የኤሌክትሪክ መኪና ላይ 5 በመቶ የጉምሩክ ቀረጥ ጭማሪ መደረጉ ተሠምቷል።
መንግሥት ከውጭ መሉ በሙሉ ተገጣጥመው በሚገቡ በኤሌክትሪክ በሚሠሩ የቤት አውቶሞቢሎች ላይ የ5 በመቶ የጉምሩክ ቀረጥ ጭማሪ አድርጓል። በዚህ መሠረት በተሽከርካሪዎቹ ላይ የጉምሩክ ቀረጡ ከ15 በመቶ ወደ 20 በመቶ አድጓል። አንዳንድ የተሽከርካሪ አስመጪዎች፣ የታክስ ጭማሪው ሥራ ላይ ሲውል የተሽከርካሪ ዋጋ በከፍተኛ ደረጃ ሊጨምር እንደሚችል ለዋዜማ ተናግረዋል። ዓለማቀፉ የገንዘብ ድርጅት፣ መንግሥት ከታክስ የሚያገኘውን ገቢ እንዲጨምር ማሳሰቡ ይታወሳል።
Join👉 https://t.me/kedircar