iChereta


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic


iChereta is an online platform that aggregates and delivers tender notices from various sources across Ethiopia. 🇪🇹
@iCheretaBot | iChereta.com
Android:
https://bit.ly/iChereta-APK
iPhone:
https://bit.ly/iChereta-IOS

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter


🔔 Auction Notice!🔔

Ethio Telecom – International Competitive Bid for the Procurement of Optical Fiber Visual Fault Locators (Red Light Detectors) Under a Master Frame Agreement

Click the link below to get full information about the auction!

https://t.me/iCheretaBot/tender?startapp=38459


🔔 የሐራጅ ማስታወቂያ!🔔

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ፦ የሐራጅ መነሻ ዋጋ 650,000 ብር ፣ የይዞታው ስፋት 105 ካ/ሜ የሆነ ቤት

https://t.me/iCheretaBot/tender?startapp=38163


🔔 ግልጽ ጨረታ🔔

የአዳማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የስቴሽነሪ ፣ የኤሌክትሪክ ፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣ የኮንስትራክሽን ፣ የጋርመንት ፣ የአውቶሞቲቭ ፣ ለሆቴል እና ለውበት ሳሎን ማሠልጠኛ የሚውሉ እቃዎችን ህጋዊ አቅራቢ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ሰለጨረታው ሙሉ መረጃ ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ…👇
https://t.me/iCheretaBot/tender?startapp=37758


🔔 ግልጽ ጨረታ🔔

የኖርዝ-ኢስት የዕቃና የጉምሩክ አስተላላፊ አ.ማ. አውቶሞቢል(ሞዴል ATOZ (አቶዝ)) ባለበት ሁኔታ ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ሰለጨረታው ሙሉ መረጃ ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ…👇
https://t.me/iCheretaBot/tender?startapp=37548


🔔 የጨረታ ማስታወቂያ!🔔

ሸሪፍኮም ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ከጣሊያን አገር ያስመጣቸውን የ I C S A የበር እጀታና ቁልፎች ፍላጎት ያላቸው በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ ተጫራች ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ፡፡


ሰለጨረታው ሙሉ መረጃ ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ…👇
https://t.me/iCheretaBot/tender?startapp=37567


🔔 የጨረታ ማስታወቂያ!🔔

በምስራቅ ወለጋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የሲኖትራከ መኪና መሸጥ ይፈልጋል፦ ሰሌዳ ቁጥሩ ኢት-03-A26288 ፣ የሽያጭ መነሻ ዋጋ 7,653,702.91 ብር

ሰለጨረታው ሙሉ መረጃ ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ…👇
https://t.me/iCheretaBot/tender?startapp=37338


🔔 የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ!🔔

የኢት/ያ የልብ ማኅበር የ 2016 ዓ.ም. በጀት ዓመት ሂሳብ ለማስመርመር በተፈቀደለት እንዲሁም የዘመኑን ግብር የከፈሉና የሙያ ፍቃዳቸውን ያሣደሱ ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል።

ሰለጨረታው ሙሉ መረጃ ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ…👇

https://t.me/iCheretaBot/tender?startapp=37204


🔔 ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ!🔔

የአዲስ አበባ ከተማ አስ/ር የኮንስትራክሽን ዲዛይን ፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት 250 KVA ጀነሬተር እና ዌል ኤክስቫተር ህጋዊ አቅራአቢ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ሰለጨረታው ሙሉ መረጃ ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ…👇
https://t.me/iCheretaBot/tender?startapp=37152


🔔 የሐራጅ ማስታወቂያ!🔔

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ፦ የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ 15,932,729 ብር ፣ በፕሮፖርሽን ስፋቱ 126 ካ/ሜ አጠቃላይ በፕሮፖርሽን የሚደርደሰው 323 ካ/ሜ ላይ ያረፈ

https://t.me/iCheretaBot/tender?startapp=36868


🔔 ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ!🔔

የሲዳማ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ኤሌክትሮኒክስ ፣ ሞተር ሳይክል ፣ የምድርና የጠረጴዛ ሚዛን ማነፃፀሪያ ህጋዊ አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ሰለጨረታው ሙሉ መረጃ ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ…👇

https://t.me/iCheretaBot/tender?startapp=36755


🔔 ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ!🔔

የአቃቂ ቤዝክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የ Hot-dip galvanization የአገ/ት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ አቅራቢ ድርጅቶችን በሃገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ሰለጨረታው ሙሉ መረጃ ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ…👇

https://t.me/iCheretaBot/tender?startapp=36691


🔔 ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ!🔔

አልቪማ የምግብ አምራች ኃየተ/የግ/ማህበር ይዞታው አዲስ የሆነ (1500 KM) የ2021 ሞዴል MXAA54L-ANXGB ቶዮታ RAV4 ተሽከርካሪን በሁለተኛ ዙር ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ሰለጨረታው ሙሉ መረጃ ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ…👇

https://t.me/iCheretaBot/tender?startapp=35628


መልካም ገና!

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ!


🔔 የጨረታ ማስታወቂያ!🔔

አማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት ለዋናው መ/ቤት ሰራተኞች አገ/ት የሚውሉ ሶፍት ፣ የገላ ሣሙና እና የልብስ ሳሙና በቀረበው ናሙና መሰረት በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ አቅራቢ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ሰለጨረታው ሙሉ መረጃ ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ…👇

https://t.me/iCheretaBot/tender?startapp=32397


የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ፦ የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ 25,383,925 ብር ፣ የቦታው ስፋት 75 ካ.ሜ
https://t.me/iCheretaBot/tender?startapp=30937


🔔 የጨረታ ማስታወቂያ!🔔

ግልጽ ጨረታ፦ የዱራሜ ማረሚያ ተቋም በ207 በጀት ዓመት የህግ ታራሚዎችን የቀለብ እህል ማጣፋጫ እና የማገዶ ፍልጥ እንጨት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ሰለጨረታው ሙሉ መረጃ ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ…👇

https://t.me/iCheretaBot/tender?startapp=30168


🔔 የጨረታ ማስታወቂያ!🔔

የኢት/ያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለረጲ ደረቅ ቆሻሻ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የሚያገለግሉ የማለስለሻ የግሪስ ቅባት (Lubricant Oil) እና (Grease) ግዥ እና የኬሚካል ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ አቅራቢ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።

ሰለጨረታው ሙሉ መረጃ ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ…👇

https://t.me/iCheretaBot/tender?startapp=28904


🔔 የሐራጅ ማስታወቂያ!🔔

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ፦ የሐራጅ መነሻ ዋጋ 7,473,675 ብር ፣ የቦታው ስፋት 175 ካ.ሜ

https://t.me/iCheretaBot/tender?startapp=26577


🔔 የጨረታ ማስታወቂያ!🔔

ዳሽን ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር ማስያዣነት የያዘውን የጭነት ተሸከርካሪ ከነተሳቢው ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል።

ሰለጨረታው ሙሉ መረጃ ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ…👇

https://t.me/iCheretaBot/tender?startapp=26213


🔔 የጨረታ ማስታወቂያ!🔔

ስኬት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር ማስያዣነት የያዛቸውን ተሸከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል።

ሰለጨረታው ሙሉ መረጃ ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ…👇

https://t.me/iCheretaBot/tender?startapp=26166

20 last posts shown.

2 846

subscribers
Channel statistics
Popular in the channel

🔔 ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ!🔔 የሲዳማ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ኤሌክትሮኒክስ ፣ ሞተር ሳይክል ፣ የምድርና የጠረጴዛ ሚዛን...
🔔 የሐራጅ ማስታወቂያ!🔔 የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ፦ የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ 15,932,729 ብር ፣ በፕሮፖርሽን ስፋቱ 126 ካ/ሜ አጠቃላይ በ...
🔔 ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ!🔔 የአዲስ አበባ ከተማ አስ/ር የኮንስትራክሽን ዲዛይን ፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት 250 KVA ጀነሬተር እና ዌል ኤክስቫተ...
🔔 የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ!🔔 የኢት/ያ የልብ ማኅበር የ 2016 ዓ.ም. በጀት ዓመት ሂሳብ ለማስመርመር በተፈቀደለት እንዲሁም የዘመኑን ግብር የከ...
🔔 ግልጽ ጨረታ🔔 የኖርዝ-ኢስት የዕቃና የጉምሩክ አስተላላፊ አ.ማ. አውቶሞቢል(ሞዴል ATOZ (አቶዝ)) ባለበት ሁኔታ ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾችን በግልፅ...