በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ዲጂታል ሎተሪ ይፋ ሆነ
#Ethiopia | በኢትዮጵያ የመጀመርያው የሆነውና ታሪካዊው የዲጅታል ሎተሪ መጀመር ማብሰርያ ሥነስርአት ሚያዚያ 4 ቀን 2017 ዓ.ም ተካሄደ፡፡
በስካይ ላይት ሆቴል በተካሄደው በዚህ መርሐግብር ላይ የተለያዩ የተቋማት ዋና ሥራ አስፈጻሚዎች፣የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት የቦርድ አባላት፣ የማኔጅመንት አባላት፣ ዕድለኞች፣ የዕድል አድራሾችና የባለድርሻ አካላት መ/ቤት ተወካዮች ተገኝተዋል፡፡
ኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ክቡር ሀብታሙ ሃ/ሚካኤል፣ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ቤዛ ግርማና የታምኮን ሶፍትዌር ሶሉይሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሰለሞን ከበረ በዚሁ ሥነስርአት የዲጅታል ሎተሪውን በይፋ አስጀምረዋል፡፡
ሙሉ መረጃውን በፌስቡክ ድረገፃችን ያገኙታል።
https://www.facebook.com/share/p/1Af4Xa4XsA/?mibextid=wwXIfr