መግቢያ ባጭሩ
ተከታታይ የፎሬክስ ክሪፕቶከረንሲና online business ሀሳቦችን እናጋራችኋለን ለዛሬው ግን ቲንሽ ስለ ፎሬክስ ገለፃ
የForex trading ስራ በዋናነት የውጭ ምንዛሪ ግብይት ላይ ያተኮረ ሲሆን
የውጭ ምንዛሪ ንግድ ትርፋማነትን በማየት ምንዛሬዎችን የመግዛትና የመሸጥ ሂደት ላይ ያተኮረ ነው
✨የፎሬክስ ንግድ ላይ ያሉ ቁልፍ ቃላቶች
1. Currency pairs፡ traded in pairs (ለምሳሌ EUR/USD ወይም USD/JPY)። የመጀመሪያው ምንዛሬ "base" ነው, ሁለተኛው ደግሞ "quote " ምንዛሬ ይባላል አንዱን ምንዛሪ ለሌላው መቀያየርን ያመለክታል
2. Exchange rate፡ የአንድ ምንዛሪ ጥንድ ዋጋ አንድ የመሠረታዊ ምንዛሪ ዋጋ ለመግዛት ምን ያህል ዋጋ እንደሚያስፈልግ ያሳየናል ለምሳሌ EUR/USD = 1.10 ከሆነ 1 ዩሮ ከ1.10 የአሜሪካ ዶላር ጋር እኩል ነው ማለት ነው ።
3. market participants፡ ባንኮችን የፋይናንስ ተቋማትን ኮርፖሬሽኖችን መንግስታትን እና ግለሰብ ነጋዴዎችን ያጠቃልላል
4. leverage ፡ forex trading ብዙውን ጊዜ ነጋዴዎች ብዙ ትርፎችን በትንሽ ካፒታል እንዲያገኙ ያስችላቸዋል leaverage ብዙ ትርፍ ሊያመጣ የሚችል ጥሩ መንገድ ሲሆን ብዙ leverage መጠቀም ለብዙ ኪሳራ ሊዳርግ ይችላል
5. 24/5 market፡ የ forex market በቀን 24 ሰዓት በሳምንት ደግሞ አምስት ቀናት ይሰራል (ቅዳሚና እሁድ ይዘጋል)
6. Speculation /ግምት ፡ ነጋዴዎች በኢኮኖሚ መረጃ geopolitical ክንውኖች ወይም በገበያ አዝማሚያዎች ላይ ተመስርተው የአንድ ምንዛሬ ጥንድ ዋጋ ከፍ ወይም ዝቅ ሊል እንደሚችል ይገምታሉ
7. Risk Management ፡ forex በጣም ተለዋዋጭ ስለሆነ ስኬታማ ነጋዴዎች ሊከሰቱ የሚችሉትን ኪሳራዎች ለመገደብ እንደ limit potential አይነት መንገዶችን ይጠቀማሉ በፎሬክስ ትሬዲንግ ውስጥ ለብዙ ጊዜ ትርፋማ ሆናችሁ መቆየት የምትፈልጉ risk management ላይ በደንብ ብትሰሩ ይመከራል