MANCHESTER UNITED


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።
ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher
Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group
{ስልክ ቁጥር}
0912983847
0919337648

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


የክለባችን ማንቸስተር ዩናይትድ ቀጣይ 5 ጨዋታዎች :-

ቶተንሀም (በሜዳ)
ፖርቶ (ከሜዳ ውጪ)
አስቶንቪላ (ከሜዳ ውጪ)
ብሬንትፎርድ(በሜዳ)
ፌነርባቼ (ከሜዳ ውጪ)

ስንት ጨዋታ የምናሸንፍ ይመስላችኋል ?

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans

3.5k 0 2 46 101

🧑‍💻📱 | የዩቲዩብ እና የቲክቶክ ቪዲዮ ማቀናበር የሚችል ኤዲተር እንፈልጋለን ።

ለስራው ሙሉ ሰአት ሰጥቶ እና ተቀላጥፎ የሚሰራ ሰው እንፈልጋለን ።

ሁኔታዎች በስምምነት መሰረት የሚፈፀሙ ይሆናል ።

Inbox - @MickyXast


የሥልጠና እድል(GIG OPPORTUNITY) በቴሌግራም መጣልዎ!!!

አስካማር ኮንሰልቲንግ  ከመስራት አካዳሚ ጋር በመተባበር ስለ ጊግ ስራ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ ልዩ የሆነ የቴሌግራም ሥልጠና አዘጋጅቶላችኋል። ሥልጠናውን ወስደው የምስክር ወረቀት በመያዝ በቀጣይ ገበያው ላይ ለሚገቡ የጊግ ስራዎች ቀዳሚ ተጠቃሚዎች ይሁኑ!

'ነገ የሚሰራ እንጂ የሚጠበቅ አይደለም!'

፨ ቦቱን በመጫን ይመዝገቡ !  ሥልጠናውን ይውሰዱ !
@mesirat_academy_bot

ለዝርዝር መረጃ ከላይ ያለውን ምስል ይጫኑ ወይም
በ 0941150172 ይደውሉ።

እድልዎን በእጅዎ!


ESPN በፕሪምየር ሊጉ ምርጥ የሚላቸውን ተጫዋች እስከ 50 በሚደርስ ደረጃ አስቀምጧቸዋል።

የክለባችን አምበል የሆነው ፖርቱጋላዊ የመሀል ሜዳ ፈርጥ ብሩኖ ፈርናንዴዝ 12ተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችሏል።

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans


ከሊቨርፑል ጋር ባደረከው ጨዋታ ላይ ስለተሰጠህ ቀይ ካርድ?

አማድ ዲያሎ :-

"እኔ እንደማስበው ይህ ከምርጥ ቀይ ካርዶች አንዱ ነበር።" 😆❤️

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans


KAA BOOOOM 140 ሺህ ብር እንደ ቀልድ  በ BETTING ብቻ🥳🥳🥳🥳🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️

🙏ሰላም እንደምን ናችሁ ዛሬ አንድ አዲስ እና በአይነቱ ለየት ያለ ምርጥ የቤቲንግ ቻናል ልጠቁማችሁ ነው።

የቻናሉ ስም Betting Expert Analyzer ሲሆን የቻናሉን ሊንክ ከስር አስቀምጬላቹሀለው ገብታቹ ሙሉ INFORMATION ማግኘት ትችላላችሁ..

‼️ራሳችሁን ለአጭበርባሪ እና ራስ ወዳድ Tipster ከማጋለጣችሁ በፊት ይህን ቻናል አይተው ይፍረዱ👇👇👇👇👇
https://t.me/+MkFxwLpKSAo2OWQ0
https://t.me/+MkFxwLpKSAo2OWQ0


ከ 20 አመታ በፊት በዚች ቀን....

ዋይኒ ማርክ ሮኒ ለማንቸስተር ዩናይትድ የመጀመሪያ ጨዋታውን አደረገ ።

Memorable day.😍

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans


ፈጣኑ ተጨዋች ማን ነው ?

አማድ ዲያሎ :-

"ራሽፎርድ እናም ራስመድ ሆይሉንድ ናቸው እንድ በጣም ፈጣን ናቸው ውድድር ከኖረ እንኳን ራሺ ፣ ራስመስ ፣ ጋርናቾ ፣ አንቶኒ እናም እኔ የምናሸንፍ ይመስለኛል።"

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans


ኦሌ ጉናር ሶልሻየር ሮናልዶን በድጋሚ ወደ ዩናይትድ ስለ መለሰበት አጋጣሚ !

"እሱ ጁቬንቱስን ሲለቅ እኛ እሱን ለማንችስተር ሲቲ አሳልፈን መስጠት አንችልም ነበር ምክንያቱም እሱ ሃላንድ ከሚያስቆጥረው በላይ ግቦች ያስቆጥር ነበር።

"ነገርግን እኔ እንደማስበው ይህ ዝውውር ሙሉ መልበሻ ክፍሉ ላይ ተፅዕኖ አሳድሯል በመልበሻ ክፍሉ ውስጥ የነበረው ነገር ተቀዛቅዟል።

"ምን አልባት ሌሎች ተጨዋቾች አናሳ ተፈላጊነት እና ተፅዕኖ ፈጣሪነት ስለ ተሰማቸው ይሆናል።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans


ከ Dogs ቀጥሎ የመጣው ተመሳሳዩ Cats ከ2 ቀን በኃላ ሊስት ሊሆን ነው የቴሌግራም እድሚያቹን አይቶ ነው Point የሚሰጠው ጀምሩት !

http://t.me/catsgang_bot/join?startapp=vsCJHSefZOYyCkupMjylf


ከ 21 አመት በታች የክለባችን ቡድን ትላንት ከኖርዊች አቻው ጋር ያደረገውን ጨዋታ 5-3 በሆነ በሰፊ ውጤት መርታት ችሏል።

በጨዋታውም ኢታን ዊትሊ ሶስት ግቦችን በማስቆጠር ሀትሪክ የሰራ ሲሆን ቀሪዎችንም ግቦች ኢታን ዊልያምስ እናም ማላሽ ሻርፕ ማስቆጠር ችለዋል።

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans


ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ በአዲዳስ የስፖርት ቱታ !

እንዴት አደራችሁ ቤተሰብ መልካም ቀን ይሁንላችሁ ! 😍

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans


የክለባችን ተጫዋች የሆነው አማድ ዲያሎ በዛሬው እለት ከጋዜጠኞች ጋር ቆይታ ያደረገ ሲሆን ተከታዩንም ምላሽ ሰቷል :-

🗣 ስለ ኤሪክ ቴን ሀግ :-

"እርሱ ሁሉንም ይረዳል ባትጫወት እንኳን በልምምድ ሜዳ ላይ አብሮክ ንግግር ያደርጋል እርሱ በጣም እኔን ረድቶኛል።"

🗣 ስለ ኮቢይ ሜይኖ :-

"እድሜው ጥሩ ነው እናም ድንቅ ተጫዋች ነው እኔ በደንብ ምቀርበው  ሰው ቢኖር ኮቢይ ነው በማን ዩናይትድ ታሪክ ውስጥ ካሉ ምርጥ ተጫዋቾች አንዱ ይሆናል ብዬ አስባለሁ።"

🗣 በውሰት በሌሎች ክለቦች ስለቆየበት አመታቶች :-

"በውሰት ውል ቆይታዬ ደስተኛ ነኝ ብዙ ነገሮችን መማር ችያለው ብዙ ጥንካሬ አግኝቻለው እናም ጥራቴን ከፍ አድርግያለው።"

🗣 በእግር ኳስ ህይወትህ ላንተ ምርጡ ጓደኛህ ማነው ?

"አንድ ብቻ መጥቀስ ይከብዳል ግን በማን ዩናይትድ ቤት ጋርናቾ እናም ማይኖ የቅርብ ጓደኞቼ ናቸው ግን ሌሎች ብዙ ጓደኞችም አሉኝ።"

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans


🔥የሚገርም ዜና የኢንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ሆነ ዩሮፓ ሊግ ጨዋታ ያለምንም ኢንተርኔት በETHIOSAT ላይ መመልከት ትችላላቹህ 👏

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ቻናሎቹ ከ6 ወር በላይ የሆናቸው ሲሆን ብዙ ሰውም እየተጠቀመባቸው ይገኛል ለተጨማሪ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+JXTrkGWWkpswOTI8
https://t.me/+JXTrkGWWkpswOTI8


ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በባለፈው የውድድር ዘመን በሁሉም ውድድሮች ላይ 16.6 ኳሶች የተሞከሩበት ሲሆን :

በዚህ ውድድር ዘመን ግን በ 8.5 % ዝቅ ያለ ሙከራ ነው የተደረገበት !

የመከላከል ክፍሉ ? 👌

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans


በቤትዎ ያለ ኢንተርኔት በቀጥታ ሁሌም የምትመለከቱበት
https://t.me/+AOo4MkcmsxE1NjE8


📸 - ከዛሬው ልምምድ የተወሰዱ ጥቂት ምስሎች !

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans


የክለባችን ተጫዋቾች ለእሁዱ ጨዋታ ልምምዳቸውን አድርገዋል።

አንቶኒ 🙌

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans


እዩ የልጆች ፋሽን

👉 የተለያዩ የልጆች ልብስ
👉 የተለያዩ የልጆች ጫማ
👉 ሁሉንም አይነት የልጆች ልብስ
👉 እዩ ፋሽን ጋር ያገኛሉ

አድራሻችን ቁ1= 22 new day hotel ፊት ለፊት
           ቁ2= ልደታ በላይ ተክሉ ኬክ ቤት አጠበገ

ስልክ - 0912127501
         - 0912485517

https://t.me/eyu_fashion_1


ስለ ሉክ ሾው ሁኔታ ምን አዲስ አለ ?

እንግሊዛዊው ተጫዋች ሉክ ሾው ከቅርብ ሳምንት በፊት ወደ ክለባችን ልምምድ መመለሱ የሚዘነጋ አይደለም።

ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድም ተጫዋቹን ለጨዋታዎች ለማዘጋጀት በመስራት ላይ እንደሚገኝ ተነግሯል።

እንዲሁም የክለባችን የህክምና ስታፍ አባላቶች ቀለል ያሉ ልምምዶችን ሉክ ሾውን እያሰሩት ሲሆን በጣም ጥንቃቄ በሞላው መልኩ ልምምዶችን እንደሚያደርግ ተነግሯል።

መረጃው የታዋቂው The Athletic ነው !

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans

20 last posts shown.