🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮

Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified

ቁርአንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ ለመረዳት የሚያስችሉ ተከታታይ ሙሐደራዎች አጠር አጠር ያሉ የነብዩ ﷺ ሓዲሶችን እና የሰለፎችን ንግግሮች የሚያገኙበት ቻናል ነው። በተለየመልኩ የኡስታዝ አብዱልዋሲዕን ደርሶች ሚያገኙበት ቻናል ነው።
[ "الدين النصيحة"، قلنا ፡ لمن يا رسول الله؟ قال፡" لله ولكتابه ولرسوله ولأئمة المسلمين وعامتهم "].ሙስሊም ፥ 55

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter

Forward from: የኡስታዝ ኢልያስ አሕመድ የትምህርት መድረክ (official)
አዲስ መፅሐፍ በገበያ ላይ...

ገንዘብና ወለድ - እውነታ እና ብዥታ

በሸይኽ ኢልያስ አህመድ የተዘጋጀ በአይነቱ ልዩ ጥናታዊና ወቅታዊ መፅሐፍ

ዋጋ = 400 ብር

በሚከተሉት መደብሮች ይገኛል
1) ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር (18 ማዞርያ)
2) አት'ተውባ የመጻሕፍት መደብር (አንዋር መስጂድ)
3) አት'ተቅዋ የመጻሕፍት መደብር (ቤተል)
4) ዛዱል መዓድ የመጻሕፍት መደብር (ፋሪ)

الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات!

https://t.me/ustazilyas

የዛሬው የዐቒደቱል-ዋሲጢያህ ደርስ ክፍል 1⃣4⃣ በፎቶ 👆👆

👆👆
#አሏህ_ይዘንልህና_እወቅ

🔊ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም ቁ.1⃣5⃣📚
📕የእለተ ማክሰኞ የዓቂዳ ደርስ

📖የኪታቡ ስም ፦ አልዐቒደቱል-ዋሲጢያህ
إسم الكتاب ፡ " العقيدة الواسطية "

📝የኪታቡ ፀሐፊ ፦ ሸይኹል-ኢስላም ተቕዩዲን አቡልዐባስ አሕመድ ቢን ዐብዱልሐሊም ቢን ዐብዱሰላም ቢን ተይሚያህ (አሏህ ይዘንላቸው)
صاحب الكتاب ፡ شيخ الإسلام تقي الدين أبو العباس أحمد بن عبد الحليم بن  عبد السلام بن تيمية.(رحمه الله)
✅ደርስ ክፍል ፦ 1⃣4⃣

👤የቂርአቱ አቅራቢ ፦ ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ (አሏህ ይጠብቀው)
أستاذ ፡ أبو يحيى عبد الواسع.(حفظه الله)

🧤የዛሬው ደርስ የሚያካትተው ፦

🔻የአሏህ የعفو/ይቅር ባይነት እና የعزة/የአሸናፊነት ባህሪዎች ማብራሪያ
__
🔉ደርሱን ዳውንሎድ ለማድረግ
⏬ ⏬ ⏬  
https://t.me/ibnyahya7/10124

📚የኪታቡን pdf ዳውንሎድ ለማድረግ
⏬ ⏬ ⏬
https://t.me/ibnyahya7/9976
__
✍️አቡሓያት አሕመድ ኢብን ያሕያ @ Ibn Yahya Ahmed
📆 ጀማዱልአኺር 23/1446ሂ. # ታህሳስ 15/2017. # Dec.24/2024.
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
{ من يرد الله به خيرا يفقهه في الدين }. رواه البخاري
[ አላህ ኸይርን የሻለት ሰው የዲኑን ግንዛቤ ይሰጠዋል። ] (ቡኻሪ ፥ 71)

{ من دلَّ على خير، فله أجر فاعله }. رواه مسلم
[ ወደ ኸይር ነገር ያመላከተ ፤ የሰሪውን ያክል ምንዳ አለው። ] (ሙስሊም ፥ 1893)
°
🏴ኪታብን አንዴ ቀርቼዋለው ብለህ አትዘናጋ ፤ በሌላ ኡስታዝ ላይ ደግመህ ስትቀራ ተጨማሪ እውቀት እንደምታገኝ አስታውስ 🏴
➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 
📣ለሌሎች ሙሓደራዎች, ደርሶች, አጠር አጠር ያሉ ፈትዋዎችን, የነቢዩ - ﷺ - ሐዲሶችን እና የሰለፎችን ንግግር ለማግኘት ይህን የቴሌግራም ቻናል ጆይን ያድርጉ ፦ https://telegram.me/ibnyahya7 

📢በኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ ተቀርተው ያለቁ ደርሶችን ለማግኘት ይህን ቻናል ይቀላቀሉ ፦ https://t.me/ibnyahya77

✅የፌስቡክ ፔጃችንን ላይክ ያድርጉ፦ https://m.facebook.com/ibnyahy7

ዐቒደቱል-ዋሲጢያህ ክፍል 14 በኡስታዝ ዐብዱልዋሲዕ
@ibnyahya7

የእለተ ማክሰኞ የ"ዐቒደቱል-ዋሲጢያህ" የዐቒዳ ደርስ ክፍል 1⃣4⃣👇👇

▪️መንሀጅ ነክ ጥያቄና መልሶች 7⃣1⃣

🔻 አንድ ነገር #ተሸቡህ ወይም ከካፊሮች ጋር መመሳሰል የሚባለው መቼ ነው?
°
👤በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
___
©ዲን መመካከር ነው - الدين النصيحة
በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/10122
በዩቲዩብ ፦ https://youtu.be/RJF26PnJmac?si=29Mkmyp_8ic4FbjX
በቲክቶክ ፦ https://vm.tiktok.com/ZMkMoXTMu/ https://vm.tiktok.com/ZMhomkbxW/
በፌስቡክ ፦ https://www.facebook.com/share/v/DLJYRrY5KHjNf5hD/

71.ተሸቡህ የሚባለው መቼ ነው? .. 👇👇

▪️ሙሐደራ ቁ.16

🔻ርእስ ፦ ሺዓዎች ማን ናቸው?

ክፍል.2

🗣 አቅራቢ ፦ ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
____
©ዲን መመካከር ነው - الدين النصيحة
በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/10120
በዩቲዩብ ፦ https://youtu.be/J92uzgLheLQ?si=L1GBkA6EBhGgzrt1
በቲክቶክ ፦ https://vm.tiktok.com/ZMk63Vg2D/
በፌስቡክ ፦ https://www.facebook.com/share/v/e2pbHWPSTZof6Frj/

ሙሐደራ ቁ.16 ... ሺዓዎች ማን ናቸው? .. ክፍል 2 .. 👇👇

🗞 || ወደ አላህ ሽሹ?

🕌 || የጁሙዓ ኹጥባ

በአማርኛ 5:00 ደቃቃ ላይ ይጀራል።

🗯 በኡስታዝ ዐብዱልዋሲዕ ሸይኽ ነስሮ

🗓 ዛሬ ጁምዐ 11/4/2017
---------------------------

▸ በኡስታዝ ዐብዱልዋሲዕ ሸይኽ ነስሮ
---------------------------
▸💧https://t.me/Menhajadama

Forward from: Ibn Yahya Ahmed
▪️ሰሌን ላይ!

🔻ከአብደሏህ ቢን መስዑድ - ረዲየሏሁዓንሁ ተይዞ እንደተወራው እንዲህ አለ ፡ የአሏህ መልእክተኛ - ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም - ሰሌን ላይ ተኙና ጀርባቸው ላይ የሰሌኑ ፋና እየታየ ተነሱ ፤ እኛም የአሏህ መልእክተኛ ሆይ! የተመቸ ምንጣፍ ብናዘጋጅሎትስ አልናቸው እሳቸውም እንዲህ አሉ ፦ " እኔና ዱንያ ምን አገናኘን ፤ እኔኮ ዱንያ ውስጥ ልክ ዛፍ ስር እንደተጠለለና ትቷት እንደሄደ መንገደኛ እንጂ ሌላ አይደለሁም " (ቲርሚዚይ ፥ 2377).

@ibnyahya777

▪️ገንዘቤ!

🔻ከዐብደሏህ ኢብኒሽሺኪኪር - ረዲየሏሁዐንሁ - ተይዞ እንደተወራው እንዲህ አለ ፡ ነብያችንን - ሰለሏሁዓለይሂ ወሰለም - { ألهاكم التكاثر } እየቀሩ ወደነሱ መጣው እናም እንዲህ አሉ ፦ " የአደም ልጅ ንብረቴ ንብረቴ ይላል ፤ አንተ የአደም ልጅ ሆይ! ከንብረትህ በልተሀው ያጠፋሀው ወይም ለብሰህ ያበሰበስከው ወይም ደግሞ ሰደቃ አውጥተህ ለአኺራህ ያሳለፍከው ካልሆነ በስተቀር ምን ንብረት አለህ? " (ሙስሊም ዘግቦታል).

@ibnyahya777

Forward from: Ibn Yahya Ahmed
▪️ዱንያ!!

🔻ከአቢዘር - ረዲየሏሁዓንሁ ተይዞ እንደተወራው ፡ የአሏህ መልእክተኛ - ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም - እንዲህ አሉ ፦ " ዱንያ የሙእሚን እስር ቤት ነው ፤ የካ*ፊ*ር ደግሞ ጀነት ነው። " (ሙስሊም ዘግቦታል).

@ibnyahya777

የዛሬው የዐቒደቱል-ዋሲጢያህ ደርስ ክፍል 1⃣3⃣ በፎቶ 👆👆

👆👆
#አሏህ_ይዘንልህና_እወቅ

🔊ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም ቁ.1⃣5⃣📚
📕የእለተ ማክሰኞ የዓቂዳ ደርስ

📖የኪታቡ ስም ፦ አልዐቒደቱል-ዋሲጢያህ
إسم الكتاب ፡ " العقيدة الواسطية "

📝የኪታቡ ፀሐፊ ፦ ሸይኹል-ኢስላም ተቕዩዲን አቡልዐባስ አሕመድ ቢን ዐብዱልሐሊም ቢን ዐብዱሰላም ቢን ተይሚያህ (አሏህ ይዘንላቸው)
صاحب الكتاب ፡ شيخ الإسلام تقي الدين أبو العباس أحمد بن عبد الحليم بن  عبد السلام بن تيمية.(رحمه الله)
✅ደርስ ክፍል ፦ 1⃣3⃣

👤የቂርአቱ አቅራቢ ፦ ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ (አሏህ ይጠብቀው)
أستاذ ፡ أبو يحيى عبد الواسع.(حفظه الله)

🧤የዛሬው ደርስ የሚያካትተው ፦

🔻اياة كونية، اياة شرعية / صفة ذاتية، وصفة فعلية

🔻የአሏህ مكر، كيد ሴራን የማሴር ባህሪና እነዚህን ባህሪያቶች ስናምን ልናደርጋቸው የሚገጡ ጥንቃቄዎች
__
🔉ደርሱን ዳውንሎድ ለማድረግ
⏬ ⏬ ⏬  
https://t.me/ibnyahya7/10110

📚የኪታቡን pdf ዳውንሎድ ለማድረግ
⏬ ⏬ ⏬
https://t.me/ibnyahya7/9976
__
✍️አቡሓያት አሕመድ ኢብን ያሕያ @ Ibn Yahya Ahmed
📆 ጀማዱልአኺር 16/1446ሂ. # ታህሳስ 8/2017. # Dec.17/2024.
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
{ من يرد الله به خيرا يفقهه في الدين }. رواه البخاري
[ አላህ ኸይርን የሻለት ሰው የዲኑን ግንዛቤ ይሰጠዋል። ] (ቡኻሪ ፥ 71)

{ من دلَّ على خير، فله أجر فاعله }. رواه مسلم
[ ወደ ኸይር ነገር ያመላከተ ፤ የሰሪውን ያክል ምንዳ አለው። ] (ሙስሊም ፥ 1893)
°
🏴ኪታብን አንዴ ቀርቼዋለው ብለህ አትዘናጋ ፤ በሌላ ኡስታዝ ላይ ደግመህ ስትቀራ ተጨማሪ እውቀት እንደምታገኝ አስታውስ 🏴
➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 
📣ለሌሎች ሙሓደራዎች, ደርሶች, አጠር አጠር ያሉ ፈትዋዎችን, የነቢዩ - ﷺ - ሐዲሶችን እና የሰለፎችን ንግግር ለማግኘት ይህን የቴሌግራም ቻናል ጆይን ያድርጉ ፦ https://telegram.me/ibnyahya7 

📢በኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ ተቀርተው ያለቁ ደርሶችን ለማግኘት ይህን ቻናል ይቀላቀሉ ፦ https://t.me/ibnyahya77

✅የፌስቡክ ፔጃችንን ላይክ ያድርጉ፦ https://m.facebook.com/ibnyahy7

ዐቒደቱል-ዋሲጢያህ ክፍል 13 በኡስታዝ ዐብዱልዋሲዕ
@ibnyahya7

የእለተ ማክሰኞ የ"ዐቒደቱል-ዋሲጢያህ" የዐቒዳ ደርስ ክፍል 1⃣3⃣👇👇

Video is unavailable for watching
Show in Telegram
በቴሌብር ነሲሓን እንዴት መደገፍ ይችላሉ?

Video is unavailable for watching
Show in Telegram
በቴሌብር ነሲሓን እናሻግር

20 last posts shown.