የቴሌግራም mini app ኤየርድሮፕ መስራት ያዋጣል ?
በአሁኑ ሰአት የቴሌግራም mini app ላይ ያሉ ኤየርድሮፖችን መስራት ጊዜን መጨረስ እና ላላስፈላጊ ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ይከታል በግሌ መተዳደሪያ እንደሚሆን አምናለሁ ህይወታቸውንም የቀየሩ ብዙዎችን አይቻለሁ ነገር ግን ብዙዎቻችን በምናቀው የቴሌግራም mini app ኤየርድሮፕ ሳይሆን mannet እና tastenet ኤየርድሮፖችን እና ሌሎችም ብዙ ሰው የማያገኛቸው ከቴሌግራም mini app ውጭ ያሉ ኤየርድሮፖችን በመስራት ነው ።
⚡️ለምን የቴሌግራም mini app ኤየርድሮፖች ጥሩ አይሰጡም ?
ጥሩ የማይሰጡበትን በቀላሉ ለመረዳት
🔴የመጀመሪያው ነገር ላጨዋወት በጣም ቀላል ስለሆኑ በጣም ብዙ ሰው በቀላሉ ገብቶ መጫወት ይችላል የትኛውም ፕሮጀክት ቢሆን ደግሞ ሰው በበዛ ቁጥሮ ለእኛ የበጀተው ላይ አይጨምርም ለምሳሌ major ኤየርድሮፕ የተዘጋጀው 100 ሚሊየን ዶላር ከሆነና ተጨዋቾች በጣም ከበዙ ያላቸው የመጀመሪያው አማራጭ ኢፍትሐዊ ክፍፍል ማድረግ ነው ይሔም ሲባል ለአንዱ ብዙ ይሰጣሉ ለአንዱ ቲንሽ በመስጠት ለማመዛዘን ይሞክራሉ እንጂ በጀት አይጨምሩም
🔴 ሁለተኛው ደግሞ አብዛኞቹ ቴሌግራም ላይ የሚመጡ ኤየርድሮፖች በጣም ደካማ ፕሮጀክቶች ስለሁኑ ነውጨ አብዛኞቹ እንደውም ከሰው ቀምተው ሲጠፉ አይተናል የከፈለ እና ያልከፈለ እየለዩ ከፍተኛ የክፍፍል ልዩነት ሲያደርጉም አይተናል
✅️የቴሌግራም mini apo ኤየርድሮፕ ፕሮጀክቶችን ምን አይነት ሰው ቢሰራ ቲንሽ ይሻላል
የኤየርድሮፕ ቻናል ያላቸው እና star እና ton በቂ መከፈል የሚችሉ በቲንሹ ጥሩ ነገር ሊያገኙ ይችላሉ ከዛ ውጭ ግን ፍፁም ጊዜን መጨረስና ላላስፈላጊ ተስፋ መቁረጦች መጋለጥ ነው
ሰለዚህ ከኤየርድሮፕ ገንዘብ ለማግኘት ያለው አማራጭ ምንድነው ?
ብዙ አማራጮች አሉ ኤየርድሮፕ ከ2017 ጀምሮ የነበረ የብዙ ሰዎችን ህይወት የቀየረ ነው በአሁኑ ሰአትም ያለምንም መነሻ ገንዘብ መስራት ለሚፈልግ ሰው ወርቃማ እድል ነው ኤየርድሮፕ
የእኛም ህይወት እንዲቀየር ዌብሳይቶች ሜኔት እና ቴስትኔት ኤየርድሮፖችን ወጥረን መስራት ነው
እኛ በተለምዶ የwebsite ኤየርድሮፕ የምንላቸውን ለመስራት ምን ያስፈልጋል ?
Twitter , discord , ጥሩ browser ካላችሁ በቂ ነው
በቅርቡ እኔ እንኳን ካየኋቸው የwebsite ኤየርድሮፕች ውስጥ
✅Grass ይሔ ኤየርድሮፕ ለሁሉም በሚባል ደረጃ ከ50 ዶላር በላይ አከፋፍሏል ዋጋውም ሊስት ከተደረገ በኋላ እስከ አራት እጥፍ ጨምሮ ነበር
✅vana የሚባለው ፕሮጀክት ከ50 ዶላር እስከ 7500 ዶላር ሲያከፋፍል ነበር
✅hypeliqiud የሚባል ፕሮጀክት አልሰሩም የተባሉት እንኳን 3ሺ 4ሺ ዶላር የሰሩ ሲሆን እስከ 1ሚሊዮን ዶላር የሰራ አለ
✅me የሚባል ኤየርድሮፕ እንደዚሁ እስከ 2 ሚሊዮን ዶላር ሰጥቶ ነበር
✅በቅርቡ በተለያዩ exchanges ላይ ሊስት የተደረገው pengu የሚባለው ፕሮጀክት ለሁሉም ተጠቃሚ ከ250 ዶላር ጀምሮ አከፋፍሏል
✅ እነዚህን እንደምሳሌ ጠቀስን እንጂ በጣም ብዙ ጥሩ ጥሩ የሰጡ አሉ
የመጨረሻ መልእክቴ ቴሌግራም ላይ ያሉ ኤየርድሮፖችን እየሞከራችሁ ዌብሳይቶች ላይ (ተለምዷዊ አጠራር ) ያሉ ኤየርድሮፖችን ወጥራችሁ ብትሰሩ የተሻለ ገንዘብ ማግኘት ትችላላችሁ
በቅርቡ ጥሩ የሚባሉትን የዌብሳይት ኤየርድሮፕ ሰብስቤ አመጣላችኋለሁ እንዴት እንደሚሰሩም ቪድዮ ለመስራት እንሞክራለን