ ይህንን ተፈጻሚ ለማድረግ በሰርተፊኬት ፕሮግራም #ከአስራ ሰባት ሺ በላይ ተማሪዎችን #በኦንላይን አስተምሯል።

✍️የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!
📞+251919741700 @infohbc
📞+251961416796 @infohbchawassa
📞+251955454574 @hbcafaanoromo
📞+251964773877 @hbcfreeclass
🖨Register 👉https://my.holisticbiblecollege.com/student/register
🎓Online Learning holisticbiblecollege.org
📱Telegram 👉@holisticbiblecollege




ማስታወቂያ
የተማሪዎች ዲጅታል መታወቂያ በፎቶው በምትመለከቱት መልኩ በአቅራቢያችሁ ባለ ማተሚያ ቤት በማሳተም ለሚያስፈልገው አገልግሎት መጠቀም ትችላላችሁ።

You can print a student's digital ID, as shown in the photo, at a nearby printing house and use it for the required service.

✍️የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!
📞+251919741700 @infohbc
📞+251961416796 @infohbchawassa
📞+251955454574 @hbcafaanoromo
📞+251964773877 @hbcfreeclass
🎓Online Learning holisticbiblecollege.org
📱Telegram 👉@holisticbiblecollege


የተማሪዎች ዲጅታል መታወቂያ እንዲሰራላችሁ በቀላሉ በኦንላይን ማዘዝ እንድትችሉ ፓርታል ላይ መግባት ሳይጠበቅባችሁ በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ማዘዝ ትችላላችሁ።
ማሳሰቢያ፦ ማዘዝ የሚችሉት የትምህርት ክፍያ ከፍለው እየተማሩ ያሉ ብቻ ናቸው።
የተማሪዎች መታወቂያ ለማዘዝ 👉https://www.my.holisticbiblecollege.com/student/id_card_request

✍️የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!
📞+251919741700 @infohbc
📞+251961416796 @infohbchawassa
📞+251955454574 @hbcafaanoromo
📞+251964773877 @hbcfreeclass
🎓Online Learning holisticbiblecollege.org
📱Telegram 👉@holisticbiblecollege


ሰርተፊኬት ፕሮግራም በተግባራዊ ስነመለኮት የባች ስምንት የጊዜ ሰሌዳ
በባች ስምንት #በነጻ የሚሰጠውን የሰርተፊኬት ፕሮግራም በኦንላይን መማር የምትፈልጉ ቀጥሉ ባለው ሊንክ ተመዝገቡ 👉🖨Register 👉https://my.holisticbiblecollege.com/student/register

✍️የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!
📞+251955454574 @hbcafaanoromo
📞+251964773877 @hbcfreeclass
🎓Online Learning holisticbiblecollege.org
📱Telegram 👉@holisticbiblecollege


መልካም ዜና
ሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ ለተማሪዎች መታወቂያ ካርድ እየሰጠ ይገኛል። በመሆኑም ዲፕሎማ እና ከዛ በላይ የምትማሩ ተማሪዎች በፖርታል (www.my.holisticbiblecollege.com/student/signin) ላይ በአጭር የጽሑፍ መልክት/በኢ-ሜይል/በቴሌግራም በተላከላችሁ ዩዜርኔም እና ፓስወርድ መሰረት በኦንላይን ጉርድ ፎቶ ስትልኩልን (በስክሪን ሻት እንዳለው መሰረት) መታወቂያ ካርድ አዘጋጅተን የምንልክ መሆናችንን እንገልጻለን።
የሚሰራውን መታወቂያ በሀገር ውስጥ ወይም በውጭ ሀገር ባላችሁበት ቦታ በዲጅታል አሳትማችሁ ለሚያስፈልገው አገልግሎት መጠቀም ትችላላችሁ።
ለዝርዝር መረጃ ለማግኘት አድቫይዘራችሁን እንድታናግሩ ለማሳወቅ እንወዳለን።
ማሳሰቢያ
-የሚሰራውን መታወቂያ በኦንላይን የሚታይም ጭምር ስለሆነ( ለምሳሌ https://www.my.holisticbiblecollege.com/student/id_view.php?id=16) የምትልኩት ፎቶ ጥራቱን የጠበቀ መሆን አለበት።

✍️የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!
📞+251919741700 @infohbc
📞+251961416796 @infohbchawassa
📞+251955454574 @hbcafaanoromo
📞+251964773877 @hbcfreeclass
🎓Online Learning holisticbiblecollege.org
📱Telegram 👉@holisticbiblecollege


ሰርተፊኬት ፕሮግራም በተግባራዊ ስነመለኮት የባች ሰባት የጊዜ ሰሌዳ
በባች ሰባት #በነጻ የሚሰጠውን የሰርተፊኬት ፕሮግራም በኦንላይን መማር የምትፈልጉ ቀጥሉ ባለው ሊንክ ተመዝገቡ 👉🖨Register 👉https://my.holisticbiblecollege.com/student/register

✍️የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!
📞+251919741700 @infohbc
📞+251961416796 @infohbchawassa
📞+251955454574 @hbcafaanoromo
📞+251964773877 @hbcfreeclass
🎓Online Learning holisticbiblecollege.org
📱Telegram 👉@holisticbiblecollege


bereket-1.pdf
1.9Mb
bereket-2.pdf
2.1Mb
የመጽሐፍ ግብዣ

የጭንቀት ሕይወት ከመምራት የመገላገያው ዘዴ

📔ርዕስ፦በረከት ወይስ መርገም አንዱን ምረጥ!/Blessing or curse: You can choose!
👤ጸሐፊ፦ ዴሪክ ፕሪንስ
🗣ተርጓሚ፦ የማነህብርሃን እንዳለ
📑የገጽ ብዛት፦ 200

✍️የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!
📞+251919741700 @infohbc
📞+251961416796 @infohbchawassa
📞+251955454574 @hbcafaanoromo
📞+251964773877 @hbcfreeclass
🎓Online Learning holisticbiblecollege.org
📱Telegram 👉@holisticbiblecollege

20 last posts shown.