ይቺን አስተምሮት እንክችሁ ብያለሁ
መቅደም
ኢትዮጵያውያን አባቶች በማያልቀው የዕውቀት ፍላጎታቸው ብዛት ያላቸውን ዕውቀት ዳሰውታል ማለት ይቻላል ፡፡ ላለፉት ሺ ዓመታት ወገኖቻቸው በተዋሕስያንም ሆነ በእርኩሳን መናፍስት ሲታመምባቸው ከእግዚአብሔር ባገኙት ጥበብ ወገናቸውን ሲፈውሱበት ኖረዋል ፤ እስካሁንም አሉ ፡፡
ባለንበት ዘመንም ዕውቀቱ እየተመናመነ ቢሆንም አበው ብልሐተኛ ናቸውና በመጽሐፍ ዘግበውት እኛ ዘንድ አድርሰውታል ፡፡ በአብዛኛው ሰው ዘንድ ይህ ዕውቀት ለምን ይደበቃል የሚል ጥያቄ ይነሳል ፤ ጥያቄው እውነትም ተገቢነት ያለው ያለው ቢሆንም አበው ለምን መደበቅ አስፈለጋቸው የሚለውንም በተያያዥነት ማሰብ አስፈላጊ ነው ፡፡ አባቶች ይህንን ጥበብ ለመደበቅ የፈለጉት ከንፍገት ሳይሆን ከጥንቃቄ አኳያ ነው ፡፡ ማለትም ይህ ጥበብ ለበጎ ነገር እንደመዋሉ ሁሉ ለክፋትም የሚያውሉት ሉና በዚህ የተነሳ ልጆቻቸው በእግዚአብሔር ዘንድ ኩነኔ እነዳያገኛቸው በማሰብ ነው ፡፡ የሚሰጡትንም ሰው የሃይማኖቱን ጽናት ፣ የምግባሩ ብርታት በማየት ነው ፡፡ ይህንንም እያደረጉ እስከ ዘመናችን ደርሷል ፡፡
ይህ መጽሔተ ጥበብ ወ ፀ ደብዳቤ የተባለው መጽሐፍ በሃምሳ ሰባት ርእ ጉዳዮች ላይ ያሉትን ጸሎታት ከነገቢራቸው ማለትም ከነአተገባበራቸው የያዘ ሲሆን ይህ የመጀመሪው ክፍል መጽሐፍ በተከታታይም ሌሎች የአባቶች ጥበብን የምናወጣ መሆኑን እናሳውቃለን ፡፡
አባቶች ያስቀመጡትን የቀድሞ ድንበር አታፍርስ ( መ.ምሳ. 22 ፡ 28 ) ባለው አምላካዊ ቃል መሠረት ይህን ጥበብ ለክፋት ሳይሆን ለመልካም እንጠቀምበት ዘንድ እነሆ ብለናል ፡፡
አብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ምስጋና ይሁን አሜን !!!
በተለያየ ጉዳይ ማማክር ለምትፈልጉ 0915519458 ☎️
ይደውሉ
ጥበብ ታላቆን ታከብረለች 🙏