TGStat
TGStat
Type to search
Advanced channel search
English
Site language
Russian
English
Uzbek
Sign In
Catalog
Channels and groups catalog
Search for channels
Add a channel/group
Ratings
Rating of channels
Rating of groups
Posts rating
Ratings of brands and people
Analytics
Search by posts
Telegram monitoring
Telegram Analytics
Subscribe to stay informed about TGStat news.
Read channel
#sponsored
SearcheeBot
Your guide in the world of telegram channels
Start bot
#sponsored
TGStat Bot
Bot to get channel statistics without leaving Telegram
Start bot
#sponsored
TGAlertsBot
Monitoring of keywords in channels and chats
Subscribe
#sponsored
Statistics
Meda Score ሜዳ ስኮር
@medascore
Channel's geo and language:
Ethiopia, Amharic
Category:
Sport
Ethiopia's most trusted sports app!
በመላው ኢትዮጵያ የታመነው ስፖርት ዝገባ መተግበርያ!
Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Sport
Statistics
Is this your channel?
Confirm
Channel history
Posts filter
Select month
November 2022
Hide deleted
Hide forwards
Meda Score ሜዳ ስኮር
28 Nov 2022, 17:01
Open in Telegram
Share
Report
ዛሬ ከምሽቱ 4:00 በጉጉት እየተጠበቀ ያለው የሮላንዶ ፖርቹጋሎቹ ሁለተኛቸውን ጨዋታ ከኡራጋይ ጋር ታደርጋለች። በዚህስ ጨዋታ ሮላንዶ ስንት የሚያገባ ይመስላችዋል? ማንን ትደግፋላችሁ? መልሳችሁን ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን።
በሁሉም ማህበራዊ ድረገፅ ላይ ይከታተሉን...
https://www.facebook.com/medascore/
https://www.instagram.com/medascore/
https://twitter.com/MedaScore
https://www.tiktok.com/@medascore/
https://t.me/medascore
#portugal #uruguay #medascore #ኳስ #worldcuptrivia #worldcup #football #worldcupapp #medaapp #soccer #footballlovers #worldcup2022 #worldcupsoccer
62
1
0
Meda Score ሜዳ ስኮር
28 Nov 2022, 17:00
Open in Telegram
Share
Report
በብዙ ሰዎች ዋንጫውን ያነሳል ተብለው የሚጠበቁት የኳስ ሃገር ብራዚል ዛሬ ከምሽቱ 1:00 ከስዊዘርላንድ ጋር ይጋጠማሉ። ይህን ጨዋታ በማሸነፍ እንደ ፍራንስ በሁለቱም ጨዋታዎች ያሸነፉ ቡድን ይሆናሉ ወይስ ስዊዘርላንድ ያልተጠበቀ ሽንፈት ትሰጣታለች? ማንን ትደግፋላችሁ? መልሳችሁን ኮመንት ላይ አስቀምጡልን።
በሁሉም ማህበራዊ ድረገፅ ላይ ይከታተሉን...
https://www.facebook.com/medascore/
https://www.instagram.com/medascore/
https://twitter.com/MedaScore
https://www.tiktok.com/@medascore/
#brazil #switzerland #medascore #ኳስ #worldcuptrivia #worldcup #football #worldcupapp #medaapp #soccer #footballlovers #worldcup2022 #worldcupsoccer
49
1
0
Meda Score ሜዳ ስኮር
26 Nov 2022, 11:46
Open in Telegram
Share
Report
በአርጀንቲና የመጀመርያ ጨዋታ ባልጠበቅነው ውጤት የ36 ተከታታይ ያለመሸነፍ ሬኮርዳቸውን በ ሳውዲ አረብያ ሽንፈት አጥተዋል ! ዛሬ ከምሽቱ 4;00 ከሜክሲኮ ጋር በሚደረገው ጨዋታ ወደአሸናፊነታቸው ይመለሳሉ ወይስ ዝነኛው ኦቾአ ዳግም ሜክሲኮን ይታደጋል !! ማንን ትደግፋላችሁ? መልሳችሁን ኮመንት ላይ አስቀምጡልን።
በሁሉም ማህበራዊ ድረገፅ ላይ ይከታተሉን...
https://www.facebook.com/medascore/
https://www.instagram.com/medascore/
https://twitter.com/MedaScore
https://www.tiktok.com/@medascore/
#argentina #mexico #medascore #ኳስ #worldcuptrivia #worldcup #football #worldcupapp #medaapp #soccer #footballlovers #worldcup2022 #worldcupsoccer
55
1
0
Meda Score ሜዳ ስኮር
24 Nov 2022, 16:26
Open in Telegram
Share
Report
የኔይማር ብራዚሎቹ ዛሬ ከምሽቱ 4፡00 ላይ ከሰርቢያ ጋር ፍልሚያውን ይጀምራል። ይህም የኔይማር የመጨረሻው ዓለም ዋንጫ ነው ተብሎ ይታሰባል። በዚህ ጨዋታ የሚጠበቁት ብራዚል ያሸንፋል ወይስ ሰርቢያ መላው ዓለሙን ታስደምማለች? መልሳችሁን ኮመንት ላይ አስቀምጡልን። የMedaScore ፔጃችንን ላይክ በማድረግ ማንኛውም የኳስ ዜና፣ የቤቲንግ ቀመሮች እና ሌሎች አጓጊ መረጃዎችን ያገኛሉ!
በሁሉም ማህበራዊ ድረገፅ ላይ ይከታተሉን...
https://www.facebook.com/medascore/
https://www.instagram.com/medascore/
https://twitter.com/MedaScore
https://www.tiktok.com/@medascore/
#medascore #ኳስ #worldcuptrivia #worldcup #football #worldcupapp #medaapp #soccer #footballlovers #worldcup2022 #worldcupsoccer
60
0
0
Meda Score ሜዳ ስኮር
24 Nov 2022, 16:09
Open in Telegram
Share
Report
በጉጉት የሚጠበቀው በዓለማችን ድንቁ ተጫዋች ክርስቲያኖ ሮላንዶ የሚመሩት ፖርቹጋል ዛሬ ከጥቁሮቹ ኮኮቦች ጋር ይፋለማሉ? ሮላንዶ ግብ የሚያስቆጥር ይመስላችዋል? መልሳችሁን ኮመንት ላይ አስቀምጡልን። የMedaScore ፔጃችንን ላይክ በማድረግ ማንኛውም የኳስ ዜና፣ የቤቲንግ ቀመሮች እና ሌሎች አጓጊ መረጃዎችን ያገኛሉ!
በሁሉም ማህበራዊ ድረገፅ ላይ ይከታተሉን...
https://www.facebook.com/medascore/
https://www.instagram.com/medascore/
https://twitter.com/MedaScore
https://www.tiktok.com/@medascore/
#medascore #ኳስ #worldcuptrivia #worldcup #football #worldcupapp #medaapp #soccer #footballlovers #worldcup2022 #worldcupsocce
53
0
0
Meda Score ሜዳ ስኮር
24 Nov 2022, 16:09
Open in Telegram
Share
Report
ዓለም ዋንጫውን ከእኛ ጋር ይከታተሉ
49
0
0
6
last posts shown.
Show more
80
subscribers
Channel statistics
Popular in the channel
ዛሬ ከምሽቱ 4:00 በጉጉት እየተጠበቀ ያለው የሮላንዶ ፖርቹጋሎቹ ሁለተኛቸውን ጨዋታ ከኡራጋይ ጋር ታደርጋለች። በዚህስ ጨዋታ ሮላንዶ ስንት የሚያገባ ይመ...
የኔይማር ብራዚሎቹ ዛሬ ከምሽቱ 4፡00 ላይ ከሰርቢያ ጋር ፍልሚያውን ይጀምራል። ይህም የኔይማር የመጨረሻው ዓለም ዋንጫ ነው ተብሎ ይታሰባል። በዚህ ጨዋታ...
በአርጀንቲና የመጀመርያ ጨዋታ ባልጠበቅነው ውጤት የ36 ተከታታይ ያለመሸነፍ ሬኮርዳቸውን በ ሳውዲ አረብያ ሽንፈት አጥተዋል ! ዛሬ ከምሽቱ 4;00 ከሜክሲ...
በጉጉት የሚጠበቀው በዓለማችን ድንቁ ተጫዋች ክርስቲያኖ ሮላንዶ የሚመሩት ፖርቹጋል ዛሬ ከጥቁሮቹ ኮኮቦች ጋር ይፋለማሉ? ሮላንዶ ግብ የሚያስቆጥር ይመስላች...
ዓለም ዋንጫውን ከእኛ ጋር ይከታተሉ