🔺እኛን ቁጭ አድርጎ አውርቶን ሲዋሸን እኔ ከሁለቱም አደለሁም እያ ከርሞ አሁን ቅሬ ዳኝነት ሲያገኝ መረቀነ እኛ ቀጣፊያችንን እናውቃለን ....
💬 👉 ስለ ነቢል ቅጥፈት አጠር እና ለስለስ ያለች በያን!!....
"" ጅብ የማያውቁበት አገር ሔዶ ከሌ አንጥፉልኝ ይላል "" አሉ ....እኛ ከሚስቶችህ በላ ጠንቅቀን እናውቅካለን ።
ድሮም በኛው ስም ደዕዋ አድጎጓል እያልክ በጀት ታስለቅቅ ነበር አሁንም አስለቅቅ ... የጀማልንም የአቡ ቢላል አፍቃሪዎችንም ያባረርናቸውን ደማምሮ ዘንድሮ በዝተናል አላቸው ... አሁንምኮ ትጨምራላችሁ 43 ከተማ ትገባላችሁ እኛ እንኳን ሳትበዙ ብትበዙስ መብዛታችሁ መች አሰጋን ከደዕዋችን አትድረሱ ነው ያልነው የተቀበሩትን እየመነጠርን እየለቀምን ሰጥተናችኋል ....❗️
🔺 ... የደሴ ወንድሞች የተጣሉት በገንዘብ ነው ወይስ በመስኣላ አጠር ተደርጎ ተብራርቶበታል !!
በታላቁ ወንድማችን አቡ ማሂ አብደልከሪም ......حفظه الله تعالى
https://t.me/Al_Menjeniq/2767------
https://t.me/Al_Menjeniq/2767