ከፍታ ለወጣቶች


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic


ከፍታ የእናንተ የወጣቶች ፕሮግራም ነው፡፡
ከፍታ ከ አሜሪካ የልማት ተራድኦ (ዩኤስኤ አይዲ) በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በአምሬፍ ሔልዝ አፍሪካ እና አጋሮቹ
ከኢትዮጵያ ወጣቶች ጋር በቅንጅት የሚተገበር ፕሮጀክት ሲሆን ወጣቶች የእራሳቸውን ኢኮኖሚያዊ አቅም፣ የሲቪል እና
ማህበራዊ ተሳትፎ እንዲያሳዳጉ ይሰራል፡፡

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter




🎓 Talent Cloud Scholarship – Now Open!

Safaricom Ethiopia, Amref Health Africa, and the Vodafone Foundation are joining forces to offer a free, one-year online program to help young Ethiopians (ages 18–35) gain practical skills in tech fields like software development, data science, and AI.

✅ Learn at your own pace
✅ Monthly data support included
✅ Mentorship and job placement opportunities

📅 Application deadline 24 April 2025
📌 Click the link below, register and take the short assessment.

https://register.kefeta.et/

Spaces are limited—apply early!

#TalentCloudScholarship #DigitalSkills #SafaricomEthiopia #AmrefHealthAfrica #VodafoneFoundation

3.4k 2 148 12 4

🎓 ነጻ የኦንላይን ስልጠና ዕድል ምዝገባ ተጀመረ፤ አሁኑኑ ይመዝገቡ!

ቮዳፎን ፋውንዴሽን፣ አምረፍ ሄልዝ አፍሪካና ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በጋራ ዕድሜያቸው ክ18 – 35 ዓመት ላሉ ኢትዮጵያውያን ውጣቶች ለአንድ ዓመት የሚቆይ ነጻ የኦንላይን ስልጠና ዕድል በቴክኖሎጂ ዘርፎች ማለትም በሶፍት ዌር ደቨሎፕመንት፣ ዳታ ሳይንስና አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ አዘጋጅተዋል፡፡

✅ ባሉበት ቦታ ሆነው በሚመችዎት ሁኔታ ስልጠናውን መውሰድ ይችላሉ፤
✅ ለአንድ ዓመት ወርሃዊ ዳታ ጥቅል (6 ጊጋ ባይት) ይሰጣል፤
✅ ሜንተርሺፕና የስራ ትስስር ዕድሎች ይመቻቻሉ፤

📅 የመመዝገቢያ ጊዜ እስከ ሚያዝያ 16፣ 2017 ዓ.ም
📌 ለመመዝገብ በጣም ቀላል ነው፤ ከታች የተቀመጠውን ሊንክ ይጫኑ፣ ይመዝገቡ፣ ምዘናውን ይውሰዱ፤

https://register.kefeta.et/

ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ አሁኑኑ እንዲመዘገቡ ይመከራል!

#TalentCloudScholarship #DigitalSkills #SafaricomEthiopia #AmrefHealthAfrica #VodafoneFoundation

2.9k 0 147 3 15









Internship opportunities for the youth!












ታላቅ የስልጠና እድል በነጻ በኦንላይን ከቤትዎ ከኢንተርናሽናል ሰርተፍኬት ጋር ❕❕

ሪስኪልንግ ረቮሉንሽን አፍሪካ ፣  የዓለም አቀፍ የበጎ ፈቃደኞች ጥረት ማህበር (አይአቪ)  ከአይቢኤም ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የክህሎት ማበልጸግያ ፕሮግራም ሲሆን የተለያዩ ነጻ ኮርሶች ከ ነጻ ሰርተፍኬቶች ጋር አካቷል።

📌መጀመርያ እዚጋ መመዝገብ 👉 ሊንክ
📌 ኮርሶቹን እዚጋ መፈለግ 👉 ሊንክ
📌 የምትፈልጉትን ኮርስ መርጣችሁ ENROLL ማድረግ
📌 ኮርሱን ስትጨርሱ MARK COMPLETE ሚለውን መጫን
📌 IBM ሰርተፍኬት የሚሰጠው CREDLY ላይ ስለሆነ አካውንት እዛ ላይ ማውጣት ከዛ ኮርስ በጨረሳችሁ በ 1 ቀን ውስጥ በኢሜይል ይላክላቿል
📌 የተለያየ ከ ኮርሶቹ ጋር የተያያዙ ጥያቄዎች ካላቹ ይሄን ግሩፕ ይቀላቀሉ 👉 ግሩፕ
📌 ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም


መመዝገብያ ሊንክ | ኮርሶቹን መውሰጅያ ሊንክ

ቴሌግራም |ዌብሳይት | ሊንክድን


እስከ 100 ሺህ ብር ብድር ያግኙ !
ከፍታ የወጣቶች ገንዘብ ቁጠባና ብድር
https://www.tiktok.com/@kefeta.youth.sacco/video/7480142029037538565?_r=1&_t=ZM-8uZ8vrZ4H0H


https://www.tiktok.com/@kefeta.youth.sacco?_t=ZM-8uAvzuMu4RC
kefeta Youth Sacco on TikTok
@kefeta.youth.sacco 0 Followers, 0 Following, 0 Likes - Watch awesome short videos created by kefeta Youth Sacco


ሁሉን በአንድ መስኮት
ስለ ‘የአንድ መስኮት አገልግሎት መስጫ ማዕከላት/One Stop Centers/’ ሰምታችህ ታዉቁ ይሆናል፤ ቆይ ግን በእነዚህ ማዕከላት ምን ምን አይነት አገልግሎቶች አሉ?
ወደነዚህ ማዕከላት በቶሎ መሄድ ምን ጥቅም አለዉ?
የዛሬ ዝግጅታችን ስለዚህ በስፋት ያብራራል። መልካም ቆይታ።

...............................................................................................
👉ሃሳብ አስተያየታችሁን በዚሁ ቴሌግራም አካውንታችን ያድርሱን...
እንዲሁም በስልክ ቁጥራችን👇👇👇

📲 09 40 44 55 66 / 09 41 44 55 66
📞 ደዉሉልን ሀሳብ አስተያየቶቻችሁን እንቀበላለን!

🙏መልካም ቆይታ!


የበጎ ፍቃድ ሥራ ለኛ ለወጣቶች ምንድን ነው?
እኛ ወጣቶች ምን ያህል ለማህበረሰባችን የበጎ ሥራ እናከናውናለን? የበጎ ሥራ ሥናከናውን የምናገኘው ጥቅምስ ምንድን ነው?
እኛስ ምን እንጠቀማለን?
በበጎ ፈቃድ ብናገለግል ሰዎችን ከመርዳት በዘለለ እኛስ ምን እንጠቀማለን? ከስራ ዝግጁነት አንጻርስ? ከፍታ ፕሮጀክትስ እዚህ ላይ ምን ይሰራል፣ ወጣቶችንስ እንዴት ይጠቅማል? ለሚሉ ጥያቄዎቻችን ባለሙያው አቶ ወንድይፍራው መልስ አላቸው።
...............................................................................................
👉ሃሳብ አስተያየታችሁን በዚሁ ቴሌግራም አካውንታችን ያድርሱን...
እንዲሁም በስልክ ቁጥራችን👇👇👇

📲 09 40 44 55 66 / 09 41 44 55 66
📞 ደዉሉልን ሀሳብ አስተያየቶቻችሁን እንቀበላለን!

🙏መልካም ቆይታ!


እድል ለእድላዊት

"ድሮ ላይ እኔን ጠዋት ማግኘት ከባድ ነበር! አሁን ላይ ግን ተቀይሬአለው።"

ባለታሪካችን እድላዊት ለይኩንን ምን ቀየራት? ተሞክሮዋን አካፍላናለች።
👉ሃሳብ አስተያየታችሁን በዚሁ ቴሌግራም አካውንታችን ያድርሱን...
እንዲሁም በስልክ ቁጥራችን👇👇👇

📲 09 40 44 55 66 / 09 41 44 55 66
📞 ደዉሉልን ሀሳብ አስተያየቶቻችሁን እንቀበላለን!

🙏መልካም ቆይታ!


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
አቤኔዘርን በስራ ቦታ የሚያውቁት ሁሉ ስለ ስራ ስነምግባሩ ይመሰክሩለታል ። ይህ የስራ ቦታ ተቀባይነት ግን በአንድ ጀምበር የመጣ አይደለም እንደውም እሱ እንደሚለው "ሰዎችን ከማገልገል በፊት እራስን ማነጽ የሚባል ነገር አለ!" ሰውን ማገልገል (በበጎ ፈቃድ ማገልገል) ከህሊና እርካታ በዘለለ እንዴት እራስን ለማነጽ ይጠቅማል ? አቤኔዘር በታሪኩ ይመልስልናል።🗣🔊📢 🎉💪

👉ሃሳብ አስተያየታችሁን በዚሁ ቴሌግራም አካውንታችን ያድርሱን...
እንዲሁም በስልክ ቁጥራችን👇👇👇

📲 09 40 44 55 66 / 09 41 44 55 66
📞 ደዉሉልን ሀሳብ አስተያየቶቻችሁን እንቀበላለን!

🙏መልካም ቆይታ!

20 last posts shown.