Posts filter


📱 Important Announcement

ሰላም guys እንዴት ናችሁ በእናንተ ምርጫ መሰረት የተለያዩ መረጃዎችን እንድንለቅላችሁ ምርጫዎችን አዘጋጅተን ነበር ያገኘነው መልስ የተለያየ በመሆኑ ሁላችሁም የፈለጋችሁትን የመረጣችሁትን እንድታገኙ አራቱን ቻናላችንን አራት የተለያየ content ለማድረግ ወስነናል

👽↘️በዚህም መሰረት

📱 ለምርጥ ምርጥ የai እና ቴክኖሎጂ መረጃዎች

https://t.me/Qmemtech ይቀላቀሉ

🔹🔹🔹🔹🔹🔹 🔺🔺🔺🔺🔺

📱 ለonline ስራዎች, cryptocurrency ,  forex,  airdrop መረጃዎች

https://t.me/maf_digital ን ይቀላቀሉ

🔹🔹🔹🔹🔹🔹 🔺🔺🔺🔺🔺

📱ለምርጥ ምርጥ እና ጠቃሚ አፖች/apps

https://t.me/maf_app_store ን ይቀላቀሉ

🔹🔹🔹🔹🔹🔹 🔺🔺🔺🔺🔺
📱ለairdrop daily ታስኮችና ፈጣን መረጃዎች

https://t.me/maf_procrypto ን ይቀላቀሉ

🎚 ቴሌግራም ላይ በጣም ጥሩ ጊዜ እናሳልፋለን በእርግጠኝነት

ሁሉንም ቻናሎቻችንን ከመቀላቀላችሁ በፊት ከዚህ በፊት የተለቀቁትን መረጃዎች ማየት ትችላላችሁ ሁሉም እጅግ በጣም ይጠቅሟችኋል ✅👍

🔴Maf Digital ለonline ስራዎች
🔴Qmem Tech ለቴክ መረጃዎች
🔴Maf App store ለአፕ
🔴Maf Crypto ለኤየርድሮፕ daily task


ሰላም እንዴት ናችሁ ቤተሰብ እስኪ ዛሬ  online ላይ ሶሻል ሚዲያዎች ላይ ብዙዎቻችሁን ግራ ሊያጋቧችሁ የሚችሉ abbreviations አብረን እንያቸው

Gm- Good morning

Gn- good night

Rn- right now

Fr- for real

Btw- by the way

Dm- direct message /ቀጥታ መልእክት ላክልኝ

Liq- liquidity

Whale- those who have alot of money

DYOR - Do your own research

ATH - All time high

ATL - All time low

FOMO - Fear of missing out

Lol- laughing out loud

Lmafooooo- laughing my fucking ass off

Idk- I don’t know

Idc- I don’t care

Imo- in my opinion

Imho-in my honest/humble opinion

Cooked!- done

R/R- Risk reward( what you will get vs what your risking)

Ngl- not gonna lie

P&D- pump and dump

✅ASAP – As Soon As Possible

✅AKA – Also Known As

✅DIY – Do It Yourself

✅FYI – For Your Information

✅ETA – Estimated Time of Arrival

✅OMG – Oh My God

✅BRB – Be Right Back

✅FAQ – Frequently Asked Questions

✅ DOB – Date of Birth

የሆነ ሰአት ላይ ሊጠቅማችሁ ስለሚችል save አድርጋችሁ እለፉ

በዚሁ በጣም አሪፍ ነገር ጠብቁ ከዚህ ቻናል አሪፍ ነገር ለእናንተ ይዘን እየመጣን ነው🤓😒


📱ሁላችሁም ምረጡ ሰላም guys ተጠፋፋን እስከአሁን ለእናንተ ምርጥ ምርጥ የምንላቸውን የቴክ መረጃዎች እያደረስን እንገኛለን አሁን ደግሞ እናንተ በመረጣችሁት መሰረት ምርጥ ምርጥ መረጃዎችን ለማድረስ አስበናል በዋናነት ስለምን መረጃ እንዲቀርብላችሁ ትፈልጋላችሁ ⚠️ አስተውሉ ከታች በመረጣችሁት ፊልድ ውስጥ ቴሌግራም ላይ በጣም ምርጡ ሙሉ መረጃ የሚሰጥ አንደኛ ቻናል ይሆናል በእርግጠኝነት 🤝
Poll
  •   ክሪፕቶከረንሲይ እና ኤየርድሮፕ
  •   የቴክ እና app መረጃ
  •   ስለ Ai
  •   forex, cryptocurrency, airdrop
464 votes


🎓በ2017 coding መማር ከፈለጋችሁ እነዚህን ተጠቀሙ በጣም ምርጥ ናቸው ለአጠቃቀም እንዲያመች ለእያንዳንዱ ኮርስ አሪፍ የሚባሉት ተቀምጧላችኋል ከእናንተ የሚጠበቀው መማር ብቻ

1. HTML ➝ freecodecamp.org

2. CSS ➝ css-tricks.com

3. JavaScript ➝ t.me/javascript_courses

4. React ➝ react-tutorial.app

5. Tailwind CSS ➝ scrimba.com

6. Vue ➝ vueschool.io

7. Python ➝ t.me/pythonanalyst

8. SQL ➝  t.me/sqlanalyst

9. Git and GitHub ➝ GitFluence.com

10. Blockchain ➝ t.me/Bitcoin_Crypto_Web

11. Mongo DB ➝ mongodb.com

12. Node JS ➝ nodejsera.com



ተማሩ ቤተሰብ 👍👍
📱 Maf Digital 👀


💰💰ገንዘብና ኤየርድሮፕ ?

⚠️ ብዞቻችሁ የNotcoin ገንዘብ መስጠትን ተከትሎ ወደ airdrop እና ክሪፕቶከረንሲይ ተቀላቅላችኋል

➡️ነገ ግን እስከአሁን ከቴሌግራም ከወጡት ኤየርድሮፖች ከDOGS ውጭ ሌላ ደህና የከፈለ አላገኛችሁ ይሆናል


✔️አንዳንድ ኤየርድሮፖች ወጥራችሁ ሰርታችሁ ግን እንደልፋታችሁ አላገኛችሁም

✔️ ተስፋ ሳትቆርጡ ዛሬ ብትሰሯቸው እንደልፋታችሁ በእርግጠኝነት የሚከፍሏችሁን ምርጥ የቴሌግራም እና ዌብሳይት ኤየርድሮፕ እጠቁማችኋለሁ

✈️Telegram airdrop

1. Blum

2. Major

3. OKX racer

4.  Seed coin

5. Not pixel

6. Time Farm

7. X empire


💰 website airdrop

1. Nodeplay

2. Humanity testnet

3. Runes chain(invite code =85Q2ZV)

4. Sonic labs

ሁሉንም በደንብ ወጥራችሁ ስሯቸው የተሻለ ገንዘብ ታገኛላችሁ

✅ለተጨማሪ መረጃና የቀን tasks
maf crypto ይቀላቀሉ


@Maf Crypto


ሰላም GUys እንዴት ናችሁ ቴሌግራም በpc የምትጠቀሙ ከሆነ ይጠቅማችኋል save አድርጉት

✉️ Keyboard shortcuts for Telegram Desktop ⌨️

አቀማመጥ ➡️Action : Command

🔹 Move to next chat : Ctrl + Tab

🔹 Move to next chat : Ctrl + PageDown

🔹 Move to next chat : Alt + Arrow Down
🔹Move to previous chat : Ctrl + Shift + Tab
🔹 Move to previous chat : Ctrl + PageUp

🔹Move to previous chat : Alt + Arrow Up

🔹 Go to Previous Folder : Ctrl + Shift + Arrow Up

🔹Go to Next Folder : Ctrl + Shift + Arrow Down

🔹 Search selected chat : Ctrl + F
🔹Exit selected chat and search Telegram : Esc
• Exit display of current chat/channel   : Esc

🔹 Delete currently selected message : Delete

🔹Quit Telegram : Ctrl + Q

🔹 Lock Telegram (if Local Password is set) : Ctrl + L

🔹 Iconify (Minimize) Telegram : Ctrl + M

🔹 Iconify (Minimize) Telegram to System Tray : Ctrl + W

🔹 Edit Previous Message : Arrow Up

🔹 Start New Line in Input Area : Ctrl + Enter or Shift + Enter

🔹 Move Cursor to Start of Multi-line Message : Ctrl + Home

🔹 Make Text Italic : Ctrl + I

🔹Make Text Bold : Ctrl + B

🔹 Make Text Underline : Ctrl + U

🔹Make Text Striketrough : Ctrl + Shift + X

🔹Make Text Monospace : Ctrl + Shift + M

🔹Remove Text Formatting (Make Selection Plain Text) : Ctrl + Shift + N

🔹Add URL to Selected Text (Make Link) : Ctrl + K

🔹 Send File : Ctrl + O

🔹Open Contacts : Ctrl + J

🔹 Fast Scroll : Scroll with Ctrl or Shift pressed

🔹 Reply in another chat : Ctrl+Click on Reply in the menu.

🔹 Jump to a message from the panel : Ctrl + LMB

🔹 Open conversation in a separate tab : Ctrl + click.

🔹 Jump between Folders :  Ctrl + 1,2,3...


📱ተጨማሪ አሪፍ አሪፍ የቴክ መረጃዎች የምትፈልጉ የMaf Digital ቻናላችንን መቀላቀል እንዳትረሱ


ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ እንደዚህ አይነት ረዘም ያሉ ፅሁፎችን የምናዘጋጀው የተሻለ ነገር እንድታገኙ ነው ዛሬ ባይጠቅሟችሁ የሚጠቅሙበት ሰአት ስላለ የምናቀርባቸውን የቴክ እና ሌሎችም መረጃዎች ሁሉንም እንድታነቡ እናሳስባለን

ለcrypto እና airdrop መረጃ
➡️Maf Crypto ቻናላችንን ተቀላቀሉ

አፕ ከፈለጋችሁ
➡️ Maf_app_store ላይ ማግኘት ትችላላችሁ


👀በጣም ጠቃሚ ስራችሁን የሚያቀሉላችሁ የai tools ስለሚጠቅሟችሁ ማስቀመጥ እንዳትረሱ

💰 እነዚህን ai tools በመጠቀም ደህና ገንዘብ ልትሰሩ ትችላላችሁ

1. Research ለመስራት እና ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልስ ለማግኘት የሚጠቅሟችሁ ai tools ( ሁሉም የተለያየ ጥቅም ስላላቸው ሁሉንም ሞክሩ አሪፍ ናቸው )

⭐️ChatGPT

⭐️YouChat

⭐️Perplexity AI

⭐️Copilot

⭐️Google Gemini

2.Image generate ለማድረግ እና ሌሎችም ከimage ጋር የተያያዙ ስራዎችን ለመስራት የሚጠቅሟችሁ ( ሁሉም የተለያየ ጥቅም ስላላቸው ሁሉንም ሞክሩ አሪፍ ናቸው )

⭐️Leap AI

⭐️MidJourney

⭐️Stable Diffusion

⭐️Segmind

3. Copywriting ላይ የመስራት ፍላጎት ያላችሁ እነዚህን ሞክሯቸው ( ሁሉም የተለያየ ጥቅም ስላላቸው ሁሉንም ሞክሩ አሪፍ ናቸው )

⭐️Rytr

⭐️Copy AI

⭐️Writesonic

⭐️AdCreative Al

4. Audio Tools ናቸው ድምፃችሁን ለማሳመር የተለያዩ ሙዚቃዎችን ለማግኘት እና ለሌሎችም ከድምፅ ጋር የተያያዙ ነገሮች ላይ በጣም ይጠቅሟችኋል ( ሁሉም የተለያየ ጥቅም ስላላቸው ሁሉንም ሞክሩ አሪፍ ናቸው )

⭐️Lovo AI

⭐️Eleven Labs

⭐️Songburst AI

⭐️Adobe Podcast

5. Logo ለመስራት ይጠቅማችኋል በጣም ምርጥ ናቸው ( ሁሉም የተለያየ ጥቅም ስላላቸው ሁሉንም ሞክሩ አሪፍ ናቸው )

⭐️Looka

⭐️Designs AI

⭐️Brandmark

⭐️Namecheap

📱በ Maf digital የተዘጋጀ


ሰላም የmaf digital ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ዛሬ ወደተለያዩ ዌብሳይቶች ስትገቡ የተለያዪ በቁጥር የተገለፁ ከላይ በፎቶ እንዳስቀመጥኩላችሁ errors ምልክትን ይመጣሉ ማለትም ለምሳሌ  507 error ሊላችሁ ይችላል ይሔም ማለት ያንን ዌብሳይት ለመጠቀም በቂ storage የላችሁም ለማለት ነው በዛሬው ፅሁፋችን የ error አይነቶችና ትርጉማቸውን እናያለን 

በዞዎቻችሁ እነዚህ error ሲመጡ ደጋግማችሁ ትሞክራላችሁ ነገር ግን በerror መሰረት ያንን እስካላስተካከላችሁ ድረስ ምንም የምታገኙት ነገር አይኖርም ለሌላ ጊዜም save አድርጓቸው

⚠️. 400 (Bad request)
       - ይሔ error  የሚመጣባችሁ ብዙ ጊዜ የተሳሳተ ነገር ካስገባችሁ ለምሳሌ link, letter ሊሆን ይችላል ስለዚህ 400 error ካላችሁ ያስገባችሁትን ነገር በደንብ ቼክ አድርጉ

⚠️ 401 (Authorization required)
    - ይሔ ችግር ከገጠማችሁ ያልተፈቀደላችሁ ቦታ እየባችሁ ነው ማለት ነው የሆነ private የሆነ ነገር ላይ login ስታደርጉ ወይም expired ባደረገ link ስትገቡ ይመጣባችኋል

⚠️ 402 (Payment required)
    ➡️ይሔ ግልፅ ነው ክፍያ የሚጠይቁ ቦታዎች ላይ ሳትከፍሉ ለመግባት ስትሞክሩ ይመጣባችኋል

⚠️ 403 (Forbidden)
    ➡️ ለጠየቃችሁትን resources ፍቃድ ካላገኛችሁ ይሔ ይመጣል

⚠️404 (Not found)
➡️ይሔ የጠየቃችሁት resources server ላይ ካልተካተተ ወይም ከሌለ ይመጣል ስለዚህ ይሔ ከመጣ የጠየቃችሁት ነገር የለም ደግማችሁ በመጠየቅ ጊዚያችሁን አትጨርሱ

⚠️ 405 (Method not allowed)
➡️The server recognizes the request method (like GET, POST, PUT, DELETE) but the method is not allowed for the requested resource. This occurs when the client uses an HTTP method that the server does not permit for that particular URL or resources
ስለዚህ በምትሞክሩበት ሰአት መጀመሪያ ያንን ለማድረግ ይፈቀዳል ወይስ አይፈቀድም የሚለውን ማጣራት አለባችሁ ለምሳሌ የትምህርት መፅሐፍ ተፈልጎ የፍቅር መፅሐፍ ብትልኩ 405 ትባላላችሁ

⚠️ 406 (Not acceptable)
➡️የጠየቃችሁት resource አለ ግን በእናንተ እና በserveru መካከል አለመስማማት ሲኖር ይሔ ይፈጠራል ለምሳሌ የጠየቃችሁት እናንተ በXML format ቢሆንና serveru  የሚያገኘው በJSON format

⚠️407 (Proxy authentication required)
➡️  ይሔኛው ከ401 ጋር ተመሳሳይ ሲሆን proxy server መካተቱ ነው የሚለየው

⚠️ 408 (Request Timeout)
  ➡️ይሔኛው ብዙ ጊዜ የሚከሰተው serveru ከደንበኞች የሚቀበለው ጥያቄ ሙሉለሙሉ ካልተቀበለ ከዘገየ ሲሆን የኢንተርኔት ደካማ መሆን ለእንደዚህ አይነት የerror ምልክቶች ይዳርገናል

⚠️409 (Conflict)
➡️ይሔኛው ብዙ ጊዜ የሆነ ፋይል ለማስገባት ፈልጋችሁ ወይም ስም ለመስጠት ፈልጋችሁ መጀመሪያውኑ serveru ላይ የነበረ ነገር ከሆነ ይሔ ይመጣባችኋል ለማስተካከል የተለየ ስም መጠቀም ወይም ሌላ ፋይል መላክ ይኖርባችኋል

⚠️410 (Gone)
➡️የጠየቃችሁት ፋይል ሙሉለሙሉ ከserveru ላይ እንዲጠፋ ተደርጎ ከሆነ ይሔ  ይመጣል ይሔኛው ከ404 የሚለየው የጠየቃችሁት ፋይል በፋይሉ ደካማነት ምክንያት ተወግዷል ነው 404 ግን የለም የሚለውን ነው የሚያመለክተው
የሆነ website ላይ search አድርጋችሁ 410 error ከመጣ ፋይሉ ጠፍቷል የለም ማለት ነው ደግማችሁ አጠይቁ

⚠️ 411 (Length required)
➡️ይሔኛው serveru content-length header እየጠበቀ ነገር ግን ደንበኛው ወይም ተጠቃሚው ሳያስገባ ሲቀር የሚመጣ error ነው

⚠️413 (Request entity too large)
➡️ይሔ የሚመጣባችሁ የላካችሁች ፋይል serveru መጠቀም ከሚችለው በላይ ሲሆን ነው ስለዚህ ፋይሉ የተቀነሰ ማስገባት ይኖርባችኋል

⚠️ 414 (Request URI too large)
➡️error 414 የሚመጣባችሁ በጣም ረጅም የሆነ URL ስትልኩ ነው

⚠️ 415 (Unsupported media type)
➡️ይሔኛው ለምሳሌ እናንተ የJSON file ብትልኩና serveru የሚቀበለው የXML file ከሆነ ይመጣል ስለዚህ serveru ከሚጠይቃችሁ ተመሳሳይ የሆነ file format አስገቡ

⚠️423 (Locked)
ይሔ በሌላ ተጠቃሚ የተቆለፈን ፋይል ወይም ዶክመንት ኢዲት ለማድረግ ከሞከራችሁ ይመጣል ስለዚህ እስኪከፈት መጠበቅ እንዳትረሱ

⚠️ 500 (Internal server error
ይሔኛው ከሌሎቹ የሚለየው 505 error የሚል ከመጣባችሁ አንድ ልክ ያልሆነ ነገር አለ የሚለውን ሲያመለክት በግልፅ የቱ እንደሆነ ሳይታወቅ ሲቀር ይመጣል ስለዚህ ይሔ ችግር ከመጣባችሁ ደግማችሁ በጥንቃቄ መግባት ትችላላችሁ

⚠️ 501 (Not Implemented)
➡️ ይሔኛው ፍቃዱ ሳይኖራችሁ serveru ላይ post put delete ለማድረግ ስትሞክሩ ይመጣል ይሔ ስህተት ከሰርቨር የሚመጣ ነው

⚠️ 502 (Bad gateway)
➡️ይሔ error የሚመጣው ሁለት websiteችን ለመጠቀም ፈልጋችሁ  በሁለቱ መካከል የግንኙነት ችግር ሲኖር ነው

⚠️ 503 (Service unavailable)
➡️ይሔ error የሚመጣው ለመግባት እየሞከራችሁበት ያለው server በዛ ሰአት ላይ እየሰራ ካለሆነ ዘይም maintenance ላይ ከሆነ ነው ስለዚህ ቲንሽ ቆይታችሁ መመለስ ጥሩ ነው

⚠️507 (Insufficient storage)
➡️ይሔ መጠቀም ለፈለጋችሁት ሰርቨር በቂ ቦታ ከሌላችሁ ወይም insufficient storage ከሆነ ይመጣል


በጥቂቱም ቢሆን እንደሚጠቅማችሁ save 👌

📱በMaf digital ቴሌግራም ቻናል የተዘጋጀ


🎓ማንኛውም የትምህርት ደረጃ ተማሪዎች ከሆናችሁ ትምህርታችሁን ለማቅለል እነዚህን ተጠቀሙ በጣም ይጠቅማችኋል

➡️ምርጥ  20 AI Tools ለተማሪዎች

1. Perplexity.ai ➡️ Research ለመስራት በጣም አሪፍ ነው

2. Hissab.io ➡️ ማንኛውንም Calculate ያደርግላችኋል

3. Otter.ai ➡️ Automate Lecture Notes

4. Stepwisemath.a ➡️ Math ቲቶሪያል ከፈለጋችሁ ገባ በሉ

5. Scholarcy.com ➡️ Article Summarizer
6. Caktus.ai ➡️ Study Tool ካስፈለጋችሁ አለላችሁ

7. Bookai.chat ➡️Chat with Books በሉት መፅሀፋችሁን አስገብታችሁ የፈለጋችሁትን መጠየቅ ትችላላችሁ

8. Chatdoc.com ➡️ Chat with Documents በሉት ደሞ ይሔንን ከድክመንት ጋር ማውራት ትችላላችሁ

9. Textero.ai ➡️Essay ይሰራላችኋል ብቻ ርዕስ ስጡት ይሔ በተለይ መፃፍ ለማትወዱ ፍቱን መድሀኒት ነው

10. Jenni.ai ➡️ Research Papers ለመፃፍ ይጠቅማችኋል

11. Tome.app ➡️ Presentation ያዘጋችላችኋል

12. Plaito.ai ➡️Personal Tutor ከፈለጋችሁ

13. Heyscience.ai ➡️ Research Assistant

14. Wisdolia.com ➡️ Flashcard Generator

15. Duolingo.com ➡️ ቋንቋ መማር ከፈለጋችሁ ምርጥ ነው

16. Knowji.com ➡️  Vocabulary ለመማር በጣም ጠቃሚ

17. Quillbot.com ➡️ Grammar Checker

18. Consensus.app ➡️ Extract Answers

19. Knewton.com ➡️Adaptive Learning

20. Grammarly.com ➡️ Plagiarism Checker


📱Maf Digital ቻናል የተዘጋጀ

ከጠቀማችሁ ሁሌም reaction እንዳይረሳ ❤️🙏

8.2k 0 255 1 91

✈️ የቴሌግራም አካውንታችንን እንዴት በዘላቂነት ማጥፋት እንችላለን?  ለመረጃ  ነው እንዳታጠፉት 🥹😊

🏠አንዳንድ ልጆች የቴሌግራም አካውንታችሁን  ማጥፋት ሲፈልግ log out ነው የምትሉት እንጂ ሙለሙሉ አታጠፉትም ይሔም ማለት እናንተ logout ብላችሁ ከቴሌግራም ብትወጡት ያላችሁ ሁሉም history ይቀመጣል እንጂ አይጠፋም ተመልሳችሁ በዛ ስልክ ቁጥር  ቴሌግራም ብትከፍቱ እንኳን እራሱ ነው የሚመጣላችሁ
ምንአልባት ይሔንን የማትፈልጉ ካላችሁ እና በስልክ ቁጥራችሁ የድሮውን አጥፍታችሁ በአዲስ መልክ መጀመር ከፈለጋችሁ ይሔንን ተጠቀሙ

1. ወደ ቴሌግራም setting ሔዳችሁ telegram FAQ ላይ ትገባላችሁ
 
2. ከሚመጣላችሁ አማራጮች your account የሚለው ላይ " delete your telegram account " የሚለውን ትነካላችሁ

3. deactivation page የሚለውን ትጫናላችሁ

4. " your phone number" የሚለው ላይ ማጥፋት የምትፈልጉትን ስልክ ቁጥር ታስገባላችሁ

5.  Next - የሚለውን ትጫናላችሁ

6.  the confirmation code ይገባላችኋል እሱን ታስገባላችሁ

7. Sign In ✔️ የሚለውን መጫን

8. Deactivate account የሚለውን መጫን

9. Done የሚለውን መጫን

10.  Yes, delete my account .መጫን 😭


😊bye bye አካውንቱ ላይመለስ ጠፍቷል 🙈

📱 Maf Digital


Hamster Kombat ከ6 ወር በኋላ ሊስት ተደርጓል

አሁን ባለው ዋጋ የአንድ Hamster ዋጋ 0.008454 ሆኗል


💰መሸጥ ለምትፈልጉ

Hamster
DOGS
Notcoin

 መሸጥ የምትፈልጉ verified መሆን ላልቻላችሁ
@maelef7  ላይ አውሩኝ

ለተጨማሪ መረጃ @maf_crypto1 ን ይቀላቀሉ

7.6k 0 26 14 31

💰በTrading ዘርፍ ላይ መስራት ከፈለጋችሁና ጀማሪ ለሆናችሁ እነዚህን አጫጭር ቃላቶች save አድርጓቸው ይጠቅሟችኋል


- SL➡️Stop Loss

- TP➡️Take Profit

- BE➡️Break Even

- KZ➡️Killzone

- OB➡️Order Block

- BB➡️Breaker Block

- MB➡️Mitigation Block

- RB➡️Rejection Block

- FVG➡️Fair Value Gap

- IFVG➡️Inversion Fair Value Gap 

- VI ➡️Volume Imbalance

- LV ➡️Liquidity Void

- MT➡️Mean Threshold

- C.E.➡️Consequent Encroachment
 
- SMT➡️Smart Money Technique

- LS➡️Liquidity Sweep

- BSL➡️Buyside Liquidity

- SSL➡️ Sellside Liquidity

- EQH➡️Equal Highs

- EQL➡️Equal Lows

- PDH➡️Previous Day High

- PDL➡️Previous Day Low

- LRLR➡️Low
Resistance Liquidity Run

- OHLC ➡️Open High Low Close
 
- OLHC➡️Open Low High Close
 
- PO3➡️Power of Three

- AMD➡️ Accumulation, Manipulation, Distribution

- IRL➡️Internal Range Liquidity
 
- ERL➡️External Range Liquidity

🛫trading መጀመር ለምትፈልጉ ልጆች ይረዳችኋል
📱


😎የማታውቋቸው ካሉ cryptocurrency ላይ ብታውቋቸው የሚጠቅመሟችሁ ቃላቶች

⚡️Total supply
⬅️ይሔ በአንድ ክሪፕቶ ላይ አጠቃላይ የተፈጠሩት የቶክኖች ብዛት  ነው

⚡️circulation supply
⬅️በእኛ እጅ ላይ ያሉት ለመሸጥም ሆነ ለመግዛት በተለያዩ exchange ቦታዎች ላይ የተቀመጠው ደሞ circulation supply ይባላል

👍በምሳሌ ስናየው
⬅️የbitcoin አጠቀላይ supply 21 ሚሊየን አካባቢ ነው ከዛ ውስጥ እስከአሁን በmining የተገኙት 19 ሚሊየን አካባቢ የሚሆኑት ናቸው ይሔም ማለት 2 ሚሊየን አካባቢ bitcoin ገና ይቀራል በዚህም 21 ሚሊየኑ coin  Total supply  ሲባል 19 ሚሊየኑ circulation supply ይባላል
⬅️ ተጨማሪ ምሳሌ ከዚህ በፊት የሰራነው DOGS total supply 550 billion ነበር ከዛ ውስጥ ግን እኛ claim አድርገን በተለየዩ exchanges ላይ ያስቀመጥናቸው circulation supply ይባላል

⚡️Market Cap(MCP)
⬅️ይሔ ደግሞ በዋናነት ኤየርድሮፕ ሊስት ሊደረግ አካባቢ ትሰሙታላችሁ
Market Cap(mcp) ማለት ከላይ ያወራነው circulation supply የሚያወጣው ዋጋ ነው

ማለትም ለምሳሌ የDOGS circulation supply የነበረው 400 billion DOGS ነው ብለን ብናስም የአንድ ዶክስ ዋጋ 0.001$ ቢሆን market capን ለማወቅ
0.001$*400billion = 400 million dollar ይሆናል ማለት ነው

⬅️ኤየርድሮፕ ላይ ሊስት ሲደረግ ዋጋው የሚወጣው በcirculation supply እና በmarket cap ነው
ለምሳሌ የHamsterን ዋጋ ለመስራት market capን እና circulation supply ብናውቅ
market cap 700million dollar ቢሆን
Circulation supply 100 billion $HMSTR ቢሆን
ሊስት ሲደረግ አንድ Hamster
700M$ ሲካፈል ለ100 ቢሊየን HMSTR  0.07$ ዶላር ይሆናል ማለት ነው የተለያዩ ቻናሎችም ዋጋውን የሚገምቱት market Capን በመገመት ይሆናል

⚡️KYC
⬅️ KYC ማለት ሲተነተን know Your customer ማለት ሲሆን አንድ exchange ላይ መታወቂያ ወይም አስፈላጊውን እናንተን የሚገልፅ ነገር አስገብታችሁ ማረጋገጫ ሲኖራችሁ ወይም verified የሆነ አካውንት እንዳላችሁ ለማመልከት ይጠቀሙበታል ስለዚህ KYC ይጠይቃል ወይም ያስፈልጋል ከተባላችሁ verified መሆን አለባችሁ ለማለት ነው

⬅️በምሳሌ ለማየት
ከዚህ በፊት የሰራነው DOGS ወደ binance,  okx, bybit, TG wallet claim ለማድረግ KYC ያስፈልጋል ሲባል ነበር ይሔም ማለት verified መሆን አለባችሁ ማለት ነው

⚡️TGE
⬅️TGE ማለት ሲዘረዘር  Token generation event ማለት ሲሆን ቶክኖቹ ተፈጥረው ወደተለያዩ exchanges(binance,  okx, bitget)  የሚሰረጩበት ቀን ማለት ነው

⚡️Token
የቶክንን ትርጉም ለማወቅ በመጀመሪያ የቶክንን እና ኮይን ልዩነት ልናውቅ ይገባል
coin ማለት ባጭሩ የራሳቸው ብሎክቼን ያላቸው በዛ ብሎክቼን ውስጥ ለfee እና ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ናቸው ለምሳሌ በTON ብሎክቼን ውስጥ tonን ማየት እንችላለን ስለዚህ ton ቶከን ሳይሆን ቶን ኮይን ነው የሚባለው
በዚሁ ብሎክቼን ላይ ዲፖሎይ የተደረገውን ዶክስን ደግሞ token ይባላል ማለት ነው ቶክን ማለት በራሳቸው ብሎክቼን ላይ ሳይሆን በሌሎች ብሎክቼን ላይ ዲፕሎይ የሚደረጉ ናቸው

⚡️ snapshot
ይሔ ማለት አንድ airdrop ተሰርቶ ከተጠናቀቀ በኋላ ለተጫዋቾች ውጤታቸው የሚገለፅበት ብቁ የሆኑት እና ያልሆኑት የሚለዩበት ሲሆን ለምሳሌም Hamsterን እንደምሳሌ ብናይ ከተጠናቀቀ በኋላ ለሰአታት snapshot ውስጥ የነበሩ ሲሆን ያለንን ውጤት አሳውቀውናል

⚡️ listing
አንድ ኤየርድሮፕ ተጠናቆ ውጤት ከተገለፀ በኋላ መሸጥ መግዛት የሚጀመርበት ቀን ደግሞ listing ይባላል

📍ለክሪፕቶ አዲስ ከሆናችሁ እና ከዚህ በፊት የማታውቋቸው ካሉ በቲንሹ እንደሚጠቅማችሁ ተስፋ አለን

✈️Maf Crypto 👍

6.8k 0 62 20 47

#Hamster Kombat 

ፕሮጀክቱ ለ6 ወር የለፍንበትን ውጤት አሳውቋል እናም አሁን ሁሉም ሰው cheating is bad ካልበራበት ወደ ቦቱ በመግባት ያለውን
$HMSTR Token ስንት  እንደደረሰው ማየት ይችላል

ሊስት ከተደረገ በኋላ አንድ
$HMSTR ዋጋው ስንት ሊሆን ይችላል ?
🔼ይሔንን ማወቅ አንችልም እኛ በpre market price እንኳን ብናየው በአሁኑ ሰአት 1 $HMSTR 0.01$ ነው

➡️በዚህ መሰረት እንኳን ቢሆን
3ሺ tonken የሰራ ሰው 3000*0.01 30 ዶላር ያገኛል ወይም በኢትዮጵያ 3ሺ ብር አካባቢ ስድስት ወር ተለፍቶበት? ከዚህ በታችም ሊሆን ይችላል

🌐cheating is bad የተባሉ ልጆች ምንም አይነት መፍትሔ ማግኘት አልቻሉም ቶክን የደረሳቸውም ሙለሙሉ ማውጣት የማይችሉ ሲሆን ተቀንሶ ቀስበቀስ እንደሚገባ ነው የሚያሳየው

⚠️በተጨማሪም እንደ ማሳሰቢያ መናገር የምንፈልገው ነገር ሊስት ከሆነ በኋላ እራሳችሁን እንደ Super man ለማድረግ የምትሞክሩ ቢቀርባችሁ መጀመሪያም እናውቃለንኮ ብዙ እንደማይሰጡን አሁን ሊስት ከሆነ በኋላና ካለቀ በኋላ ተናግሬ ነበር እና የመሳሰሉትን አትበሉ የበለጠ ሰዎን ማናደድ ነው

💬በHmaster ሌሎች ኤየርድሮፖች ላይ ተስፋ እንዳትቆርጡ የተሻለ ማግኘት እንደምትችሉ ቻናላችን ማሳሰብ ይፈልጋል

✅Hamster በተመለከተ ጊዜው ሲደርስ ከአወጣጥ እስከ እንዴት መሸጥ እንደምትችሉ ቪድዮ ይሰራል


💰በ2017 ላይ በኤየርድሮፕ ጊዚያችሁን ማሳለፍ ለምትፈልጉና ተጨማሪ ገንዘብ በኤየርድሮፕ መሰብሰብ ላሰባችሁ እነዚህን የተመረጡ እና እውነተኛ የሆኑ ኤየርድሮፖች ስሯቸው

ለአሰራር እንዲያመቻችሁ እንደ ጥሩ ፕሮጀክትነታቸው በደረጃ ተቀምጠዋል

👑1ኛ ደረጃ ምርጥ ኤየርድሮፖች

1. binance Moon.bix

2. Blum

3. Major

4. Okx Racer

5. Lost dogs

6. X empire

7. Coup

👑2ኛ ደረጃ ምርጥ ኤየርድሮፖች

1.   Memefi coin

2.   Tomarket

3.   Fintopio

4.   Cats

5.   Time farm

6.   Dotcoin

7.   Goats

8.   Hot wallet

9.   Seed coin

10. Yescoin

11. Cryptorank

12. Dogiators

13. Tabizoo

14. Hrum

15. Bird

16. Nomis

17. Chick Coop

18. Ton kombat

19. City Holder name

20. Architec.ton

21. MMpro_Bump

22. Ton station

23. Hash Cat

3ኛ ደረጃ ይቀጥላል ኤየርድሮፕ መስራት ለሚፈልጉ ልጆች ላኩላቸው

✅ለተጨማሪ መረጃ maf cryptoን ይከታተሉ

6k 0 70 4 31

በ2017 coding መማር ለምትፈልጉ ልጆች ከየትኛው የኮዲንግ ቋንቋ መጀመር እንዳለባችሁ በቲንሹ ለማስታወስ

➡️Coding Languages You Should Start With

1. Software Engineer መሆን ከፈለጋችሁ , learn DSA (Data Structures and Algorithms) using Java or C++.

2. Web Developer መሆን ከፈለጋችሁ ,  HTML, CSS, and JavaScript,  Back end,  database

➡️ JavaScript  በቴክ ኢንደስትሪ ውስጥ በጣም ተዋቃ የፕሮግራሚንግ ቋንቋ ነው

3. IData Scientist መሆን የምትፈልጉ , Data Analyst,ወይም work in AI/ML, learn Python.

4. develop apps ከፈለጋችሁ :
   - ለAndroid: Java ወይም  Kotlin. You can also use React Native for cross-platform development.

   - ለiOS: Swiftን ተማሩ.

5.develop games ማድረግ ከፈለጋችሁ ,  C++ and C# ተማሩ .



📱Maf digital


ሰላም እንዴት ናችሁ ቤተሰቦቼ

💰 ሙሉ ጊዚያችሁን ሰጥታችሁ ፣ በትርፍ ሰአታችሁ ፣ ወይም በፈለጋችሁት ሰአት ኢትዮጵያ ውስጥ እቃዎችን በኮሚሽን ሱቆች ላይ ካለው በሚቀንስ ዋጋ እየሸጣችሁ ገንዘብ ማግኘት የምትፈልጉ የመጨረሻ እድላችሁ ተጠቀሙ

❤️ ሙሉ እንዴት ስራውን መስራት እንደምትችሉ ማብራራያ ከMaf Market ቻናል ማግኘት ትችላላችሁ

😔 ስራ እየፈለጋችሁ ያላችሁና በትርፍ ሰአታችሁ ስራዎችን መስራት የምትፈልጉ ብቻ ተቀላቀሉ በጣም ይጠቅማችኋል

ተጀምሯል


ለመቀላቀል👇
Maf Market◀️ይሔንን ይጫኑ


Forward from: ቶኔቶር
monobix ውሸት ነው ስትሉ ለነበራችሁ😂

any ወጥሩ ቤተሰቦቼ ሁሌም እውነተኛ ነገር ሲመጣ ቀድመን እናሳውቃለን 🙏

ለመጀመር
Binance_Moonbix


Forward from: Binance Announcements
We’re aware that our upcoming TG mini app game, Moonbix, was leaked ahead of the planned launch date. While we're thrilled by the community's response, we’re still fine-tuning the product to ensure the best user experience on the official launch.

We apologize for any inconvenience, and we're reviewing individual cases for users affected. We truly appreciate your patience, and the official release will be announced soon!

In the meantime, please be cautious of impersonation accounts. The official Telegram bot is https://t.me/Binance_Moonbix_bot and the official announcement channel is https://t.me/Binance_Moonbix_Announcements.

For any questions or updates, join the discussion in our official Binance group https://t.me/binanceexchange

20 last posts shown.