Posts filter


ሰርቨር ለማስማት የምትፈልጉ Online ነኝ @bkjabot


ኳስ ለማየት ምንም ሰርቨር ማስሞላት እና ሶፍትዌር መጫን ሳይጠበቅባችሁ መጠቀም የምትችሉበት ብቸኛ ሪሲቨሮች Goldstar 7200HD እና Goldstar 7500HD 2025 ከማንኛውም ሱቅ ገዝታችሁ ሰክታችሁ መጠቀም ብቻ።


በብዙ ደንበኞች እና የዲሽ ባለሙያዎች ዘንድ ተመራጭ የሆኑት GOLDSTAR 7200 እና GOLDSTAR 7500 ሪሲቨሮች አዲስ 2025 ሞዴል ሪሲቨሮች አዲስ የተካተተ ነገር አላቸው!

የ12 ወር FUNCAM IKS
✅ የ12 ወር Apollo4 IPTV
✅ የ 1 ወር
SPTV 1 እና 2
እድሜልክ Nova-TV Internet tv
እድሜልክ Net-Audio
ነፃ ታገኛላችሁ
እነዚህን ሪሲቨሮች ከየትኛውም የElectronics መደብር ብትገዙ እነዚህን አገልግሎቶች አሟልቶ የምታገኙ ይሆናል!

ስለ ሪሲቨሮቹ የበለጠ ለማወቅ Click Here
@bkjabot


Mango coin ጨርሰናል አታስገቡ ሰርቨር ማስሞላት የምትፈልጉ ማስገባት ትችላላችሁ @bkjabot


😮 wow ባርሳ ከ ማድሪድ እጅግ በጣም ያበደ ጨዋታ እንቅፍ ሁላ ያስረሳል 10/10


XCRUISER V8 BOX ሸጠን ጨርሰናል!

ብዙ ሰዎች እየደላችሁ እየጠየቃችሁን ነው! እኛ ሸጠን ጨርሰናል።

ከኛ ብዛት የወሰዱ Reselleroch ጋር መግዛት ትችላላችሁ!


ከገበያ ጠፍቶ የነበረው ኦርጅናሉ ሁሉንም የ LIFESTAR, GOLDSTAR, SUPERSTAR ረሲቨር ሞዴሎች ማዘዝ የሚችለው ባለ ብረት በተኑ ሪሞት አስገብተናል ፈላጊ ካለ ሱቅ መቶ መግዛት ይችላል አድራሻ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ በግራ በኩል ሁለተኛ ቅያስ የመጨረሻ ሱቅ ቤኪጃ ሶፍትዌር በተለይ ልጆች ቤት ውስጥ ካሉ ይሔ ሪሞት ወሳኝ ነገር ነው ምንም ያክል ቢወረወር መበላሸት አይችልም።




Nilesat 7°W እና Eutelsat 7°E በአንድ ላይ መስራት ትችላላችሁ

7.6k 0 15 16 37

Eutelsat 7°E ላይ ያለ ኢንተርኔት የሚሰሩ የእንግሊዘኛ ዶክመንተሪ, የእንስሳት, Food ወዘተ ቻናሎች ናቸው


Eutelsat 7°E ላይ ያለ ኢንተርኔት የሚሰሩ የእንግሊዘኛ ዘፈን ቻናሎች ናቸው


Eutelsat 7°E ላይ ያለ ኢንተርኔት የሚሰሩ የኮሪያ ፊልም ቻናሎች ናቸው


Eutelsat 7°E ላይ ያለ ኢንተርኔት የሚሰሩ የእንግሊዘኛ የህፃናት (የልጆች) ፊልም ቻናሎች ናቸው


Eutelsat 7°E ላይ ያለ ኢንተርኔት የሚሰሩ የእንግሊዘኛ ፊልም ቻናሎች ናቸው

14 last posts shown.