ቀለም መፅሐፍ እና poem 📖


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Bookmaking


🎁 በዚህ ቻናል ውስጥ የተለያዩ አዲስና ቆየት ያሉ መፅሐፍቶችን በPDF መልክ ያገኛሉ::
📚መፅሐፍ በየዕለቱ የሚያጋጥመንን የህይወት ጉድፍ የሚያስወግድልን የነፍሳችን ማጠቢያ ነው😇😇😇😇
creator 👉...... @Lij_abdisa
📥 ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
PROMOTION 📩 @Lij_abdisa

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Bookmaking
Statistics
Posts filter


ተረት ተረት 

አንበሳ ቀበሮን ጠራና "በጣም ርቦኛል የምበላው ነገር አምጣልኝ፣አለበለዚያ አንተን እበለሀለሁ" ይለዋል። ቀበሮ አህያ ጋር ሄደና " ወንድሜ አህያ፣ እንኳን ደስ አለህ! አያ አንበሳ በእንስሳት ሁሉ ላይ ሊያነግስህ ይፈልጋል ቶሎ እንሂድ" አለው። አህያ ከአመዱ ላይ ዘሎ ተነሳና ተያይዘው መንገድ ጀመሩ።  እንደደረሱ አንበሳ ተስገብግቦ የአህያውን ጆሮ ገነጠለው። ንግስና አስቦ የሄደው አህያ በገጠመው አደጋ ደንግጦ የሞት ሞቱን ተፈተለከ። ከዛ የሮጠ ቤቱ ደርሶ እንደተቀመጠ ቀበሮ እያለከለከ ደረሰና "ምን ነካህ አንተ ጅል?! " ይለዋል።
"እንዴ ጆሮየን ገነጠለውኮ፤ ሊበላኝ ነበ፤ በሰላም ላንግስህ ብሎ ጠርቶ ...." 
"አይ አህያ ደደብ ነህ ሲሉ ሀሜት ይመስለኝ ነበር...አያ አንበሳ  ለንግስና ዘውድ ሲጭንልህ ይሄ ከርፋፋ ጆሮህ ዘውዱን ስለማያስገባው በቅድሚያ ጆሮህን ለማስተካከል ነበርኮ ጆሮህን የቆረጠው፤ ጆሮ ያለው ንጉስ አይተህ ታውቃለህ? አንበሳ ምን አጥቶ ነው የአንተን ጆሮ የሚበላው?

አህያ ባለአዋቂነቱ እያፈረ ቀበሮን ተከትሎ ወደንግስና ቦታው አዘገሙ።

9.2k 0 84 24 298

ፍቅር እስከ መቃብር - ሀዲስ ዓለማየሁ.pdf
6.0Mb
🥹🥹 ፍቅር እስከ መቃብር
ሀዲስ ዓለማየሁ

በቅርቡ tiktok እንጀምራለን followe አርጉን🔥
tiktok.com/@kelam.book
tiktok.com/@kelam.book

16.8k 0 74 10 118

ጽሞና.pdf
27.1Mb
#ጽሞና
(In The Sphere of Silence)

#ደራሲ- ቪጃይ ኤሽዋረን

#ተርጓሚ- ዳንኤል ጥሩነህ

ህልምህ ዕውን የሚሆነው ውስጥህ
የሚገኘው ነገር መመልከት ስትችል ብቻ ነው። ውጪውን ከማያየውና ከማያልመው ሰው ይልቅ ወደ ውስጡ የሚመለከት እሱ ይነቃል።

      ምርጥ የተባለውን ህይወት ለመኖር የከሰል ዋጋ አለኝ ብሎ የሚያስበውን ሰውዬ እንቁ እንደሆነ እንዲያስብ ማድረግ ብቻ በቂ ነው። የትኛውም ዓይነት ድፍድፍ ማዕድን ያለብዙ ልፋት ወደ ዕንቁነት ሊቀየር አይችልም። ጥያቄው ሊሆን የሚገባው ዕንቁ መሆንን ሲፈልግ የሚጠይቀውን ዋጋ ለመክፈል ተዘጋጅቻለሁ ወይ? የሚለው ነው።


#መልካም_ንባብ👇


yemot guzo.PDF
14.3Mb
የሞት ጉዞ

በቅርቡ tiktok እንጀምራለን followe አርጉን🔥
tiktok.com/@kelam.book
tiktok.com/@kelam.book


ኢሎን ማስክ

"በህይወቴ ካጋጠሙኝ በጣም አስቸጋሪ ሁኔታዎች አንዱ በአካውንቴ  30 ሚሊዮን ዶላር ብቻ የቀረ ጊዜ ነው ።" ብሎ ነበር፡፡

እና አንተ  በህይወትህ ያጋጠመህ በጣም አስቸጋሪ ጊዜ በአካውንትህ ምን ያህል ቀርቶ ነበር ? ? 🤔 😂

29k 0 116 121 392

የስንብት ቀለማት.pdf
913.5Kb
📚ርዕስ የስንብት ቀለማት
📖ደራሲ - አዳም ረታ ፣
📚ዘውግ - ልብወለድ
📖የህትመት ዘመን -
💥📝የገፅ ብዛት -

የአዳም ረታን "የስንብት ቀለማት" ማንበብ፣ ማንበብ ሳይሆን ገብቶ መኖር ነው! አንዲት ሙሉዋን የማላስታውሳት የሩቅ ምስራቅ ታሪክ አለች! ሰዓሊው ስለቀርቀሃ ተክል እያንዳንዷ ቅጠልና ግንድ "ስትራክቸር" ለብዙ ዓመታት አጠና አጠና አጠናና ፣ የንጉሱ ግድግዳ ላይ ሳለለት ...ንጉሱ ወደተሳለበት ክፍል ስዕሉን ለመመልከት ገባ ፤ ግን አልተመለሰም! "የት ሄደ?" ሲባል፣ ሰዓሊው ሲበዛ እውነተኛውን ጫካ ስለሳለው በቃ በስዕሉ ጫካ ውስጥ ገብቶ ተሰወረ ይለናል

...የአዳም ስራም እንደዛ ነው ፤ልብወለድ ነው ፣ ልናነብ እንገልጠዋለን ፣ግን አንመለስም ፤በቃ በዛው እንጠፋለን! በመጨረሻው ገፅ በኩል ማን ሁነን ፣ምን ሁነን እንደምንወጣ አናውቅም!

28.3k 0 104 9 119

❤️😄ባል ሚስቱን ወደ ስጦታ መሸጫ ይዟት ይሄድና
❤️"የኔ ማር ለእናቴ የምሰጣት ቆንጆ ስጦታ ምረጭልኝ አላት።

እሷም በጣም ስለቀናች ርካሽ ስጦታ መረጠች
ባልም ስጦታውን አስጠቅልሎ ወደ እናቱ ቤት
እንደሚሄድ ነግሯት ተለያዩ።

ግን ማታ ላይ የመረጠችውን ስጦታ አምጥቶ ሰጣት።ዉዴ ምርጫሽን ሳላውቅ ቀርቼ ሳይሆን ሰርፕራይዝ ላደርግሽ አስቤ ነው "ስጦታው ለአንቺ ነው"አላት።
ሚስትም በስራዋ አዘነች።ሌላውን እንደራሷ ብትወድ ኖሮ ስጦታዋ ያማረ እንደሚሆን ተረዳች።

መልካምነት ለራስ ነው የሚባለው ለዚህ ነው

❔ምን ዓይነት መፅሐፍ ማንበብ ይወዳሉ 🧐😮‍💨😮‍💨😮‍💨

28k 0 68 43 376

ማስጠንቀቂያ 🔥

በቀጠርኩሽ ቦታ ፡ በቀጠርኩሽ ሰዓት ፡ በቶሎ ድረሺ
አንቺን ያገኘሁሽ ፡ እሷን እየጠበቅሁ ፡መሆኑን አትርሺ

🙌🙌🙌😁😁

30.8k 0 132 7 349

#ጀርባ

ከቤትሽ ግድግዳ ከሳሎንሽ መሀል
መስታወት ተሰቅሏል ፥
ስትስቂ ሳቅሽን፣ስታነቢ እንባሽን
ገልብጦ ያሳይሻል ፥
እንዲህ ነው መስታወት የብርጭቆ ግብሩ ፥
ሲከፋሽ የከፋው ፣ስትሰክሪ ሰካራም
የዛሬ አንቺነትሽ ነፀብራቅ ማኖሩ ።

ስለዚህ የኔ ውድ .....!!
ከተሰባሪ እቃ ብርጭቆ ፊት ቆመሽ
እያልሽ እንዳት ጠይቂ..
መጀመሪያ ውዴ....
የዛሬ አንቺነትሽን ፣ ከነገው ምኞትሽ ፣
........ ከትላንት አስታርቂ ፤


በትዝታ ማዕበል የኋሊት ሂጂና
ከህይወት ፊት ቆመሽ ጀርባሽን እወቂ ።
........//......
(ዳኙ ነኝ የናቱ ልጅ )


$$$
🤑🤑dollar መስሬያ bot👇👇
t.me/seed_coin_bot/app?startapp=5851584142

35.6k 0 102 5 208

እርካታ @OLDBOOKSPDF.pdf
16.9Mb
እርካታ ~ Love's Magic Moment

ድርሰት - Patricia Matthews

ትርጉም - ንጉሴ አበበ

ይዘት - ልብወለድ

ልዩ ማዕረግ - CLASSIC

የመጀመሪያ ዕትም - 1984 ዓ.ም

የገፅ ብዛት - 281


ያልተኖረ ልጅነት በኢዮብ ጌታሁን.pdf
6.1Mb
በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ #ልብወለድ

ኢዮብ ጌታሁን
ያልተኖረ ልጅነት


90ዎቹ ልጆች ትውስታ ለማግኘት ይሄ 😍😍
👇👇👇
see 90ዎቹን
see 90ዎቹን
see 90ዎቹን

37.7k 0 170 25 116

ፍኖተ አእምሮ.pdf
102.0Mb
ፍኖተ አእምሮ

♥በውስጡ የያዛቸው

✅ የሃይማኖት ልክ
ምግባር ምክር
ለ ጸሎት ምርም
✅ስለ አነጋገር ም
ክር

90ዎቹ ልጆች ትውስታ ለማግኘት ይሄ 😍😍
👇👇👇
see 90ዎቹን
see
90ዎቹን
see 90ዎቹን

40.4k 0 110 11 77

ገድለ ፍቅር - ደርሰህ አበራ ጀምበር.pdf
22.7Mb
🫴1984 ዓ.ም

አበራ ጀንበር
🏴‍☠️ገድለ ፍቅር
🍿ልብ ወለድ

90ዎቹ ልጆች ትውስታ ለማግኘት ይሄ 😍😍
👇👇👇
see 90ዎቹን
see 90ዎቹን
see 90ዎቹን


እንኳን ለአዲሱ ዓመት 2017 በሰላም አደረሳችሁ 👏👏👏👏👏
መጪው ዘመን የሰላም፣ የስኬት እና የደስታ እንዲሆንልንዎ እንመኛለን ።
♥kelam book and poem 🥹

🌻🌻መልካም አዲስ ዓመት!🌻🌻

42k 0 24 1 75

Forward from: ቀለም መፅሐፍ እና poem 📖
ጳጉሜን(1).docx
2.8Mb
ጳግሜ ማለት ምን ማለት ነዉ፡፡ እና ሌሎች ስለ ጳግሜ ማወቅ የምትፈልጉትን   ታገኙበታላችሁ፡፡

▬▬▬▬▬▬▬▬▬
             
#shaer #share #share
      
#ሼር #ሼር #ሼር
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ለተጨማሪ መፅሐፍት ና ትረካ
▬ ▬   ▬▬    ▬▬     ▬▬


የስንብት ቀለማት.pdf
913.5Kb
📚ርዕስ የስንብት ቀለማት
📖ደራሲ - አዳም ረታ ፣
📚ዘውግ - ልብወለድ
📖የህትመት ዘመን -
💥📝የገፅ ብዛት -

የአዳም ረታን "የስንብት ቀለማት" ማንበብ፣ ማንበብ ሳይሆን ገብቶ መኖር ነው! አንዲት ሙሉዋን የማላስታውሳት የሩቅ ምስራቅ ታሪክ አለች! ሰዓሊው ስለቀርቀሃ ተክል እያንዳንዷ ቅጠልና ግንድ "ስትራክቸር" ለብዙ ዓመታት አጠና አጠና አጠናና ፣ የንጉሱ ግድግዳ ላይ ሳለለት ...ንጉሱ ወደተሳለበት ክፍል ስዕሉን ለመመልከት ገባ ፤ ግን አልተመለሰም! "የት ሄደ?" ሲባል፣ ሰዓሊው ሲበዛ እውነተኛውን ጫካ ስለሳለው በቃ በስዕሉ ጫካ ውስጥ ገብቶ ተሰወረ ይለናል

...የአዳም ስራም እንደዛ ነው ፤ልብወለድ ነው ፣ ልናነብ እንገልጠዋለን ፣ግን አንመለስም ፤በቃ በዛው እንጠፋለን! በመጨረሻው ገፅ በኩል ማን ሁነን ፣ምን ሁነን እንደምንወጣ አናውቅም!

43.5k 0 137 15 141

ሮዛ ቁ.1.pdf
44.7Mb
ሮዛ 2.pdf
44.2Mb
🔞 (እባካችሁ ከ18 አመት በታች የሆናችሁ አታንብቡት)

📖ሮዛ

ይዘት ግለ ታሪክ

45.9k 0 349 35 143

📈📈የቡሄ በሉ መዝሙር📉📉

ቡሄ በሉ (፪) - - ሆ ልጆች ሁሉ - - ሆ
የኛማ ጌታ - - ሆ የዓለም ፈጣሪ - - ሆ
የሰላም አምላክ - -ሆ ትሁት መሀሪ -ሆ
በደብረ ታቦር - - ሆ የተገለጠው - ሆ
ፊቱ እንደ ፀሐይ - ሆ በርቶ የታየው -ሆ
ልብሱ እንደብርሃን -ሆ ያንፀባረቀው -ሆ

ድምጽህን ሰማና በብህሩ ደመና(፪)
የቡሄው ብርሃን ለኛ መጣልን(፪)

ያዕቆብ ዮሐንስ-ሆ እንዲሁም ጴጥሮስ-ሆ
አምላክን አዩት - - ሆ ሙሴ ኤልያስ - ሆ
አባቱም አለ - - ሆ ልጄን ስሙት - - ሆ
ቃሌ ነውና - - ሆ የወለድኩት - - ሆ

ታቦር አርሞንኤም-ሆ ብርሃን ታየባቸው ሆ
ከቅዱስ ተራራ ሆ ስምህ ደስ አላቸው- ሆ
ሰላም ሰላም - - ሆ የታቦር ተራራ - - ሆ
ብርሀነ መለኮት - ሆ ባንቺ ላይ አበራ -ሆ

በተዋህዶ - - ሆ ወልድ የከበረው - ሆ
የእግዚአብሔር አብ ልጅ - - ሆ ወልደማርያም ነው - -ሆ
ቡሄ በሉ - - ሆ ቡሄ በሉ - - ሆ
የአዳም ልጆች - - ሆ ብርሃንን - - ሆ ተቀበሉ - -ሆ

አባቴ ቤት - - ሆ አለኝ ለከት - - ሆ
እናቴ ቤት - - ሆ አለኝ ለከት - - ሆ
ከአጎቴም ቤት - - - ሆ አለኝ ለከት - ሆ
ተከምሯል - - ሆ እንደ ኩበት - - ሆ

የዓመት ልምዳችን - - ሆ ከጥንት የመጣው - - ሆ
ከተከመረው - ሆ ከመሶቡ ይውጣ - ሆ
ከደብረ ታቦር - - ሆ ጌታ ሰለመጣ - ሆ
የተጋገረው - ሆ ሙልሙሉ ይምጣ - ሆ

ኢትዮጵያውያን - -ሆ ታሪክ ያላችሁ - ሆ
ባህላችሁን - ሆ ያዙ አጥብቃችሁ - ሆ
ችቦውን አብሩት -ሆ እንዳባቶቻችሁ -ሆ
ምስጢር ስላለው -ሆ ደስ ይበላችሁ -ሆ

አባቶቻችን - - ሆ ያወረሱን - - ሆ
የቡሄን ትርጉም - - ሆ ያሳወቁን - - ሆ
እንድንጠብቀው - ሆ ለእኛ የሰጡን - ሆ
ይህን ነውና - - ሆ ያስረከቡን - - ሆ

ለድንግል ማርያም ሆ አሥራት የሆንሽ ሆ
ቅዱሳን ጻድቃን - - ሆ የሞሉብሽ - - ሆ
በረከታቸው - - ሆ ያደረብሽ - - ሆ
ሁሌም እንግዶች - ሆ የሚያርፉብሽ -ሆ
ሀገረ እግዚአብሔር -ሆ ኢትዮጵያ ነሽ ሆ

ለሐዋርያት - - ሆ የላከ መንፈስ - - ሆ
ዛሬም ለኢትዮጵያ -ሆ ጸጋውን ያፍስስ ሆ
በበጎ ምግባር - ሆ እንድንታነጽ - - ሆ
በቅን ልቦና - ሆ በጥሩ መንፈስ - - ሆ
በረከተ ቡሄ - ሆ ለሁላችን ይድረስ - ሆ

ዓመት ዓውዳመት ድገም እና ዓመት ድገም እና
በጋሽዬ ቤ ድገም እና ዓመት ድገም እና
ያውርድ በረከት ድገም እና ዓመት ድገም እና
ወርቅ ይፍሰስበት ድገም እና ዓመት ድገም እና
በእማምዬ ቤት ድገም እና ዓመት ድገም እና
ይግባ በረከት ድገም እና ዓመት ድገም እና
ማርና ወተት ድገም እና ዓመት ድገም እና
ይትረፍረፍ በእውነት ድገም እና ዓመት ድገም እና


እንዲሁ እንዳላችሁ - -በፍቅር አይለያችሁ - - በፍቅር
ላመቱ በሰላም - - በፍቅር ያድርሳችሁ - - በፍቅር
ክርስቶስ በቀኙ - - በፍቅር ያቁማችሁ - - በፍቅር
የመንግስቱ ወራሽ - - በፍቅር ያድርጋችሁ - - በፍቅር
እንዲሁ እንዳለን - - በፍቅር አይለየን - - በፍቅር
ለዓመቱ በሰላም - - በፍቅር ያድርሰን - - በፍቅር
አማኑኤል በቀኙ - - በፍቅር ያቁመን - - በፍቅር
የመንግስቱ ወራሽ - - በፍቅር ያድርገን - - በፍቅር


የቅዱሳን መላክት የፃድቃን ሰማዕታት
ረድኤት በረከት ይግባ በሁሉም ቤት
በሁሉም ቤት(፪) ይግባ በረከት(፪)
እንቁም በሃይማኖት ፀንተን በትጋት
የአስራት አገር የአበው ቀደምት
የቅዱሳን አባቶች ትውፊት
ይገባልና ልንጠብቅ በእውነት
ባህላችንን የአባቶች ትውፊት (፫)

59.9k 0 268 7 264

በልግ - ፀጋዬ ገብረመድህን.pdf
28.6Mb
✈️በልግ
✈️ ደራሲ ፦ ፀጋዬ ገ/መድህን
⚙️ ይዘት ፦ ግጥም


90ዎቹ ልጆች ትውስታ ለማግኘት ይሄ 😍😍
👇👇👇
see 90ዎቹን
see 90ዎቹን
see 90ዎቹን

48.4k 0 137 21 91

ጓደኝነት መጽህፍ - ብስራት ጴጥሮስ.pdf
7.2Mb
ጓደኝነት እና ሌሎች አጫጭር ታሪኮች

❈ ትርጉም ፦ ብስራት ጴጥሮስ
❈ ይዘት ፦ Unknown

90ዎቹ ልጆች ትውስታ ለማግኘት ይሄ 😍😍
👇👇👇
see 90ዎቹን
see 90ዎቹን
see 90ዎቹን

53.9k 0 180 22 84
20 last posts shown.