መርጌታ እውነቱየባህል መዳኒት ቀማሚ


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Other


ለማንኛውም ችግር መፍትሄ አለን
0954150579
0954150579
ይደውሉልን ።

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Other
Statistics
Posts filter




🌿መርጌታ  የባህል ህክምና የምንሰጣቸዉ የጥበብ አገልግሎቶች።
    0954150579
🌿ለሀብት
🌿ለገበያ
🌿ለወሲብ ስንፈት
🌿ለመስተፋቅር
🌿ለቁማር
🌿ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
🌿ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
🌿ለዓቃቤ ርዕስ
🌿ለመክስት
🌿ቡዳ ለበላው
🌿ሰላቢ የማያስጠጋ
🌿ለመፍትሔ ሀብት
🌿ለመፍትሄ ስራይ
🌿ለሁሉ ሠናይ
🌿ለህማም
🌿ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ)
🌿ለመድፍነ ፀር
🌿ሌባ የማያስነካ
🌿ለበረከት
🌿ለግርማ ሞገስ
🌿ለዓይነ ጥላ
🌿ለሁሉ መስተፋቅር
🌿ጸሎተ ዕለታት
🌿ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
🌿ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
🌿ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
🌿ለድምፅ
🌿ጋኒን ለያዘው

ለጥያቄዎ ☎️☎️ 0954150579


Forward from: የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለባለ ዕድለኞች መልካም ዜና ይዞ መጥቷል
#የ1.1_Trillion ትርፍ #ያጋሩ ይሸለሙ
@Commerical_Bank_Of_Ethiopia

እንኳን ደስ አላችሁ የኢትዮጵያ ንግድ ባን
ክ ሀብት
💰1.1 ትሪሊየን ትርፍ ምክንያት በማድረግ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዝዳንት አቶ አቤ ሳኖ እስከ #ኅዳር_6 ብቻ የሚቆይ ባንካችን #በቴሌግራም_ገፅ ለህዝቡ ተደራሽ እንዲሆን ታስቦ ለ50 እና ከዚያ በላይ ለሚሆኑ ሰዎች ለሚያጋሩ ደንበኞች ዳጎስ ያሉ ሽልማቶች ተዘጋጅቷል።

@Commerical_Bank_Of_Ethiopia
#እስከ_ኅዳር_6 ድረስ የሚቆይ ልዩ #የያ
ጋሩ_ይሸለሙ የሽልማት ፕሮግራም አዘጋጅቷል።
በዚህም መሰረት እድለኞችን በርካታ #ስጦታዎችን ለመሸለም ተዘጋጅተናል!
#በ1ኛ ዕጣ . ለ200 እድለኞች ከ300,000 ብር በላይ ዋጋ የሚያወጡ ባለ 3 እግር ተሽከርካሪዎችና እያንዳንዳቸው ከ50,000 ብር በላይ ግምት ያላቸው ሙሉ የቤት እቃዎች
#በ2ኛ ዕጣ . ለ 220 እድለኞች 50ሺ ብር እና እያንዳንዳቸው ከ17,000 ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የማቀዝቀዣ ፍሪጆች፤
#በ3ኛ ዕጣ . ለ 245 እድለኞች 10ሺ ብር እና እስከ 12,000 ብር የሚያወጡ ዘመናዊ Samsung ሞባይል ቀፎዎች
#በ4ኛ ዕጣ . ለ 175 እድለኞች 10ሺ ብር እና የTECHNO SPARK የሞባይል ቀፎዎች
#በ5ኛ ዕጣ . ለ 160 እድለኞች 5ሺ ብር እና የTecno spark የሞባይል ቀፎች እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ የአዲስ አመት ስጦታዎችን አዘጋጅተናል። #ይፍጠኑ እስከ #ኅዳር_6_2015 ድረስ የእነዚህ አጓጊ ሽልማቶች ባለ እድል ይሁኑ።
ልብ ይበሉ!
በሽልማት ፕሮግራሙ ከመሳተፍዎ በፊት #በጥንቃቄ መመሪያዎችን ያንብቡ!
ለመሸለም እነዚህን መመሪያዎች በጥንቃቄ ይከተሉ።

🎁ለሽልማት የሚያበቁ መመሪያዎች⚠️

1.መጀመርያ ከታች ባለው ማስፈንጠርያ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
@Commerical_Bank_Of_Ethiopia
2. በመቀጠል ይህንን መልዕክት ከ50 በላይ
ለሆኑ ሰዎች በፍጥነት ሼር ( Forward) ያድርጉ፤
(ልብ ይበሉ! ለብዙ ሰዎችን #በላኩ ቁጥር የሽልማት ዕድልዎን ያሠፋሉ!)

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ።

@Commerical_Bank_Of_Ethiopia
@Commerical_Bank_Of_Ethi
opia
@Commerical_Bank_Of_Ethiopia


​​​​​​.
ሄ ዋ ን 🌺
❣ :¨""""""""""""""¨:❣

" ምዕራፍ ሁለት🌺 "

♥️ ክፍል 18

◈ አጭር እውነተኛ የፍቅር ታሪክ
💔🥀የመጨረሻው ክፍል💔🥀

✍ Written by Estifanos tekka


በረጅሙ ተንፍሶ ትንሽ ቆይቶ ያባትሽ ብትር እናትሽ ላይ አረፈ ...እንዴት እኔ ይሄንን አላምንም ብዬ ጮህኩ ሄዊ ተረጋጊ አለኝ ተንሰቅስቄ አለቀስኩ ራሴን ማረጋጋት ፍፁም ተሳነኝ በር ዘግቼ ማልቀስ ሆነ ስራዬ አልበላም አልጠጣም አባቴን ሄጄ ብገለው ደስታዬ ነበር ግን የማክ ቁጥጥር አደለም ከቤት መውጣት ስልኬን እስከመቀማት ደርሶ ነበር ማክ ከስጦታ ጋር ጊዜዬን እንዳሳልፍና ነገሮችን እንድረሳ የማይጥረው ነገር አልነበረም ከቀን ወደቀን ትንሽ እየተሻለኝ ቢመጣም ግን የእናቴ አሟሟት መርሳት አልቻልኩም ትዝ ይለኛል እናቴ በጣም ሳቂታና ተጫዋች ነበረች ሁሌም እሷ ነበረች ከትምህርት ቤት የምታመጣኝ ጠዋት
ት/ት አድርሳኝ ባልተለመደ ሁኔታ በጣም አቅፋ ስማኝ ነበር፡፡ ታዲያ ወደቤት ስመለስ ብቻዬን ነበር ሰው ሁላ ቤታችን ተሰብስቧል እናቴን በዛ ትርምስ ውስጥ ስፈልግ ያየኝ ሁሉ ልጅ አይደለች ምኑን አውቃው እያሉ በሀዘኔታ ከንፈራቸውን ይመጡልኛል፡፡ እኔ በወቅቱ ምንም አልገባኝም ነበር እናቴ ላትመለስ አሸልባለች ባልሰራችው ሀፂያት ተቀጥታለች ከናቴ ድንገተኛ ሞት በኃላ አባቴ ይባስ ጨከነብኝ ለኔ ጭራሽ ግድ አልነበረውም አንዳንዴ እማዋ ቤት እንኩዋን ሳድር የት ገባች ብሎ አይፈልገኝም በራሴ ጥረትና በጎረቤት ፍርፋሪ ነው ያደኩት ይኸው በመጨረሻም ለወንጀሉ ተባባሪ ለሆነው ሰው ሸጦኝ እሱም አልበቃ ብሎት ሲያሳድደኝ ነበር የእናቴን ገዳይም ሆነ ተባባሪ ለህግ አሳልፌ ሳልሰጥ እንቅልፍ እንደማይወስደኝ ለራሴ ቃል ገባሁ ማክን ጠርቼ እነዚህን መረጃዎች ከየት እንዳመጣና ተልኮልኝ የነበረው ፋይል የት እንደሆነ ጠየኩት ሄዊዬ ቃሌን ፈፅሚያለው እስክትረጋጊ ነበር የጠበኩሽ እንጂ ሁሉም በህግ ስር ከዋለ ሳምንት አልፏቸዋል አለኝ እንዴት ማክ አልኩት በአድናቆት እያየሁት በመጀመሪያ ነበር
አባትሽ እናትሽን እንደገደላት ያወኩት እንደውም ካስታወሽ መጀመሪያ አባቴን ላናግረው የሄድኩኝ ቀን አስታወሽ አለኝ አ....አዎ እንደውም ቆይተህብኝ ተጨንቄ አዙ ጋር የደወልኩት ሰዓት አልኩት ለመስማት እየጓጓው እክል እንደሚገጥምሽ ገመትኩ ከዛ ያለውን ነገር ሁሉ አንቺ እንዳትገቢበት እየተከላከልኩ አጣራሁ ለዛ ነበር ይሄን ክትትል እንዳቆም አባቴ አስደብድቦኝ የነበረው ከዛም እኔ የሆነ የተደበቀ ነገር እንዳለ ይበልጥ ስለጠረጠርኩ በክትትሌ ገፋሁበት እናም በመጨረሻም የናትሽ ጓደኛ ጋር እንደሄድሽና በማግስቱ በማታውቂው ቁጥር ቴክስት እንደመጣልሽ የነገርሽኝ አስታወስኩ የሚስጥሩ መፍቻ ቁልፍ እሳቸው እንደሆኑ ተረዳው እናም ሆነ አለኝ እና ይሄን ሁላ ነገር የነገሩህ እሳቸው ናቸው አልኩት አሁንም ማልቀሴን ማቆም አልቻልኩም ....አዎ ያው በመጀመሪያ ተቸግረን ነበር በኃላ ግን በልጆቻቸው ስናስፈራራቸው አመኑ ሁሉንም ነገር ተናገሩ ታዲያ እናቴ እንዴት ሞተች አልኩት ያው እራሷን እንዳጠፋች ነበር ተደርጎ የተወራው ግን አንቺ ልጅ ስለነበርሽ ፊት ለፊትሽ አልተወራም ለዛ ነው ያላስታወሺው ለማንኛውም አሁን ዝግጁ ከሆንሽ ፖሊስ ጣቢያ ሄደሽ ቃል ትሰጫለሽ ብሎ አቅፎ ሳመኝ የናቴ ጉዳዮች ለፍርድ በመብቃታቸው ብደሰትም እናቴን ግን ለዘላለም አጥቻታለሁና መርሳት አልቻልኩም እንዴት ልረሳት እችላለሁ ለዛውም በግፍ ያለሀፂያትዋ የተቀጣችው እናቴን አሁን ወደ ስራዬ ተመልሻለሁ ስጦታም እያደገች ነው ቤተሰቤ ደስ የሚል ፍቅር አለው ዛሬ የስጦታ ሶስተኛ አመት የልደት ቀን ነው የማክ ወንድምና እህቱ እዚሁ ናቸው፡፡ ወንድሙ ጠቅልሎ ከመጣ አመት ያልፈዋል ከሳምንት በኃላ በአባቱ ቤት ይሞሸራል ማክ በጣም ደስተኛ ሆኗል ዛሬ ደግሞ የምነግረው አስደሳች ዜና አለኝ ማክና ስጦታ የኔ የህይወቴ መጀመሪያ ስጦታዎቼ ናቸው፡፡ ማክ አልኩት ወዬ ሄዊዬ የኔ ፍቅር አለኝ በቅርቡ ሌላ የቤተሰብ አካል ቤተሰባችንን ይቀላቀላል እርጉዝ ነኝ አልኩት ማክ እራሱን መቆጣጠር አልቻለም በደስታ መጮህ ጀመረ ሚስቴ ሄዊ እርጉዝ ናት ብሎ ለታዳሚው ጮሆ ተናገረ እኔና ስጦታን አቅፎ የደስታ እንባ አነባ...
የመጀመሪያዬ ፍፃሚዬም ሆነ እስከለተሞቴ ላልለየው ፅኑ ቃል♥️ አለኝ፡፡


✎ ውድ የእውነተኛ ስሜት🌺 ቤተሰቦች ታሪኩን እንዴት አገኛችሁት መቼም የማይረሳ ጣፋጭ የፍቅር ታሪክ እንደሰነቃቹ አልጠራጠርም በሌላ ድርሰት እስከምንገኛኝ ድረስ ባላችሁለት ሰላማችሁ ይብዛልን አስተያየታችሁን አድርሱኝ መልካም ጊዜ።🌺

━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
••●◉Join us share

#እውነተኛ_ስሜት

━━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
••●◉Join us share
✨#ህይወቴ✨

🥀 @hiwote_love_story 🥀
🥀 @hiwote_love_story 🥀
┄┄┉┉✽‌»‌🌺✿🌺»‌✽‌┉┉┄┄


​​ ሄ ዋ ን
❣ :¨""""""""""""""¨:❣

" ምዕራፍ ሁለት🌺 "

♥️ ክፍል 17

◈ አጭር እውነተኛ የፍቅር ታሪክ🌺 ነገ የመጨረሻው ክፍል ይቀርባል።
✍ Written by Estifanos tekka


ማክ ሲመጣ የሆነውን ስነግረው ባባቴ እቤት ድረስ ደፍሮ መምጣት በጣም ተናደደ ማክን እንደዛ ሲሆን አይቼው አላውቅም.... ስጦታን ለሞግዚቷ እንድሰጣትና የሱ የስራ ክፍል እንድከተለው ነገረኝ ማክ በጣም አስተዋይና ታጋሽ ነው የዛሬው ሁኔታው ግን የተለየ ነበር በድንጋጤ ውስጥ ሆኜ ያለኝን ፈፅሜ ስመጣ እንድቀመጥ ወንበር ስቦ አስቀምጦኝ የሚነግረኝን ማንኛውንም ነገር በፀጋ እንድቀበልና ምንም አይነት እርምጃን ከሱ ውጪ እንደማልፈጽም ቃል አስገባኝ
እኔም በሁኔታው ስለተደናገጥኩም ለዓመታት ስጠብቀው የነበረውንም ሚስጥር ለመስማት ስለጓጓሁ ቃል ገባሁለት ሄዊዬ የኔ ፍቅር የምነግርሽ ነገር እንደሚከብድሽ አውቃለሁ ግን እንደምትረጋጊ ቃል ገብተሽልኛል እኔና ልጃችን ካላንቺ ባዶ ነን እና እባክሽ ምንም አይነት የተሳሳተ ነገር እንዳታደርጊ ካሁኑ እለምንሻለሁ....ቃላቶቹ ይበልጥ ቢያስፈሩኝም እንደገና ቃል ገባሁለት አንቺ ገና ልጅ እያለሽ ነው በናትሽ ጓደኛ እና ባባቴ መካከል የፍቅር ግኑኝነት ነበር እናም የናትሽ ጓደኛ ባለትዳር ስለነበሩ አባቴ ወደሳቸው ሲመጣ አባትሽ ስራ ስለሚውሉ የሚገናኙት እናንተ ቤት ነበር...አንድ ቀን እንደተለመደው አባቴ እናንተ ቤት ሆኖ ፍቅረኛውን ሲጠብቅ ያባትሽ ጓደኛ ለናትሽ መልዕክት ሊነግራት ሲመጣ አባቴን እናንተ ቤት ያየዋል
በዚህ መሀል ምንም ሳይናገር ሄዶ ላባትሽ ሲነግረው እሱም እብድ ሆኖ ወደቤት ይመለሳል በዛን ሰአት ግን አባቴ እቤት አልነበረም....አባትሽ በሰማው ነገር ተናዶ ሰለነበር እናትሽን ይደበድባታል...
እናትሽም የሆነውን ነገር ለባሏ ልታስረዳ ብትሞክር የራስሽን ስራ ሰው ላይ አታላኪ በሚል ሊሰማት ፍቃደኛ አልሆነም ከዛን ጊዜ ጀምሮ እናትሽን አባትሽ በጣም ይመታት ጀመር አዎ አስታውሳለሁ አልኩት እያለቀስኩ ከዛን እናትሽ በጣም ትማረርና ሽማግሌ ሰብስባ ሁሉንም ትናገራለች በዛ ምክንያት ከጓደኛዋ ጋር እንደበፊቱ መሆን አልቻሉም አባትሽም እናትሽን ማመን አልፈለገም መምታቱን አላቆመም ነበር ብዙ ጊዜ እየሰከረም ነበር የሚገባው አባቴና የናትሽ ጓደኛም በውጪ መገናኘታቸውን አላቆሙም ነበር
ግን ባላቸው እናትሽ ያለችውን ነገር አምኖ ነበርና የት ወጣሽ የት ገባሽ በሚል አላስቀምጥ ሲላቸው እሱን ለመገላገል ካባቴ ጋር ሆነው ተንኮል መጠንሰስ ይጀምራሉ እናም አባትሽ አባቴን ባካል አያውቀውም ነበርና አንድ ቀን አባትሽ የሚጠጣበት መጠጥ ቤት ሆን ብሎ ያገኘውና ጓደኛው ያደርገዋል። ከጊዜ ወደ ጊዜ መቀራረብ በኋላም እናትሽ ከጓደኛዋ ባል ጋር እየማገጠችበት እንደሆነና ከዚህ በፊት የነገረው ታሪክ ስለራሱ እንደነበር በደንብ ያሳምነዋል።
እሱም እናትሽ የነገረችው የጓደኛዋ ታሪክ አላሳመነውምና አባቴን በቀላሉ ያምነዋል
አባትሽም ጓደኛው ባላደረገው ነገር ቂም ይይዘበትና አልፎ አልፎ ላጣልት ይጀምራሉ ከጊዜ በኻላም ያባትች ቂም ውስጡ እያደገ ይሄድና ወደበቀል ይቀየራል ካባቴም ጋር ቅርበታቸው ጠብቆ ነበርና ሊገድለው እንደሚፈልግ ላባቴ ያማክረዋል እነሱም ይሄ ነበር አላማቸውና ይበልጥ አባትሽን ያበረታታዋል ሊገድለው ባቀደበት ወቅት ካባቴ ጋር ሲጠጡ አምሽተው ይለያያሉ ግን አባቴ ወደቤቱ አልተመለሰም ነበር አባትሽን ተደብቆ እየተከታተለው ስለነበር ጓደኛውን ሲገድለው ፎቶ ያነሳዋል ያው በጥንቃቄ ስለነበር የገደለው ፖሊስ ምንም አይነት መረጃ ማግኘት አልቻለም ዱርዬዎች ሊርዘፉት አስበው እንገደሉት ተወራ። በወቅቱ በበቀል የተሞላው እና ያባቴ አበረታችነት ያልተለየው አባትሽ በዚህ አላበቃም ትንሽ ብሎ በረጅሙ ተንፍሶ ንግግሩን አቆመ ማክ ቀጥል ትንሽ ምን አልኩት በንባ እየታጠብኩኝ.፣
ተፂዬ መቀጠል አቃተኝ አለኝ.....ኖ ማክ ትቀጥላለህ ሁሉንም መስማት እፈልጋለሁ አልኩት እየጮህኩ....
እሺ ግን ቃልሽን እንዳታጥፊ አለኝ አጠገቤ እየተነረከከ እባክህ ማክ ቀጥል አልኩት እያለቀስኩ ረጅሙ ተንፍሶ....





✎ ምዕራፍ ሁለት🌺 ክፍል አስራ ስምንት ወይም የመጨረሻው ክፍል ነገ 100 Vote♥️ በኋላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like♥️ ማድረግ አይርሱ።


━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
━━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
••●◉Join us share
✨#ህይወቴ✨

🥀 @hiwote_love_story 🥀
🥀 @hiwote_love_story 🥀
┄┄┉┉✽‌»‌🌺✿🌺»‌✽‌┉┉┄┄


​​​​​​.
ሄ ዋ ን 🌺
❣ :¨""""""""""""""¨:❣

" ምዕራፍ ሁለት🌺 "

♥️ ክፍል 16

◈ አጭር እውነተኛ የፍቅር ታሪክ🌺
✍ Written by Estifanos tekka


ድንገት ፍላሹ ትዝ አለኝ ምን አልባት የዚህ ጥያቄዬ መልስ እዛ ፍላሽ ውስጥ ይኖራል ማክ በኔ ቅዠትና በየደቂቃው ከንቅልፌ መንቃት ምክንያት እንቅልፍ ባይኑ ሳይዞር አድሮ አሁን ሸለብ አድርጎታል ቀስ ብዬ ካጠገቡ ተነሳሁ ማክ እቤት ውስጥ ለስራ የሚጠቀመው ክፍል ገብቼ መፈለግ ጀመርኩ ምንም አልቀረኝም ላገኘው አልቻልኩም ድንገት ከኀላዬ ሄዊዬ ምን ጠፍቶብሽ ነው የሚል ድምጽ ተሰማኝ ማክ ነበር ማክ እባክህ ምን እንደምፈልግ ታውቃለህ እናም ከደበቅክበት አውጥተህ ስጠኝ አልኩት
እጄን ይዞኝ ከክፍሉ እየወጣ የኔ ቆንጆ አሁን ማሰብ ያለብን አንድና አንድ ነገር ብቻ ነው ስላንቺ ጤና ብቻ ለኔ ካላዘንሽልኝ ለምን ለልጃችን አታስቢም በኀላ ጭንቀታም ልጅ ልትወልጂ ነው አለኝ እየቀለደ ማክ ስለልጃችን ብቻ አደለም ስላንተም አስባለሁ ግን እስከመቼ ነው በዚህ አይነት ሁኔታ የምንቀጥለው እኔ በጭንቀት ልሞት ነው ሁሉንም ያባቴን ሚስጥር አውቄ ለህግ ካላቀረብኩት ሰላም አይኖረኝም እባክህ ማስረጃዎቹን ስጠኝ አልኩት እያለቀስኩ የኔ ቆንጆ ያባቴም ፍላጎት ይሄ ነው አንቺ አባትሽን አሳልፈሽ እንድትሰጪ ግን የሱን ፍላጎት እንድታሟይ አልፈቅድለትም አባትሽ ባደረገው ነገር መቀጣት ካለበት ወንጀሉን ሲፈፅም የተተባበሩትም ሰዎች አብረው መቀጣት አለባቸው ይሄን ደሞ የሚያደርገው ሰው አንቺ ሳትሆኚ እኔ ነኝ አባትሽም ሆነ ሌላውን ሰው ለቅጣት ለማቅረብ እኔ አለሁኝ ቃል እገባልሻለሁ ግን ምን አልባት ያባትሽ ጥፋት ብቻ ላይሆን ስለሚችል እስከማጣራ አንቺ ተረጋጊ እስከዛ እራስሽንና ልጃችንን ብቻ ለመንከባከብ ቃል ግቢልኝ አለኝ ማክ እንዴት ነው አባቴ ጥፋተኛ ላይሆን የሚችለው እኔ ባይኔ እኮ ነው ፎቶውን ያየሁት እንዴት ይሆናል አልኩት አሁንም እያለቀስኩ ባይንሽ አይተሻል እንዴትስ እንደተፈጠረ የምታውቂው ነገር አለ አለኝ ማክ እንባዬን እየጠረገልኝ እኮ የሁሉም ነገር መፍቻ እኮ ምን አልባት ፍላሽ ውስጥ ይኖራል ማክዬ ፕሊስ ስጠኝና ልየው ከዛ በኋላ ባልከኝ ሁሉ እስማማለሁ አልኩት በምንም መልኩ ማክ ፋይሉን ሊሰጠኝ አልፈቀደም እኔም ከቀን ወደቀን እየተሻለኝ ቢመጣም ያባቴ ስራ ከፊቴ መጥፋት አልቻለም እርግዝናውም እየከበደኝ ሲመጣ ማክ የገባልኝን ቃል እስኪፈፅም ከመጠበቅ ውጪ ምንም አማራጭ አልነበረኝም ቀናቶች ወራቶችን ወልደው የምወልድበት ጊዜ ደረሰና የምታምር ቆንጅዬ ሴት ልጅ በሰላም ተገላገልኩ ስሟን ስጦታ አልኳት ማክና ስጦታ ለኔ የህይወት ገጸበረከቶቼ ናቸው ውሎዬ አዳሬ ሁሉ ነገሬ ከልጄ ጋር ሆነ ያም ሆኖ ያባቴ ነገር አሁንም ውስጤ አለ ማክ በኔ ደስተኛነት በጣም ደስተኛ ሆኗል በጣም የሚያስቀናና ደስተኛ ቤተሰብ አለን አሁን የማክ እህት ዎንድሞችም ሊያዩኝ የደስታችን ተካፋይ ሊሆኑ መጥተዋል ሁሉም በኛ ደስተኞች ናቸው ከማክ ካንዷ እህቱ በስተቀር በቃ ደስ የሚል ቤተሰባዊ ጊዜን እያሳለፍን ነው ብቻዬን አድጌ በሰው መከበቤ እንደአዲስ የተወለድኩ አይነት ስሜት ፈጥሮብኛል ስጦታ ሁለት ወር ሞልቷታል ሙሉ ጊዜዬን ለማክና ለስጦታ መስጠት ከጀመርኩ ሰነባብቻለሁ አንድ ቀን አባቴ እቤት ድረስ አንኳክቶ መጣ ማክ አጋጣሚ ስራ ነበር እኔም ስጦታን እያጫወትኩ ውጪ ነበርኩ ዘበኛው ጠርቶኝ ስወጣ ገና ሳየው አንቀጠቀጠኝ ፈራሁኝም እሱ ግን ፍፁም ተረጋግቶና አሳዛኝ ሆኖ ነበር እባክሽ ልጄ አንድ እድል ስጪኝ ላናግርሽ ነው የመጣሁት እባክሽ እያለ ይማጸነኝ ጀመር ድንገት ያ ፎቶ ፊቴ ድቅን አለብኝ ማናገር እንደማልችል ነግሬው ወደውስጥ እየሮጥኩ ገብቼ ስቅስቅ ብዬ አለቀስኩ ማክ ሲመጣ የሆነውን ስነግረው ባባቴ እቤት ድረስ ደፍሮ መምጣት በጣም ተናደደ ማክን እንደዛ ሲሆን አይቼው አላውቅም.... ስጦታን ለሞግዚቷ እንድሰጣትና የሱ የስራ ክፍል እንድከተለው ነገረኝ ማክ በጣም አስተዋይና ታጋሽ ነው የዛሬው ሁኔታው ግን የተለየ ነበር በድንጋጤ ውስጥ ሆኜ ያለኝን ፈፅሜ ስመጣ....
እንድቀመጥ ወንበር ስቦ አስቀምጦኝ የሚነግረኝን ማንኛውንም ነገር በፀጋ እንድቀበልና ምንም አይነት እርምጃን ከሱ ውጪ እንደማልፈጽም ቃል አስገባኝ......


꧁༺༒༻꧂


✎ ምዕራፍ ሁለት🌺 ክፍል አስራ ሰባት ከ100 Vote♥️ በኋላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like♥️ ማድረግ አይርሱ።


━━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
••●◉Join us share
✨#ህይወቴ✨

🥀 @hiwote_love_story 🥀
🥀 @hiwote_love_story 🥀
┄┄┉┉✽‌»‌🌺✿🌺»‌✽‌┉┉┄┄


​​ ሄ ዋ ን 🌺
❣ :¨""""""""""""""¨:❣

" ምዕራፍ ሁለት🌺 "

♥️ ክፍል 15

◈ አጭር እውነተኛ የፍቅር ታሪክ🌺
✍ Written by Estifanos tekka


አንድ ቀን ማክ ስራ ሄዶ እኔ እቤት መቀመጥ ስለሰለቸኝ ግቢ ውስጥ ዝም ብዬ ወዲያና ወዲህ እያልኩ ነው ድንገት የግቢያችን በር ተንኳኳ... ከደቂቃዎች በኀላ ዘበኛው ፖስታ ይዞልኝ መጣ "ለሄዋን መኮንን" በእጅ የሚሰጥ ይላል የላኪ ስም አልተገለጸም እጆቼ ተንቀጠቀጡ ለተወሰነ ደቂቃ ካለሁበት ሳልነቃነቅ በጄ የያዝኩትን ፖስታ ፈዝዤ ተመከትኩት ምን እንደማደርገው ግራ ገባኝ እየሮጥኩ ወደቤት ገባሁ እርግጠኛ ነኝ እስከዛሬ በጉጉት ስጠብቀው የነበረው ፋይል ነው ግን እጄ ላይ ሲደርስ ለማየት አቅም አነሰኝ ልከፍተው አስቤ ተውኩና ለማክ ልደውልለት ስልኬን አነሳሁ መልሼ ተውኩት በቃ ግራ ተጋብቼ ፈዝዤ እንደቆምኩ ነኝ እጆቼ አሁንም ይንቀጠቀጣሉ አምላኬ ሆይ እርዳኝ አልኩኝ እና እንደምንም እራሴን ለማረጋጋት ቁጭ አልኩኝ ከፖስታው ጋር ተፋጠናል በዛ ግራ መጋባት ውስጥ እያለሁ ስልኬ ሲጮህ ከተቀመጥኩበት በድንጋጤ ተነሳሁ ማክ ነበር እንደምንም አየር ስቤ ስልኩን አነሳሁ ሄ....ሄሎ አልኩኝ በተቆራረጠ ድምጽ የኔ ፍቅር ምነው አመመሽ እንዴ አለኝ እ..ደ..ደህና ነኝ ማክ አልኩት አሁንም በተቆራረጠ ድምጽ አጠገቤ ከተቀመጠው ፖስታ ጋር አሁንም ተፋጠናል ደህናማ አደለሽም ምንድነው የሆንሽው አትደብቂ ንገሪኝ የተፈጠረ ነገር አለ አሞሻል ወይስ ምንድነው አለኝ የኔ ፍቅር ደህና ነኝ ትንሽ ቆይቼ ልደውልልህ ብዬ ስልኩን ዘጋሁት
ያስቀመጥኩትን ፖስታ አንስቼ በድፍረት ስቀደው ውስጡ ፎቶና አንድ ፍላሽ አለ..... ፎቶውን ገና ከማየቴ አቅለሸለሸኝ ወደመታጠቢያ ቤት እየሮጥኩ ሄድኩኝ ሲያዞረኝ ይታወቀኛል ከዛ በኋላ የሆንኩትን አላስታውስም ስነቃ ማክ እና
ዶክተሬ አጠገቤ ቆመው ስለኔ ጤንነት ያወራሉ ዙሪያዬን ስቃኝ ሆስፒታል አልጋ ላይ ተንጋልያለሁ ሆዴን ዳበስኩኝ ማክ ል....ልጄ ብዬ ስጮህ እየሮጠ መጥቶ አቀፋኝ ልጃችን ደህና ነው ተረጋጊ የኔ ፍቅር አለኝ ኡፈይይይ... ብዬ ተነፈስኩ....
ተስፋ በሌለው ባዶ ስሜት ውስጥ ሆኜ እነዛን ፎቶዎች ዳግም አስታወስኩኝ.....
አባቴ እንዴት ይሄንን ይፈፅማል አይሆንም አልኩና ካልጋ ለመውረድ ከማክ ጋር መታገል ጀመርኩኝ ማክ በግድ አረጋግቶ አስቀመጠኝ አንገቱ ስር ገብቼ ስቅስቅ ብዬ አለቀስኩ ማክ ምድር ላይ ያለኝ ብቸኛው ሰውገዳዩ አባቴ ነው የማዋን ባል የገደለው አባቴ ነው እያልኩ ሳለቅስ በግድ እንድረጋጋ ዝም እንድል ያባብለኝ ጀመር ትዝ ሲለኝ ፍላሹ ውስጥ ምን እንዳለ ገና አላየሁም ማክ ፍላሹስ ፍላሹ የታል አልኩት አሁንም ማልቀሴን ሳላቆም የኔ ፍቅር ተረጋጊ...እቤት ነው አሁን ለልጃችን ብቻ አስቢ አለኝ እንደህፃን እያባበለኝ በዚህ በተዘበራረቀ ስሜት ውስጥ ሆኜ ቀናቶች ተቆጠሩ ማክ ካጠገቤ ለሴኮንድ መራቅ ፈራ ያንን ፎቶም ሆነ ፍላሽ ዳግም አላየዋቸውም ግን አንዴ ውስጤ የተቀረጸው አባቴ የገዛ ጓደኛውን ሲገል የሚያሳየው ምስል ከውስጤ አልጠፋም ተኝቼም ያባንነኛል ሙሉ ሚስጥሩን የማዎቅ ፍላጎቴ በረታ
ማክ ከያንዳንዷ እርምጃዬ ጎን ነው ያንን ለማድረግ እድሉን አልሰጠኝም ነበር.... ድንገት የማክ የበፊት ሁኔታዎች ታወሱኝ ማክ ታውቅ ነበር አደል ስለዚህ ጉዳይ ለዛም ነበር ስትከላከል የነበርከው አልኩት ስለዚህ ጉዳይ ምንም እንደማያውቅ ምሎ አረጋገጠልኝ ቆይ ቢያውቅስ ምን ለውጥ አለው አባቴ እንደው አንዴ ሰው ገድሏል ምን የሚመጣ ለውጥ አለ ግን ያባቴን ወንጀል ተለባብሶ እንዲቀር አልፈቅድም ተለባብሶ የሚቀር ምንም ነገር መኖር የለበትም ለሱ ሀፂያት እዳ መክፈያ እኔን መስዕዋት ማድረጉ ጭራሽ እንድጠላውና እንድፀየፈው አደረገኝ የማዋ ካባቴ ጋር በሰላም መኖርና ከሽፈራሁ ጋር የሚያገናኛቸው ሚስጥርስ ምንድነው ሰው እንዴት ከደመኛው ጋር ፍቅር ይሆናል የማይመለስ ጥያቄ ውስጤ ተጫረ..... ድንገት ፍላሹ ትዝ አለኝ ምን አልባት የዚህ ጥያቄዬ መልስ እዛ ፍላሽ ውስጥ ይኖራል ማክ በኔ ቅዠትና በየደቂቃው ከንቅልፌ መንቃት ምክንያት እንቅልፍ ባይኑ ሳይዞር አድሮ አሁን ሸለብ አድርጎታል ቀስ ብዬ ካጠገቡ ተነሳሁ.....


꧁༺༒༻꧂


✎ ምዕራፍ ሁለት🌺 ክፍል አስራ ስድስት ከ150 Vote♥️ በኋላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like♥️ ማድረግ አይርሱ።


━━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
••●◉Join us share
✨#ህይወቴ✨

🥀 @hiwote_love_story 🥀
🥀 @hiwote_love_story 🥀
┄┄┉┉✽‌»‌🌺✿🌺»‌✽‌┉┉┄┄


ሄ ዋ ን 🌺
❣ :¨·...............:¨·.❣

♥️ ክፍል 14

◈ አጭር እውነተኛ የፍቅር ታሪክ🌺
✍ Written by Estifanos tekka


ሮማንቲክ አደረኩት አሁን የቀረኝ ነገር ማክን መቀስቀስ ነው ክፍላችን ስገባ ጥልቅ እንቅልፍ ወስዶታል እንደሁል ጊዜው ለረጅም ደቂቃዎች በዝምታ ስመለከተው ቆየሁ ማክን ተኝቶ እንደማየት የሚያስደስተኝ ነገር የለም ብዙ ነገሮች አስባለሁ ለምሳሌ ያህል እድለኛነቴን ፍቅራችንን፣ መልካም ሰው መሆኑን ፣ የዋህነቱን ፣ በተለይ ደሞ እሱ ህይወቴ ውስጥ ባይፈጠር ምን ልሆን እችል እንደነበር በቃ ይሄን ሁሉ ነገር አንዳንዴ ከዚህም በላይ ስለማክ አስባለሁ ከጥቂት ዝምታ በኃላ ከንፈሩን ስስመው ተገልብጦ ተኛ ማክዬ የኔ ፍቅር ተነስ ብዙ ተኛህ ማታ የት ልታድር ነው አልኩት ፀጉሩን እየደባበስኩት እናቴም የማክም እናት የሞቱት ገና ሳንጠግባቸው በልጅነታችን ነው፡፡
ለማክ የእናትን ያህል እንክብካቤ መስጠት ባልችልም ግን የቻልኩትን ሁሉ አደርጋለሁ ሁሌም ጥረቴ እሱን ለማስደሰት ነው አሁን ደግሞ ልጆች እንዲኖሩንና ደስተኛ የሆነ ቤተሰብ እንዲኖረን ጥልቅ ፍላጎት አለኝ የፍላጎቴ መጠን ያማልፍ ይመስለኛል ካባቱ ጋር በግድ ያስተሳሰረኝን ቃልኪዳን ሳላፈርስ የማክ እውነተኛ ሚስት ለመሆን የቆረጥኩት ማክ ከተነሳ በኃላ ባየው ነገር እጅግ ደስተኛ ነበር ደስ የሚል የፍቅር ጊዜ አሳለፍን
#የመጀመሪያዬንም የሚስትነት ሌሊት በማክ እቅፍ ውስጥ አሳለፍኩ፡፡ እንደእብድ ከምወደው የኔ ማክ ጋር በራሳችን ፍቃድ "ሀ" ብለን የትዳር ህይወትን ጀመርን ይሄ ለኛ ልዩ ስሜት ነበረው ምክንያቱ አንድ ነው ያባቱ ሚስት ነበርኩኝ ደሞም አሁንም ነኝ ጠዋት ስነሳ አልፎ አልፎ እንደሚያደርገው ማክ ነበር ቁርስ ያዘጋጀው ማክን ሳየው የማላውቀው አይነት ስሜት ተሰማኝ አይኑን ለማየት ህፍረት ተሰማኝ ሲቀሰቅሰኝ ቀና ብዬ ላየው አልደፈርኩም እሱም ይሄን ሳይረዳ አልቀረም እንደህፃን ልጅ አባብሎ አስነስቶኝ አቅፎ መታጠቢያ ቤት ወስዶ የምለብሰው ልብስ አቀበለኝና ቁርስ ላይ እንዳልቆይ አስጠንቅቆኝ ወደሳሎን ሄደ ለደቂቃዎች ውሀ ውስጥ ቆየሁ ያሳለፍነውን ለሊት እያሰብኩ ብቻዬን ፈገግ እላለሁ አንዳንዴ ኮስተር ህመሙን ሳስበው ህልም ነበር የሆነብኝ በዚህ መሀል ነበር የማክ ጥሪ ከሀሳቤ ያነቃኝ ሄዊዬ ዛሬ ከውሀ ውስጥ ላለመውጣት ወስነሻል ወይስ ባልሽ እንዲናፍቅሽ ሙከራ እያደረግሽ ነው? ባልሽ ??? እውነትም ባሌ ማክና እኔን ማንም እልል ብሎ ሳይድረን ተጋባን በራሳችን የፍቅር ቃልኪዳን አሰርን "ባልና ሚስት" ለራሳችን የሰየምነው የክብር ስያሜ ቁርስ ላይ ሆነን ማክ እ...ተጨማሪ የሳምንት እረፍት ሳያስፈልገን አይቀርም አለኝ በፍቅር እያየኝ በሀሳቡ በደስታ ተስማማሁ ከከተማ ወጥተን አራት የሚገርሙና የተዋቡ ቀናቶችን አሳለፍን ወደ አ/አ በተመለስን ሁለተኛ ቀን አባቴ ደውሎ ሆስፒታል እንደገባ ነገረኝ አባቴ ደም ግፊት አለበት ካልሄድኩኝ ብዬ ማክን አስቸገርኩት ማክ መሄድ ካለብኝ መጀመሪያ እኔ ነኝ የምሄደው አባትሽ አንቺን ለማግኘት ሆን ብሎ ይሆናል አለኝ እንደዛ ሲለኝ ትንሽ እራሴን ለማረጋጋት ሞከርኩ ማክም እንዲሄድ አልፈለኩም ሰው ለመላክ ወሰንን የማክን ጓደኛ አባቴ ተኛሁ ያለበት ሆስፒታል ሄዶ ሲያጣራ እውነትም በዛ ሰው ስም የተኛ ሰው እንደሌለ ተነገረው አባቴ አሁንም ሊያጠቃኝ እየሞከረ ነው ግን ለምን አልኩ ለጥቂት ቀናት እረስቼው የነበረውን ያባቴን ሚስጥር ማወቅ ዳግም እንደ አዲስ አገረሸብኝ ግን እስካሁን ምንም መፍትሄ አላገኘውም ያባቴ የስልክ ጥሪ አንዳንዴ እማዋ ለማክም አባቱ ማስፈራሪያና ሲለውም ሰው ይልክበታል በዚህ ሁኔታ ሁለት ወራቶች ተቆጠሩ ቁርስ ልንበላ ገና ቁጭ ከማለቴ ነበር የማቅለሽለሽ ስሜት ተሰማኝ ወደመታጠቢያ ቤት የሮጥኩት ማክ ተከትሎኝ መጥቷል ምን ሆነሽ ነው ሄዊዬ አለኝ በስስት አላውቅም ማክ ትላንትም እንደዚህ አይነት ስሜት ነበረኝ አልኩት በይ ወደሆስፒታል እንሄዳለን አለኝ ለባብሼ ቅርባችን ወዳለው ሆስፒታል አመራን ከምርምር በኃላ የሰማነውን ውጤት ማመን አልቻልንም ተቃቅፈን አለቀስን ተደሰትን ዘለልን በቃ የምንሆነውን አጣን በርግዝናዬ ምክንያት ማክ በጣም ነበር የሚሳሳልኝ ስራ እንዳቆም አድርጎ በቃ እቤት ውስጥ እንደሚሰበር እንቁላል ነበር እንክብካቤው ከስራ እስከሚመጣ ስልኬ ሰላም የለውም እቤት ከመጣ በኃላ ራሱ ነበር እያበሰለ ምግብ የሚያበላኝ አንዳንዴ በጣም ከመጨናነቁ የተነሳ በእንክብካቤ እስከመማረር እደርሳለሁ በዚህ ሁኔታ ሶስተኛ ወር ላይ ገብቻለሁ አንድ ቀን ማክ ስራ ሄዶ እኔ እቤት መቀመጥ ስለሰለቸኝ ግቢ ውስጥ ዝም ብዬ ወዲያና ወዲህ እያልኩ ነው ድንገት የግቢያችን በር ተንኳኳ......


✎ ክፍል አስራ አምስት ከ125 Vote♥️ በኋላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like♥️ ማድረግ አይርሱ።


━━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
••●◉Join us share
✨#ህይወቴ✨

🥀 @hiwote_love_story 🥀
🥀 @hiwote_love_story 🥀
┄┄┉┉✽‌»‌🌺✿🌺»‌✽‌┉┉┄┄


​​ ሄ ዋ ን 🌺
❣ :¨·...............:¨·.❣

♥️ ክፍል 13

◈ አጭር እውነተኛ የፍቅር ታሪክ🌺
✍ Written by Estifanos tekka


ማክ ለአባቱ ሹፌር ደውሎለት በማግስቱ ለመገናኘት ቀጠሮ ያዙ እስኪነጋ እንቅልፍ ባይኔ አልዞረም ጠዋት ቁርስ ላይ ለማክ አባቴ በጣም እንደናፈቀኝና ልደውልለት እንዳሰብኩኝ ስነግረው ጥሩ ሀሳብ አለመሆኑን ነገሮኝ ባልደውልለት የተሻለ እንደሆነ አስጠነቀቀኝ ቢሮ ከገባሁ በኃላ ግን ደጋግሜ አባቴን ማሰብ አላቆምኩም
የመጣውን ለመቀበል ራሴን አሳምኜ አባቴ ጋር ደወልኩ ገና ድምፄን ሲሰማ ነበር አንቺ መድረሻ ቢስ ምን ይሁን ብለሽ ደወልሽ አታገኘኝም ነው ... እ ... እንደናቅሽኝ እየነገርሽኝ ነው? ይኼውልሽ እናትሽ የገባችበት ጉድጓድ ብትገቢ አታመልጭኝም መድረሻ ቢስ ሰላም እንደነሳሽኝ እንደዶሮ አንቄ ለሽፈራው ካልሰጠሁሽ ወንድ አይደለሁም አለኝ
ይሄንን ሁላ ሲያወርድብኝ አንድም ቃል አልተናገርኩም ብቻ ባይሆን ድምፁን ስለሠማው ትንሽም ቢሆን ደስ ብሎኛል ወይ አባ ምን ብትደብቅ ነው ሰላም አተህ ሰላም የነሳኸኝ አልኩ ለራሴ ስልኩን ዘግቼ ማክን ከሹፌሩ ጋር ሲገናኙ አብረን ብናገኘውስ ብዬ ልጠይቀው ስላሰብኩ ወደሱ ሄድኩ ማክ ቢሮ አልነበረም... ፀሀፊውን ስጠይቃት ተቻኩሎ እንደወጣ ነገረችኝ ደወልኩለት ስልኩን አያነሳም ሱማክ የትም ቢሄድ ለኔ ሳይነግረኝ አይሄድም ስልኩን አለማንሳቱ ይበልጥ አስጨነቀኝ ተረጋግቼ መቀመጥ አልቻልኩም ደጋግሜ ብደውልም አይነሳም... በጭንቀት ራሴ ተወጠረ ማክ ከቢሮ ከወጣ 4 ሰዓታት ተቆጠሩ በዛ ሁኔታ ቢሮ ምንም ስለማልሰራ ወደቤት ሄድኩ... ለተጨማሪ 1 ሰዓት ጠበኩ ምንም የለም የማክ ስልክ አይነሳም... በመጨረሻም ሁሉም የማክ ጓደኞች ጋር ደወልኩ ከማንም ጋር አልተገናኘም መልሶ ካልደወለ እንድደውልላቸውና ለፖሊስ እንደምናመለክት ነገሩኝ ሁለቱ ጓደኞቹ እንደሚመጡ ነግረውኝ ስልኩን እንደዘጋሁ ስልኬ ጠራ ማክ ነበር
ማክ የኔ ፍቅር የት ሆነህ ነው ለምንድነው የማታነሳው በጭንቀት ልትገድለኝ አስበህ ነው... የጥያቄ መዓት አደራረብኩበት...
የኔ ቆንጆ ስላስጨነኩሽ ይቅርታ እየመጣሁ ነው አለኝ በደከመ ድምፅ ማክ የት ነህ የሆንከው ነገር አለ ድምፅህ ልክ አይደለም ምንድነው የተፈጠረው ያለህበት ልምጣ አልኩት እያለቀስኩ አያስፈልግም ማሬ እየደረስኩኝ ነው ትንሽ ታገሺኝ አለኝ ልቤ በሀይል ይመታል በጣም እያለቀስኩ ነው ምን እንደማደርግ ግራ ተጋብቼ ግቢ ውስጥ ወዲያና ወዲህ እያልኩ የማክን መምጣት መጠባበቅ ጀመርኩ ከግማሽ ሰዓት በኃላ የመኪና ድምፅ ስሰማ እየሮጥኩ ወደበሩ ስሄድ የማክ ጓደኞች ነበሩ ... አዲስ ነገር ካለ ሲጠይቁኝ የሆነውን ነግሬያቸው ማክን አብረን መጠበቅ ጀመርን ትንሽ ቆይቶ ሌላ የመኪና ድምፅ ስንሰማ ሁላችንም ወጣን ዘበኛው በሩን ሲከፍተው መኪናው ውጪ እንደቆመ ነው ማንም ጋቢና የለም እየሮጥኩ ወጥቼ ሳይ ማክ በደም ተነክሮ ከኃላ ተኝቷል እየጮህኩ ጓደኞቹን ለርዳታ ጠራኻቸው ወደሆስፒታል ንዳው ብዬ አንዱ ጓደኛው ላይ ጮህኩኝ... ማክ በደከመ ድምፅ ደህና ነኝ የኔ ፍቅር አለኝ ማክ ማነው እንደዚህ አድርጎ አምጥቶ የጣለህ ማክ ክፉ ሰው ነው አንተ ላይ እንደዚህ ያደረገው እያልኩ ያለማቋረጥ አለቅሳለሁ እሱ እንደዛ ሆኖ እኔን ለማፅናናት ይሞክራል ጓደኞቹም እንድረጋጋ እየለመኑኝ ሆስፒታል ደረስን ህክምና ተደረገለት የማክ እጁ ላይ ቅጥቅጥና ግንባሩ ላይ ጉዳት ከመድረሱ ውጭ የከፋ ነገር እንደሌለውና ግንባሩ መሰፋት እንዳለበት ዶክተሩ ነግሮኝ ወጣ
ከሰዓታት በኃላ ወደቤታችን ተመለስን የማክ ጓደኞች ተሰናብተውን ከሄዱ በኃላ ማክን በጥያቄ አጣድፈው ጀመር... ሄዊ የኔ ቆንጆ ተረጋጊ አባቴ ነው በቃ እንደዚህ ያደረገው ሹፌሩ ከኛ ጋር መሆን አልቻለም ከኔ ጋር ቀጠሮ እንዳለው ላባቴ ነግሮት ነው አባቴ ከሱ ምን እንደፈለግን አውቋል በር ላይ ጥሎኝም የሄደው ሹፌር የሱ ነው አሁን መኖሪያችንን አውቋል መጠንቀቅ አለብሽ ግን አንቺን በአካል ማግኘት ነው የሚፈልገው ይሄን ደግሞ እኔ አልፈቅድም አለኝ እና እንዴት ልጁን ጨክኖ እንደዚህ ያደርጋል በጣም ተናዶብኛል ሰዎቹ ሲደበድቡኝ እንኳን ለማየት አልደፈረም ውጪ ቆሞ ነበር አንቺን እንድመልስሽ ለማስፈራራት እንጂ ሌላ ነገር ማድረግ ቢፈልግ ይችል ነበር አሁን እሱን እርሽው የኔ ማር የምትፈልጊውን ነገር በየትኛውም መንገድ አደርጋለሁ አንቺ ግን ራስሽን አደጋ ላይ የሚከት ተግባር እንዳትፈፅሚ
አባቴ ቢያገኝሽ አንዴ እጁ ከገባሽ አይለቅሽም እስረኛው ነው የምትሆኚው እኔም ላድንሽ አልችልም ቢቻል ራስሽን አሳምነሽ ከዚህ አገር እንውጣ ካልሆነ ግን ታገሽ አለኝ የማክ ንግግር ጠንካራ ነበር፡፡ እኔም ያለኝን እንደማደርግ ቃል ገባሁለት ከዛን ቀን በኃላ ለሳምንት ስራ አልገባንም ነበር በጣም ደስ የሚል የፍቅር ጊዜ እያሳለፍን ነው፡ የሁለታችንም ፍቅር ጨምሯል ፍቅር እንጂ እኛ ጋር ፀብ የለም ከማክ ጋር በጣም ነው የምንዋደደው ሁለታችንም ደስተኞች ነን... ዛሬ የማክ እውነተኛ ሚስት የመሆን ፍላጎቴ ጨምሯል የምንጋባበት ጊዜ ገና ገደብ የለውም ሽፈራው እስከሚፈታኝ ከታገስን ልናረጅ ነው ብቻ በቃ ከፍቅረኝነት የሚስትነት ህይወት አማረኝ ..እኔና ማክ እንደባልና ሚስት አንድ ላይ እንኑር እንጂ ገና መጋባታቸውን የሚጠባበቁ ፍቅረኛሞች ነን እኔና ማክ ለመጋባት የሚከለክለን የአባቱ ጉዳይ ብቻ ነው፡፡ ደሞም ለማክ አባት የወረቀት ሚስት እንጂ የእውነት የትዳር አጋሩ አይደለሁ ይሄንንስ አምላክ ከሀፂያት ይቆጥርብኝ ይሆን አልኩ ለራሴ
አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ እየተፋቀርን አንተን ፈርተን እስካሁን ቆይተናል አሁን ግን የትግስቴ ጥግ ላይ ደርሻለሁ አንተ ማረኝ አልኩ በልቤ በጣም ጣፋጭ እራት በራሴ እጅ አዘጋጅቼ ቤቱን ሮማንቲክ አደረኩት.....


✎ ክፍል አስራ አራት ከ100 Vote♥️ በኋላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like♥️ ማድረግ አይርሱ።


━━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
••●◉Join us share
✨#ህይወቴ✨

🥀 @hiwote_love_story 🥀
🥀 @hiwote_love_story 🥀
┄┄┉┉✽‌»‌🌺✿🌺»‌✽‌┉┉┄┄


ሄ ዋ ን 🌺
❣ :¨·...............:¨·.❣

♥️ ክፍል 12

◈ አጭር እውነተኛ የፍቅር ታሪክ🌺
✍ Written by Estifanos tekka


በሁለተኛው ቀን ለአዙ ደወልኩላት ባባቴና በሽፈራው መሀል ምንም አዲስ ነገር እንደሌለና ግን ሽፈራውን ለማግኘት አንድ ሴትዮ መጥተው እንደነበረና ስለኔ ስም ሲያነሱ ገና ሽፈራው አዙ እንድትሰማ ስላልፈለገ እንዳስወጣትና ብቻቸውን ለእረጅም ሰዓት አብረው እንደቆዩና እንደሄዱ እሷ ምንም መስማት እንዳልቻለች በር ላይ ሆነው ግን በቃ በዚህ ሁለት ቀን ውስጥ አሳውቅሀለሁ ሲሉት ብቻ እንደሰማች ነገረችኝ መቼ እንደነበር የተገናኙትና ደግመው መጥተው እንደሆነ ስጠይቃት ደግመው እንዳልመጡና እንዳሉትም ከሁለት ቀን በኃላ ሹፌሩ አንድ ትንሽ ፖስታ አምጥቶ ሲሰጠው እንዳየችው ሹፌሩን ስጠይቀው ከሁለት ቀን በፊት የመጡት ሴትዩ እንደሰጡት ነገረችኝ አዙ ሲዲው እንዳይሆን ታዲያ ያስቀመጠበትን ወይ ደሞ ምን እንዳረገው አላየሽም ስላት ምን አውቄ አለሜ ጋሽዬ ጥንቁቅ እንደሆኑ እያወቅሽ አለችኝ ስልኩን ከዘጋው በኃላ የናቴ ጓደኛና ሽፈራው ምን እያደረጉ ነው
ምኑንስ ነው በሁለት ቀን ውስጥ የሚያሳውቁት ስለምንስ ነው ረጅም ሰዓት ወስደው ሲያወሩ የነበሩት ሹፌሩስ ለሽፈራው ምንድነው አምጥቶ የሰጠው?
በነዚህ ሀሳቦች ተጠምጄ እያለሁ ድንገት ስልኬ ጠራ የእናቴ ጓደኛ ነበሩ ልቤ ሲመታ ይታወቀኛል ስልኩን እያየሁት ለማንሳት ጊዜ ወሰደብኝ ላንሳው አላንሳው በሚል ሀሳብ ተወጥሬ ስልኬን አይን አይኑን እያየሁት ስልኩ ዘጋ በድጋሚ ሲጠራ እንደምንም ራሴን ተቆጣጥሬ ሄ...ሄሎ አልኩኝ እየተንተባተብኩ ሄዋኔ እንዴት ዋልሽ አሉኝ ምላሽ አልነበረኝም ምን ሊሉኝ ነው ጥያቄ ውስጤ ተወጥሯል ሄሎ ሄዋኔ አሉኝ ደግመው አ....አቤት እማዋ አልኳቸው በተቆራረጠ ድምፅ ስንጠራቸው እማዋ እያልን ነው፡፡ ምነው ደህናም አደለሽ አሉኝ ...እንደምንም ራሴን ለማጠንከር እየሞከርኩ ደና ነኝ እማዋ እንዴት ነዎት አልኳቸው ምነው ጠፋሽ ባለፈው ከመጣሽ በኃላ ድምፅሽ ጠፋ እኔም እደውላለሁ እያልኩ ያው እንደምታውቂው የልጆች ነገር ከሰሞኑ ብደውልም ስልክሽ አይሰራም አሉኝ የማዋ ባለቤት የሞቱት ከናቴ ጋር በተቀራራቢ ወቅት ነበር እንደውም አስታውሳለሁ ያኔ የ9 አመት ልጅ ነበርኩ
የማዋ ባል ባልታወቀ ሰው ተገድሎ ነው የሞተው ያው ዱርዬዎች ለመዝረፍ ብለው ገድለውት ይሆናል በሚል ሰበብ ነገሩ ተረሳ እንጂ እናቴና እኔ ለቅሶ ቤት ደርሰን ስንመጣ አባቴ ከናቴ ጋር በጣም እንደተጣሉ አስታውሳለሁ ምክንያቱን እረስቼዋለሁ ኧረ እንደውም በግርግር አባቴ አንድ ጥፊ አቅምሶኛል ከዛ የማዋ ባል ከሞተ ሳምንት ሳይሞላው እናቴ በድንገት አረፈች፡፡ ይገባኛል እማዋ አይመችም አልኳቸው አዎ ልጄ አይመችም አሉ ስለኑሮ ምናምን ሲጠይቁኝ ቆይተው በመጨረሻም እናቴ ስላባቴ የነገረቻቸው ነገር ካለ ካስታወሱ እንዲደውሉልኝ እንደነገርኳቸውና ትዝ ያላቸው ነገር ስላለ ለዛም ሲሉ እንደወሉልኝ ነገሩኝ ስለሳቸው ምንም ያላወቀ በመምሰል ውይ እማዋዬ ምን አስታወሱ አልኳቸው ለመስማት የጓጓሁ እንዲመስል አድርጌ አይ ሄዋኔ በስልክ አይሆንም እንደው ከተመቸሽ ወደከሰዓት ብትመጪና ያቺ የምትወጃትን ሽሮ ስርቼልሽ ቡናም አብረን ጠጥተን ተጫውተሽ ትሄጃለሽ አሉኝ ምን አይነት ወጥመድ እንደተዘጋጀልኝ ባላውቅም ግን አንድ ነገር እንዳሰቡ ግልፅ ነው፡፡ ስልኩን ከዘጋው በኃላ ማክ ጋር ሄጄ ሁሉንም ነገር ነገርኩት ልትሄጂ አስበሽ እንዳይሆን ብቻ አለኝ...ማክዬ አላሰብኩም ግን ሹፌሩ ለአባትህ የሰጠው ሲዲው እንደሆነ እርግጠኛ ነኝ ስለዚህ ማግኘት አለብን አልኩት ማክ እንድረጋጋ እየለመነኝ እሱ በየትኛውም መንገድ ሲዲውን እንደሚያመጣውና እስከዛ ምንም እንዳላደርግ አስጠነቀቀኝ ማክን በደስታ አቅፌ ሳምኩት ከስራ ወጥተን ውጪ ትንሽ ዘና ብለን ወደቤት ከተመለስን በኃላ በሀሳብ ብወጠርም ደስ የሚል ቀን አሳለፍን፡፡ እማዋ ደጋግመው ደውለው ነበር እንደነቃውባቸው እንዳያውቁ ትንሽ ራሴን ስላመመኝ ሰሞኑን ከስራ መልስ እንደምመጣ አሳውቂያቸዋለሁ ማክ አንድ ሀሳብ እንደመጣለት ነገረኝ ምን ስለው ሁሉም የቤት ሰራተኞች በኛ ሳይድ ስለነበሩ በተለይ ላባቱ በጣም ቅርብ የሆነው ሹፌሩ ብር ሰጥቶ ፋይሉን እንዲሰርቅ ማድረግ ምክንያቱም እሱ ስለሆነ ካባቴ ጋር ብዙን ጊዜ የሚያሳልፈው ብዙ ነገር ያውቃል አለኝ
ማክ የፈለገ ቅርብ ቢሆን ትልቅ ሚስጥር ላያውቅ ይችላል አልኩት እኛ እንሞክር ካልሆነ ከወር በኃላ ወንድሜ ስለሚመጣ ሁሉንም ነገር ስለነገርኩት እሱ ይረዳናል አለኝ የወንድሙ ሀሳብ ጥሩ ቢሆንም ወር ሙሉ እሱ እስከሚመጣ የሚያቆይ ትግስት እንደማይኖረኝ ስለማውቅ በማክ በመጀመሪያ ሀሳብ ተስማምተን ማክ ላባቱ ሹፌር ደውሎለት በማግስቱ ለመገናኘት ቀጠሮ ያዙ......




✎ ክፍል አስራ ሶስት ከ100 Vote♥️ በኋላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like♥️ ማድረግ አይርሱ።
━━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
••●◉Join us share
✨#ህይወቴ✨

🥀 @hiwote_love_story 🥀
🥀 @hiwote_love_story 🥀
┄┄┉┉✽‌»‌🌺✿🌺»‌✽‌┉┉┄┄


​​​​.
ሄ ዋ ን 🌺
❣ :¨·...............:¨·.❣

♥️ ክፍል 11

◈ አጭር እውነተኛ የፍቅር ታሪክ🌺
✍ Written by Estifanos tekka


ምንም ማስታወስ አልቻልኩም የማስታውሰውም ነገር የለም ምክንያቱም እኔ እንዳላጠፋሁት እርግጠኛ ስለሆንኩ
በዚህ ሀሳብ ላይ ሆኜ ማክ በር አንኳክቶ ገባ ማሬ ምን ሆነሽ ነው ሰላም አይደለሽ አለኝ አዙ የነገረችኝን ቴክስቱን ማን እንዳጠፋው ሳላውቅ ልነግረው አልፈለኩም እ..... ..ደና አይደለሁም ማክ ምን ብዬ እንደምነግርህ አላውቅም የደበቅኩህ ነገር ነበር አልኩ እየተንተባተብኩ ንገሪኝ ምን ደብቀሽኝ ነበር አለ በተጨነቀ አይነት ስሜት እያየኝ ማክዬ እንዳትቆጣኝ አልኩት አልቆጣም ንገሪኝ ምን ተፈጠረ ምንድነው የደበቅሽኝ
ማክ ከየት እንደምጀምርልህ አላውቅም ጥፋት ይሁን መልካም ላንተ ሳልነግርህ ከወራት በፊት የናቴ ጓደኛ ጋር ሄጄ ነገር
ብዬ ቀና ብዬ አየሁት ቀጥይ በሚል አስተያየት ሲመለከተኝ ከናቴ ጓደኛ ጋር እንዳወራንና በማግስቱ በማላውቀው ቁጥር ቴክስት እንደተላከልኝ አሁን ቴክስቱን ላገኘው እንዳልቻልኩም ጭምር ነገርኩት ምንም ባለመገረም ስሜት ነበር የሚያዳምጠኝ ስጨርስ ምን እንደሚለኝ ለመስማት በጉጉት እጠብቀው ጀመር
ሄዊዬ ቆይ ይሄ ነገር ለምን አይቀርብሽም ለምን አዲስ ህይወት "ሀ" ብለን አንጀምርም? በርግጥ የእናትሽ ጓደኛ ጋር እንደሄድሽ አላውቅም ግን ሌላ ተጨማሪ ቴክስት ካንድ አይነት ቁጥር ተልኮልሽ ነበር አንቺ መታጠቢያ ቤት ውስጥ ነበርሽ በወቅቱ ከፍቼ ሳየው አባቴ አንቺን የሚያገኝበት አጋጣሚ እየፈለገ እንደሆነ ስለተረዳው አጠፋሁት ቁጥርሽን ከየት እንዳመጡ ልጠይቅሽ ነበር ግን የባስ እንዳላስጨንቅሽ ስላሰብኩ ተውኩት
አንቺም ከዛ በኋላ የረሳሽው መስሎኝ ነበር ስላልጠየቅሽ እና አሁን በምን በምን ትዝ አለሽ አለኝ በውስጤ ተመስገን ማክ ከኔ ጋር ነው ምንም አልዋሸኝም አልኩኝ ለደቂቃ ምንም ሳልናገር ቆየሁ በያ ንገሪኝ አለኝ ማክ ምንድን ነበር ሁለተኛው መልዕክት አልኩት "ይሄ የመጨረሻ እድልሽ ነው ያባትሽን ሚስጥር ማወቅ ከፈለግሽ በላክንልሽ አድራሻ ጠዋት 4 ሰዓት ነይ" ነበር የሚለው ይሄን መልዕክ ብታይ ኖሮ በርግጠኝነት ሄደሽ እራስሽን አባቴ መዳፍ ላይ ትጥይ ነበር አለኝ ማክ መሄድ ነበረብኝ ሁኔታው ከምታስበው በላይ አሳሳቢ ነው ዛሬ አዙ ጋር ደውዬ ሚስጥሩን የያዘው ፋይል ሲዲ እንደሆነ ነግራኛለች ይሄ ሲዲ ደግሞ እኔ እጅ ከገባ አባቴን እኔ ራሴ እንደሆንኩ የምበቀለው ሲያወሩ ሰምታለች፡፡ እኔ እዚህ ሲዲ ውስጥ ምን እንዳለ ሳላውቅ እንቅልፍ አይወስደኝም ምንድነው ሚስጥሩ እራሴ ሊፈነዳ ነው እባክህ አግዘኝ የኔ ፍቅር አልኩት ማክ ከተቀመጠበት ተነስቶ አቅፎ ያፅናናኝ ጀመር በቃ መፍትሄ አናጣም ትንሽ ብቻ ታገሺ እራስሽን ለማረጋጋት ሞክሪ ምን ይመስልሻል ትንሽ እንድትረጋጊ ሁኔታዎችንም ተረጋግተን ለማሰብ አንድ ሳምንት ወጣ ብለን ብንመጣ አለኝ ሀሳቡ ጥሩ መስሎ ታየኝ ወዴት እንሂድ አልኩት አሁንም ግራ እንደተጋባሁ ነኝ ዱባይ ደርሰን እንምጣ እስከዛ ነገሮችን በደንብ የምናስብበት ጊዜ ይኖረናል በዛውም ካለንበት ጭንቀት ትንሽ እናርፋለን አለኝ በሀሳቡ ተስማማሁ ከሳምንት በኃላ ዱባይ ሄደን በጣም አሪፍ የሚባል ጊዜ እያሳለፍን ነው ለጊዜውም ቢሆን ሁሉንም ነገር እረስቼዋለሁ ማክ ወደበፊቱ ማንነቴ በመመለሴ በጣም ደስተኛ ሆኗል ድንገት አየሽ አይደል ሁሉንም ነገር ጥለን ወደ አውስትራሊያ ብንሄድ ሁሉን ነገር መርሳት እንደምንችል አለኝ ማክዬ ለጊዜው መርሳት ስለፈለኩና አንተም ማስከፋት ስላልፈለኩ እንጂ እስከመጨረሻው ማንነቴንና ያባቴን የተደበቀ ማንነት እረስቼ መኖር አልችልም
በተለይ ጉዳዩ ከኔ ጋር እንደሚያያዝ ካወቅኩ በኃላ ይበልጥ የማወቅ ፍላጎቴ ጨምሯል ይህን ጉዳይ እልባት ካገኘሁለት በኃላ የፈለክበት እንሄዳለን አልኩት ማክ ይሄን ሲሰማ ሀሳቤን እንደማልቀይር ስላወቀ በቃ እሺ እኔም ይሄ ነገር ሰላም እየነሳኝ ነው ስለዚህ ወደኢትዮጵያ ስንመለስ አብረን መፍትሄ እንፈልጋለን ግን አንድ ነገር ቃል ትገቢልኛለሽ አለኝ ምንድነው ማክ የፈለግከውን አልኩት በዚህ ጉዳይ ላይ አብሮኝ እንደሆነ ሲነግረኝ በመደሰት
ያባትሽ ሚስጥር ምንም ሆነ ምን ጠንካራ እንደምትሆኚና ምንም ለማድረግ እንደማትሞክሪ እንደዛ ሲለኝ ማክ የሆነ የምታውቀው ነገር እንዳለ ይሰማኛል አልኩት ሄዊዬ እንደዛ ማለቴ አይደለም ግን ያው ከሁኔታዎች አንፃር ጉዳዩ እንደሚከብድ በመጠርጠር ነው ብሎ አቅፎ ሳመኝ ነገሩ ባይዋጥልኝም ከማመን ውጪ አማራጭ አልነበረኝም
የዱባይ ቆይታችንን ጨርሰን እንደተመለስን.......


꧁༺༒༻꧂


✎ ክፍል አስራ ሁለት ከ100 Vote♥️ በኋላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like♥️ ማድረግ አይርሱ።


━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
••●◉Join us share
ህ💔 ይ 💔ወ 💔ቴ
━━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
••●◉Join us share
✨#ህይወቴ✨

🥀 @hiwote_love_story 🥀
🥀 @hiwote_love_story 🥀
┄┄┉┉✽‌»‌🌺✿🌺»‌✽‌┉┉┄┄


​​ሄ ዋ ን 🌺
❣ :¨·...............:¨·.❣

♥️ ክፍል 10

◈ አጭር እውነተኛ የፍቅር ታሪክ🌺
✍ Written by Estifanos tekka


አይ የለም ምን ይኖራል በቃ ይኼ ነገር ስለሰለቸኝ ነው አለኝ እኔ ግን ላምነው አልቻልኩም ምክንያቱም አባቱ ጋር ደርሶ ከመጣ በኃላ ወሬው ሁሉ ይችን አገር ለቀን እንውጣ ሆኗል እንዴት እንዳደኩና ማን ስለእናቴ የሚያውቀው ነገር ካለም በተደጋጋሚ እየጠየቀኝ ነው፡፡ ማክ አላመንኩም ባለፈው ከአባትህ ጋር ያወራችሁትን ንገረኝ ምንድነው ከእኔ የምትደብቀው ነገር አልኩት? ሄዊ እኔ ከአንቺ የምደብቀው ነገር የለም ምንም አልደበኩሽም አለኝ ባላምነውም እሺ በቃ ተወው አልኩት ግን ባባቴ እና ባባቱ መካከል ያለውን ሚስጥር እንድደርስበትና ሊነግረኝ እንደማይፈልግ ሁኔታው ያስታውቅ ነበር፡፡ እኔም ባባቴ ሚስጥርና በሁኔታቸው እዚህ መሆን ደስታ አጥቻለሁ ቀን ከሌሊት የማስበው ይኼ ሆኗል ማክ እኔ ወደቀድሞ ደስታዬና ማንነቴ እንድመለስ የማያደርገው ነገር የለም ከጎኔ በመሆኑ እድለኛ ነኝ ወደኋላ ተመልሼ አስተዳደጌንና አባቴ ለኔ የነበረው አመለካከት ማሰብ ጀመርኩ አባቴ ለኔ ግድ የለሽና በራሴ ጥረት ጎበዝ ተማሪ እንደነበርኩ ከማስታወስ ውጪ አዲስ ነገር ማስታወስ አልቻልኩም ከቤት ከወጣን ወራትን አሳልፈናል ማክም የራሱን ስራ እዚህ ጀምሯል እኔና ማክ አንድ ላይ ብንኖርም እስካሁን በመካከላችን የተፈጠረ አንድም ነገር የለም ግን አንዳችን በአንዳችን ደስተኞች ነን አንድ ቀን ማክ ሳላስበው የንጋባ ጥያቄ አቀረበልኝ ጥያቄው ቢያስደስትም ከአባቱ ጋር የፍቺ ውል አልፈፀምኩም እንዴት እንጋባለን የሚለው ነገር አስጨነቀኝ ማክ የፍቺ ጥያቄ እንዳቀርብ ነገረኝ እንደዚህ ካደረኩ አባቴን አቶ ሽፈራው እንደማይተው ለማክ ነገርኩት
መጀመሪያ ባባቴ ጉዳይ ላይ መፍትሄ ማግኘት እንዳለብን ስነግረው ሀሳቤን ባይወደውም ተስማማ የማክ በዚህ ጉዳይ ላይ ግድ የለሽ መሆን ይበልጥ የሚያውቀው ነገር እንዳለ እርግጠኛ ነኝ የአባቴ ሁኔታ አስጨንቆኛል እንዴት መፍትሄ እንደማገኝ አሰብኩኝ ቀናቶች ተቆጥረው ሳምንታትን ወለዱ አንድ ቀን ሰኞ ማክን ወደስራ ከሸኘሁ በኋላ ወደ አባቴ ሰፈር ሄጄ የእናቴን የቅርብ ጓደኛ አግኝቼ እናቴ ከመሞቷ በፊት ስለአባቴ ያጫወተቻቸው ነገር ካለ ጠየኳቸው
የናቴ ጓደኛ በጣም ነበር በጥያቄ የደነገጡት ምንም እንደማያውቁና በባሏና በሷ መካከል ያለ ሚስጥር ነግራቸው እንደማታውቅና ለምን እንደፈለኩት ጠየቀችኝ ዝም ብዬ ስለአባቴ ማወቅ ፈልጌ እንደሆነና ካስታወሱ እንዲደውሉልኝ ቁጥሬን ሰጥቻቸው ካለ ምንም መፍትሔ ወደቤቴ ተመለስኩ በማግስቱ ጠዋት በማላውቀው ቁጥር የአባትሽን ሚስጥር ከሆነ የምትፈልጊው በዚህ አድራሻ ነይና እንነግርሻለን የሚል የፅሑፍ መልዕክት ነበር ደጋግሜ ስልኩን ስሞክር አይነሳም ቴክስትም ባደርግ አይመልስም የማደርገው ነገር ጨነቀኝ ለማክ ብነግረው ለምን እንደዚህ አደረግሽ ብሎ ይጣላኛል ደሞ ብሄድ እራሴን አደጋ ላይ የምጥል ስለመሰለኝ ፈራሁ በዚህ ውጥረት መሀል እያለሁ የናቴ ጓደኛ ከዚህ ሚስጥር ጋ ምን እንደሚያያይዛቸውና ድንጋጥያቸው ትዝ አለኝ ደግሜ እንዳላገኛቸውም ፈራሁ በዚህ ሁኔታ እስከመቼ እንደምዘልቅ ሀሳብ ሆነብኝ የማክ ሁሉን እረስተን የንጋባ ጥያቄው አቶ ሽፈራው አባቴና የናቴ ጓደኛ ወይዘሮ እልፍነሽ ግንኙነት ሀሳብ ሆኖብኛል
ጠዋት ቁርስ እየበላን ማክ ዛሬ አባትህን ፊት ለፊት ማናገር ወስኛለሁ የመጣው ይምጣ መናገር አለብኝ ይሄ ህይወት ሰልችቶኛል አልኩት ማክ እንደማይሆንና እሱ በራሱ መንገድ አባቱ ጋር ያለውን ማስረጃ የሚያገኝበትን መንገድ እየፈለገ መሆኑንና ትንሽ ጊዜ እንድታገሰው ነግሮኝ ወደ ስራ ሄደ እኔ ግን ከዚህ ሚስጥር ጀርባ ያለውን ነገር ከዚህ በላይ ታግሶ የመጠበቅ ትግስቴ አልቋል እስከመቼ እንደምታገስ ባላውቅም ትንሽ ጊዜ እንድታገስ ለራሴ አሳመንኩት ስራ መስራት እንዳለብኝና ቤት መቀመጥ እንደሰለቸኝ ለማክ ነግሬው ከሱ ጋር ስራ ጀምሬአለሁ ትንሽ ቢሆንም ከቤት እየወጣው ስራ ላይ መዋሌ ጭንቀቴን ቀንሶልኛል ከማክ ጋር ያለን ፍቅር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረና ተጋብተን እንደማንኛውም ጥንዶች ህይወትን የመኖር ፍላጎታችን እየጨመረ ነው፡፡
ማክና አባቱ ጭራሽ ተቆራርጠዋል አባቱም እኔን መፈለጉን አቁሞ አባቴ ተረኛ ፈላጊዬ ሆኗል ከስራ ስገባም ሆነ ስወጣ ከማክ ውጪ አልንቀሳቀስም የትም ስንሄድ አብረን ነው፡፡ አንዳንዴ አዙ ጋር እየደወልኩ ያለውን ሁኔታ እከታተላለው አባቴና አቶ ሽፈራው ሁሌም ይገናኛሉ ሁሌም ይጨቃጨቃሉ፡፡ አንድ ቀን ስደውልላት አባቴ እኔን አግቶ አሳምኖ ወደቤቴ ካልመለሰልኝ ሲዲውን ለኔ እንደሚሰጠኝና በኔ በልጁ እጅ እንደሚጠፋ እንደነገረው ነገረችኝ በጭንቀት ልፈነዳ ምንም አልቀረኝም እየሮጥኩ የማክ ቢሮ ሳላንኳኳ ዘልዬ ስገባ ስብሰባ ላይ ነበር ይቅርታ ጠይቄ ተመልሼ ስወጣ ማክ ተከትሎኝ ወጣና የሆንኩትን ጠየቀኝ ሲጨርስ ላገኘው እንደምፈልግና ማውራት እንዳለብን ነግሬው ወደ ቢሮዬ ተመለስኩ። ምንም መረጋጋት አልቻልኩም ነበር የማክ ይበልጥ ያባቴ ነገር እና ከኔ ጋር የሚያያይዘው ነገር ሰላም ነሳኝ ተረጋግቼ መቀመጥ አልቻልኩም ድንገት ከወራት በፊት የተላከልኝን ቴክስት አስታወስኩ ስልኬን አንስቼ ቁጥሩን መፈለግ ጀመርኩ መልዕክቱ ስልኬ ላይ የለም አጥፍቼው እንደሆነ ለማስታወስ ሞከርኩ ግን አላጠፋሁትም ማን ሊያጠፋው ይችላል?? ማክ እንኳን ስለዚህ የስልክ መልዕክት የሚያውቀው ነገር የለም እኔም እንዳላጠፋሁት እርግጠኛ ነኝ
ታዲያ ማን ሊያጠፋው ይችላል?.....



✎ ክፍል አስራ አንድ ከ150 Vote♥️ በኋላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like♥️ ማድረግ አይርሱ።

••●◉Join us share
ህ♥ ይ♥ ወ♥ ቴ
━━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
••●◉Join us share
✨#ህይወቴ✨

🥀 @hiwote_love_story 🥀
🥀 @hiwote_love_story 🥀
┄┄┉┉✽‌»‌🌺✿🌺»‌✽‌┉┉┄┄


​​​​​​.
ሄ ዋ ን 🌺
❣ :¨·...............:¨·.❣

♥️ ክፍል 9

◈ አጭር እውነተኛ የፍቅር ታሪክ🌺
✍ Written by Estifanos tekka


እሱዋን አመስግኜ ዘግቼ ማክ ጋር በድጋሚ ስደውል አነሳ የኔ ፍቅር ይቅርታ አሁን ነው የጨረስኩት ልደውልልሽ እያሰብኩ በአጋጣሚ እህቶቼ ደውለው እያወራው ነበር አለኝ ፍፁም መረጋጋት አይታይበትም እሺ ግን ሰላም አልመሰለኝም ድምፅህ ምን ተፈጠረ ለመስማት እየጓጓው ማሬ እየደረስኩ ነው ስመጣ እነግርሻለው ግን አታስቢ ምንም አልተፈጠረም አለኝ እኔም እስከሚደርስ በጉጉት እንደምጠብቀው ነግሬው ምሳ ምን እንደተሠራ ላይ ወደ ኪችን ሄድኩኝ ማክ ሲመጣ ግን በጣም ተረጋግቶል ምሳ እየበላን ሄዋኔ ከእኔ ጋር የትም ለመሄድ ዝግጁ ነሽ አለኝ አዎ የኔ ማር እስከአለም ጥግ ድረስ አልኩት ተነስቶ እቅፍ አርጎ ሳመኝ በቃ ወደ አውስትራሊያ እንሂድ እዛ በሰላም እንኖራለን ሁሉንም ወደ ኃላ ትተሽ ከእኔ ጋር ተጋብተን አዲስ ህይወት እንኖራለን አንቺን የሚመስሉ ቆንጆ ልጆች ትወልጅልኛለሽ ከልጆቻችን ጋር ደስተኛ ቤተሰብ መስርተን በሰላም እንኖራለን አለኝ ምንም እንኳን በማክ ሀሳብ ብስማማና ብደሰትም ያለናት ብቻውን ያሳደገኝን አባቴን ለሽፈራው አሳልፌ ልሰጠው አልፈቀድኩም በርግጥ አባቴ ለኔ ጥሩ አልነበረም አባት እያለኝ አባት እየናፈቀኝ ነው ያደኩት እሱ ለኔ መጥፎ ቢሆንም ለኔ አባቴ ነውና ክፋቱን በክፋት ልመልስለት አልፈልግም ምን አልባት የሰራው ወንጀል እንደሽፈራው አባባል አባቴን ክፋ ችግር ላይ የሚጥለው ከሆነ ፀፀቱን አልችለውም
አይሆንም ማክዬ አባቴን ጥዬ መሄድ አልችልም አልኩት ልመና በተቀላቀለበት አንደበት ተነጋግረን ቃል ገብተሽልኛል
አሁን ለምን ሀሳብሽን ቀየርሽ አባትሽ ምንም አይሆንም ከዚህ አገር ከወጣን አባቢ እንደማያገኚሽ ስለሚረዳ ምንም እንኳን አባትሽ ላይ የሆነ ማስረጃ አለኝ ቢልም ምንም አያደርገውም አትጨነቂ
ሄዊ በቃ ወስኚ አይዞሽ እስከዛሬ ህይወትሽን ያለደስታ ኖረሻል አሁን ጥሩ ህይወትን የምትኖሪበት ጊዜ ነው ጠንካራ ሁኚ ወደኋላ አትመልከች አለኝ እኔ ያባቴ ነገር ምንም ሊሆንልኝ አልቻለም ጊዜ ወስጄ እንዳስብበት ለምኜው ዛሬ አባቱ ምን እንዳለው ጠየኩት ሄዊ የኔ ውድ በቃ ዛሬ ሁሉንም ነገር ለመስማት ሞክሪ
ምንም የተለየ ነገር አላወራንም ያው ሚስቱን ከቤት ይዤበት ስወጣ ምን ሊያስብና ሊናገር እንደሚችል መገመት አይከብድም በቃ ትንሽ ተጣላን መጣው አለኝና ርዕስ ማስቀየር ጀመረ ያባቴና የሽፈራው ሚስጥር አስጨንቆኛል በምን መንገድ ማወቅ እንደምችል እያሰብኩ ነው ማክን ላለማስጨነቅና እንዳይከፋው ለማድረግ ደስተኛ ለመሆን እየጣርኩ ነው፡፡ያባቴ የመጨረሻው ንግግርና የሽፈራሁ ጋር ሊኖረው የሚችለው ሚስጥር ሰላሜን ነስቶኛል ማክ አባቱ እያፈላለገኝ ስለሆነ ከቤት እንዳልወጣ አስጠንቅቆኛል ግን ያባቴን ሚስጥር የሚያውቅ ሌላ ተጨማሪ ሰው ማን ሊሆን እንደሚችል ማሰብ ጀመርኩ
ማወቅ አለብኝ ከዛ በኋላ አባቴን ከችግሩ የሚወጣበትን መንገድ አመቻችቼ ከማክ ጋር አዲስ ህይወት መስርቼ በሰላም መኖር ይሄን ካላደረኩ ግን ደስተኛ ሆኜ መኖር እንደማልችል አውቃለሁ አንድ ቀን ጠዋት አዙ ጋር ስደውል አባቴ ከሽፈራው ጋር ሲጨቃጨቁ ቆይተው አሁን እንደወጣ ነገረችኝ የተነጋገሩትን ነገር ሰምታ እንደሆነና እንዳልሆነ ስጠይቃት ሽፈራሁ በገዛ ልጅህ አማካኝነት ወቀመቅ እንድትወርድ ነው የማደርግህ ሲለው እንደነበርና አባቴ በጣም ሲለምነው እንደነበር ነገረችኝ ሌላ ተጨማሪ ነገር ሰምታ እንደሆነ ስጠይቃት አይ ይኼን ብቻ ነው የሰማሁት አለችኝ ከኔ ጋር ሊያገናኘው የሚችለው ነገር ምንድነው ለምንስ በኔ ያስፈራራዋል በቃ በጭንቀት እራሴ ሊፈነዳ ደረሰ ለማክ ነገርኩት፡፡
ማክ ምንም አልተገረመም ነበር ምነው ማክ የምታውቀው ነገር አለ አልኩት በጥያቄ አስተያየት እያየሁት እ.....




✎ ክፍል አስር ከ150 Vote♥️ በኋላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like♥️ ማድረግ አይርሱ።

••●◉Join us share
❦የኔ ♥ ጨረቃ❦
━━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
••●◉Join us share
✨#ህይወቴ✨

🥀 @hiwote_love_story 🥀
🥀 @hiwote_love_story 🥀
┄┄┉┉✽‌»‌🌺✿🌺»‌✽‌┉┉┄┄


​​ሄ ዋ ን 🌺
❣ :¨·...............:¨·.❣

♥️ ክፍል 8

◈ አጭር እውነተኛ የፍቅር ታሪክ🌺
✍ Written by Estifanos tekka


የማክ አባት ለማክ ወደ አውስትራሊያ መቼ ልትመለስ አሰብክ አለው ማክ አባቱ ቶሎ ሊገላገለው መፈለጉን ቢረዳም እንዴ አባዬ ሰለቸውህ እንዴ አለው በቀልድ መልክ አይ ነገሩን ነው ለእህቶችህ የምትወስደውን ነገሮች እንድናዘጋጅልህ ነው አለው ለመሄድ እየተነሳ ሽፈራው እንደወጣ ካረጋገጥን በኃላ እኔና ማክ ልክ ከተገናኘን የቆየን ይመስል ተናንቀን ተሳሳምን ማክ ይሄ የድብቅ ህይወት ማብቃት አለበት አልኩት ልክ ነሽ የኔ ፍቅር እኔም እያሰብኩበት ነው አለኝ
ግን እንዴት እንደሆነ ለሁለታችንም ግራ ገብቶናል ማክ ቤት መቀመጥ ሰለቸኝ ለምን አንወጣም አልኩት አዎ እንደውም ልወስድሽ ያሰብኩበት ቦታ አለ ዛሬ አለኝ
የት አልኩት እንደህፃን እየተቁነጠነጥኩ
እሱማ ሰርፕራይዝ ነው ባይሆን ተነሽ ልበሽና እንውጣ አለኝ ጊዜ አላባከንኩም እየፈነደኩ ወደ ላይ ስወጣ ማክ በግርምት ቆሞ ያየኛል ልብሴን ለመልበስ ጊዜ አልፈጀብኝም ነበር ለባብሼ ከመቅፅበት ወጣው አቤት ፍጥነት ይሄኔ ሰርፕራይዝ ባይሆን ባመትሽም አትወጪም ነበር አለኝ ከእቅፉ እያስገባኝ
ታዲያ ሁሌ ቶሎ እንድወጣ ለምን ሰርፕራይዝ አታዘጋጅም? አልኩት እየሣምኩት እኔና ማክ ብቻችንን ስንሆን አለምን እንረሳለን በቃ ምንም ትዝ አይለንም አሁን እንኳን እንደዚህ አይነት ችግር ውስጥ እያለፍን እንኳን በኛ ፍቅር መካከል ምንም የተቀየረ ነገር የለም
እንደውም ፍቅራችን በጣም እያማረበት ነው አንዳችን ካላንዳችን መኖር እስከማንችል እስከሚመስለን ድረስ ፍቅር ጨምረናል ልክ ማክ ያለኝ ቦታ ልንደርስ ስንል አይኔን እንድጨፍን ነገረኝ
ማክዬ ቸኮልኩ አልኩት ደርሰናል ብሎ መኪናውን ሲያቆም ተሰማኝ አይኔን እንደጨፈንኩ በማክ መሪነት ወደሚገርመው የማክ ሰርፕራይዝ አመራን አይኔን ማመን ነበር ያቃተኝ እኔ አላምንም ብዬ ማክ ላይ ተጠምጥሜ የደስታ እንባ አነባሁ ማክ ወደገዛው አስደናቂና ውብ ቤት ስንገባ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ልዕልት የሚል በሰፋፊው ተፅፏል ቤቱ በሚያማምሩ የቤት እቃዎችና አበባዎች አሸብርቋል፡፡
ደስታዬ ወደር አጣ የምናገረው ጠፋብኝ ማክ ላይ ተጠመጠምኩበት እንደኔ የታደለች ሴት አለም ላይ የለችም እኮ አልኩት እየሳምኩት እኔም እድለኛ ነኝ አባቴ አንቺን ስላመጣልኝ አለኝ ወዲያው ደስታዬ ጠፋ የረሳሁትን ነገር አስታወሰኝ
ማክ የፊታችን ገፅታ መቀያየር አይቶ አትዘኝ የኔ ማር የምታዝኚበት ቀን አብቅቷል አለኝ እንዴ ማክ አልኩት ሽሽሽ....አለኝ ወዳንገቱ ስር እያስገባኝ
በቃ አብቅቷል አለኝ ያባትና የልጅ ፍልሚያ ተጀመረ የዛን ቀን ለመጀመሪያ ጊዜ ውጭ አደርን፡፡ ሽፈራው ደጋግሞ ቢደውልም አላነሳንም ማክ ሁሉንም ነገር ተዘጋጅቶበት ነበር እኔ ሳላውቅ ከአዙ ጋር ተመካክረው ጠቃሚ የምላቸውን ነገሮችና ልብሶች በሻንጣ አዘጋጅተዋል
እሱም እንደዛው በሁኔታው መገረሜን እስካሁን አላቆምኩም ሁሌም የማክ መልካምነት ይገርመኛል ቤታችን የመጀመሪያዋን ለሊት አሳለፍን የነፃነት ትንፋሽ እየተነፈስኩ አደርኩ ከማክ ውጪ የነበርኩዋቸው አስቀያሚ ትርጉም አልባ ጊዜቶች ሳስታውስ ይበልጥ ነፃነት ታወቀኝ ማክን እንደተኛ ይበልጥ እቅፍ አደረኩት ማክ በእንቅልፍ ውስጥ ሆኖ አትተኛም እንዴ የኔ ውድ አለኝ ደረቱን ተደግፌ አሸለበኝ ዛሬ ሶስተኛ ቀናችንን አስቆጥረናል ከቤት ከወጣን ሽፈራውና አባቴ እያፈላለጉን እንደሆነ አዙ ነግራናለች ማክ አባቱን ማናገር እንዳለበትና ነገሮችን በዚህ ሁኔታ መቀጠል እንደማይችሉ ነግሮኝ ከቤት ወጣ፡፡ ማክ አባቱን አናግሮ እስከሚመጣ በጭንቀት ሞትኩ በተደጋጋሚ ስደውልለት አያነሳም ሲጨንቀኝ አዙ ጋር ስደውል ማክና አባቱ ለረጅም ሰዓት ሲጨቃጨቁ ቆይተው በመጨረሻም ተጣልተው እንደተለያዩ እና ከቤት ከወጣም እንዳልቆየ ነገረኝ......


✎ ክፍል ዘጠኝይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like♥️ ማድረግ አይርሱ።

━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
••●◉Join us share
✨#ህይወቴ✨

🥀 @hiwote_love_story 🥀
🥀 @hiwote_love_story 🥀
┄┄┉┉✽‌»‌🌺✿🌺»‌✽‌┉┉┄┄


​​ሄ ዋ ን 🌺
❣ :¨·...............:¨·.❣

♥️ ክፍል 7

◈ አጭር እውነተኛ የፍቅር ታሪክ🌺
✍ Written by Estifanos tekka



ማክ በሩቅ ሁኔታዬን አይቶ ከመኪናው እየወረደ ምነው ፍቅር ምን ሆንሽ ተረጋጊ እንጂ ታውቆሻል እንዴት እንደሆንሽ ብሎ አቀፈኝ ማክ እባክህ አርቀህ ከዚህ ውሰደኝ አልኩት ምን እንደሚል ግራ ገብቶት ካስገባኝ በኃላ ወዴት እንደሚሄድ እንኳን ሳያውቅ ነዳው መንገድ ከጀመርን በኃላ ነበር ወዴት ልንዳው ብሎ ጠየቀኝ ደስ ወዳለህ ግን በቃ ፀጥ ያለ ቦታ አልኩት በሚያስገርም ፍጥነት ከከተማ የሚያስወጣውን መንገድ ያዘ፡፡ እኔ ዝም እንዳልኩኝ ነኝ ማክ አልፎ አልፎ ምን እንደሆንኩ እየጠየቀኝ ነው ማልቀስና ዝም ብቻ የሆነ ጭር ያለ ቦታ ላይ ስንደርስ አቆመ ምንድነው የኔ ቆንጆ በጭንቀት ልትገይኝ እኮ ነው አለኝ ማክ ሁሉም ነገር ተስፋ የለውም አልኩት እያለቀስኩ በጭንቀት እያየኝ የሆንኩትን ጠየቀኝ አባቴ ያለውን ስነግረው ለደቂቃዎች ዝም ብሎ ባባቢና ባባትሽ መካከል ያለው ሚስጥር ከባድ ነው ማለት ነው አለኝ አዎ በትክክል አልኩት
ስለዚህ አባትሽ ለሱ ሚስጥር ብሎ ለሚስጥሩ ከሸጠሽ አንቺ ለምን ተባባሪው ትሆኛለሽ ከኔ ጋር ነሽ በሀሳቤ ትስማሚያለሽ አለኝ በቆራጥነት የአባቴ የጭካኔ ፈተና ሁኔታው ታወሰኝ አዎ ማክ ከአንተ ጋር ነኝ አልኩት እንግዲያውስ ነይ ብሎ መኪናውን አዙሮ ተመለሠ ማክ ምን ሰልታደርግ ነው አልኩት አባቴን ላናግረው ነው እንደምንዋደድ ነግሬው ያመጣውን ያምጣ ካስፈለገውም ቤት ለቀን እንወጣለን አለኝ ማክና አባቱ በእኔ ምክንያት እንዲጣሉ አልፈልግም ማክን በስንት ልመና አባቱ የሰጠኝ ገደብ ስላለ እስከዛ ተረጋግተን መፍትሔ እንፈልጋለን አሳምኜ ሀሳቡን አስቀየርኩት ወደ ቤት ስንመጣ የማክ አባት ቤት አልነበረም እንደምንም ወደ በፊት ደስታችን ለመመለስ ሞከርን ምሳ እየተሳሳቅን በፍቅር በላን ትንሽም ቢሆን ካለንበት ሙድ ወጣን ማክ ሻወር እስከሚጨርስ ያባቴን ንግግር ማሰብ ጀመርኩ ምንድነው የአባቴ ከባድ ሚስጥር
ለምንስ እንደዛ ደነገጠ የኔ የልጁ ሚስጥሩን ማወቅ ቢረዳው እንጂ ምንድነው ጉዳቱ ይሄን እያብሰለሰልኩ ማክ በሩን ከፍቶ ወጣ ማክዬ ይሄን ደረት እንዴት እንደምወደው እኮ አልኩት ከንፈሩን እየሳምኩ አስቀናሽኝ እኔንስ አለ እየቀለደ አይ ....አይ አንተንኳን አይመስለኝም አልኩት በዚህ እየተቃለድን ቤቱን ስንዞረው አዙ ድንገት በሩን በርግዳ ገባች ጋሽዬ መጡላችሁ አለችን ማክም እኔም ወደየክፍላችን እሮጥን ይሄ የቃቃ ጨዋታ መቼ እንደሚያልቅ ጨነቀኝ
ያባቴ የክፋት ፊትና የሽፈራው ዛቻ ሳስበው እንባዬ ሳይታወቀኝ ሲወርድ ተሰማኝ አባቴ ለኔ ግድ የለውም ቢሆንም እኔ ግን አባቴ ነውና እወደዋለው፡፡ በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ የአባቴንም ሆነ የኔን ህልውና ልታደግ የምችልበት መፍተሄ እንዴት እንደማገኝ ማሰብ እንዳለብኝ ወሰንኩ ያባቴ ለኔ ያለው ጥላቻና ግዴለሽነቱ ምንነቱን በማላውቀው ሚስጥር ምክንያት እንዲጎዳው መፍቀድ እንደሌለብኝ ወሠንኩ፡፡ ያባቴ ሚስጥር ምንም ሆነ ምን አሳልፌ ልሰጠው አልፈቅድም፡፡ ምንም ቢሆን አባቴ ነዋ......!! ግን በዚህ ባንድ ሳምንት ውስጥ ምን አይነት ተአምር መፍጠር እና ከዚህ ችግር ማምለጥ ይቻላል ግራ ተጋብቻለሁ ይህን እያሰብኩ ሌሊቱን ያለ እንቅልፍ አሳለፍኩ ማክም እኔም በጭንቀት የማይገፋ ለሊት አሳለፍን
በማግስቱ ጠዋት ሁላችንም ለቁርስ ተሰብስበናል ድንገት የማክ አባት......


✎ ክፍል ስምንት ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like♥️ ማድረግ አይርሱ።

━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
••●◉Join us share
✨#ህይወቴ✨

🥀 @hiwote_love_story 🥀
🥀 @hiwote_love_story 🥀
┄┄┉┉✽‌»‌🌺✿🌺»‌✽‌┉┉┄┄


​​ሄ ዋ ን 🌺
❣ :¨·...............:¨·.❣

♥️ ክፍል 6

◈ አጭር እውነተኛ የፍቅር ታሪክ🌺
✍ Written by Estifanos tekka


ምን እንደማደርግ ግራ ገባኝ አምላኬ ሆይ አንተ ትግስቱን ስጠኝ አልኩኝ በውስጤ ደስታዬ ላይ ውሀ ቸለሰበት ክፍሌን ዘግቼ ስቅስቅ ብዬ አለቀስኩ ምንድነው የማረገው አሁን ለማክ ልንገረው ወይስ ይቅር እያልኩ ሳስብ ማክ ደወለ ሄዋንዬ እስካሁን ተኝተሻል እንዴ አለኝ ገና መነሳቱ ነበር አይ ቆየው አልኩት ምን እንደሆንኩ ጠየቀኝ በስልክ አይሆንም ናና እናወራለን አልኩት ደቂቃ አልፈጀበትም ነበር አባቱ ያለውን ስነግረው በጣም ደነገጠ ምን ማድረግ እንዳለብን እያሰብን በቃ አይዞሽ አንቺ ብቻ አትከፊ መፍትሔ አናጣም አለኝ
ድንገት ለምን አባትሽ እና አባቴን የሚያስተሳስራቸውን ነገር አባትሽን አጠይቂውም ከዛ በምንችለው መንገድ ዶክሜንቱን መውሰድ ከዛ በኃላ ያለውን ነገር እንጋፈጣለን አለኝ አባቴ ለነገሮች ድብቅና ሀይለኛ እንደሆነ ባውቅም በማክ ሀሳብ ተስማማው ጥሩ በቃ ዛሬ ከአባቴ ጋር እናወራለን አልኩት ተነስቼ እንድተጣጠብና አባቴ ጋር አብረን እንደምንሄድ እሱ ውጪ እንደሚጠብቀኝ ተነጋግረን እሱም ወደ ክፍሉ ሄደ፡፡
በተባባልነው መሠረት ወደ አባቴ ጋር ለመሄድ ስንወጣ የማክ አባት ወዴት ነው አለን ከላይ መኝታ ቤቱ በረንዳ ላይ ቆሞ
እንዴ አባዬ አለህ እንዴ አለው ወደ አባቱ እየተመለከተ አዎ አለው ወዴት ነው አለ ደግሞ እየጠየቀ ምን ትላንት ለሰው መስጠት የነበረብኝ እቃ ነበር ቦታውን ስላላወኩት አሁን ሄዋንን አሳይኝ ብያት እሺ ብላኝ እየሄድን ነው እንዳለህ አላወኩም ነበር አለው ጥሩ ቶሎ ተመለሱ አለው ፊቱ ሳይፈታ ዋናው መፍቀዱ ነው አልኩ ተመለሽ የሚለኝ መስሎኝ በጣም ፈርቼ ነበር ከግቢ እንደወጣን ተረጋጊ የኔ ቆንጆ ብሎ ሳመኝ
ማክ ፈራሁ አልኩት እጁን አጥብቄ ይዤ
አትፍሪ ምንም አይመጣም መቼም አንለያይም ካልሆነ እንጠፋለን አለኝ ለመቀለድ እየሞከረ እስኪ አትቀልድ ለራሴ ጨንቆኛል አልኩት አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሁሉም ይስተካከላል አለኝ አባቴ ቤት ደረስን አናግረሻቸው ነይ አለኝ ማክ እሱም ጨንቆታል አባቴ ቁጭ ብሎ ስልኩ ላይ ካርታ ይጫወታል አባዬ አልኩት እንዴ ሄዋኔ ምን እግር ጣለሽ ለምን መጣሽ አለኝ ቀና ብሎ እየሳመኝ እንዴ እንደዚህ ይባላል እንዴ አልናፍቅህም አልኩት አይ እንዴት ሳትነግሪኝ ብዬ ነው አለኝ ምንም ሳይመስለው አባቴ ለኔ ግድ የለውም ሁሌ ይገርመኛል እናቴ ከሞተች በኃላ ብቸኝነት እየተሰማኝ ነው ያደኩት
ፈልጌህ ነበር አባ አልኩት አሁንም ቀና ብሎ ሳያየኝ ምነው በሰላም አለኝ አዎ ምንድነው አቶ ሽፈራው አንተን የሚያስፈራራበት ሚስጥር ምንድነው አልኩት የሰማውን ማመን አልቻለም በጣም ደንግጦ ከተቀመጠበት ብድግ አለና አንቺ እንዴት አወቅሽ ሊመታኝ በሚመስል ሁኔታ አፍጥጦ እንዴ አባ የዚህን ያህል ከባድ ሚስጥር ነው እንዴ ለኔ ለልጅህ የማይነገር ?? አልኩት ልጅ ያሳጣሽ ዝም በይ ብሎ ጮኸብኝ ሁኔታው በጣም ነበር የሚያስፈራው ምንም ሳልተነፍስ ጥጌን ይዤ ቁጭ እንዳልኩ ነኝ አባቴ በንዴት ቤቱን እየዞረው ነው ድንገት ቆም ብሎ ቆይ አንቺ በመሀላችን ሚስጥር እንዳለ በምን አወቅሽ አለኝ ስሩ እስጊገተር እየጮኸ
እ ....ያው ሽፈራው ነው የነገረኝ አልኩት እየተንቀጠቀጥኩ እኮ እንዴት አለኝ አይኑን እንዳፈጠጠ እ ...አብረን መተኛት አለብን ነው የሚለው አልኩት ቃላቱን ለመጨረስ እየፈራው ያባቴ ንዴት ይባስ ጨመረ እና ለምን አተኝም ታዲያ ያገባሽ የቤቱ ጌጥ ሊያረግሽ ኖሯል አንቺን ቤቱ አስቀምጦ የሚቀልብበት ምንም እዳ የለውም ትሰሚኛለሽ ምንም ጊዜ ሳታባክኚ አሁኑኑ ሄደሽ ይቅርታ ጠይቀሽ የሚልሽን ካለምንም ድርድር ፈፅሚ አለኝ ቁርጥ ባለ ድምፅ ጌታዬ ሆይ መፍትሔ ፍለጋ መጥቼ ጭራሽ አጣብቂኝ ውስጥ ልግባ አልኩኝ ለራሴ፡፡ አሁን ማጉረምረሙን ትተሽ ዳይ ወደ ባልሽ ደሞ ከኔ ጋር እንዳወራንም ሆነ እንደመጣሽ እንዳትነግሪው አለኝ
ቦርሳዬን አንሴቼ ሳልሰናበተው እንኳን እየሮጥኩ ወጣሁ......




✎ ክፍል ሰባት ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like♥️ ማድረግ አይርሱ።


━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
••●◉Join us share
✨#ህይወቴ✨

🥀 @hiwote_love_story 🥀
🥀 @hiwote_love_story 🥀
┄┄┉┉✽‌»‌🌺✿🌺»‌✽‌┉┉┄┄


​​ሄ ዋ ን 🌺
❣ :¨·...............:¨·.❣

♥️ ክፍል 5

◈ አጭር እውነተኛ የፍቅር ታሪክ🌺
✍ Written by Estifanos tekka


የምገዛቸውንም ሆነ የምለብሳቸውን ልብሶች የሚመርጥልኝ የፀጉር ስታይሌን የሚመርጥልኝ እሱ ሆኗል የማክ አባት ጭራሽ ባሌ መሆኑን እረስቼዋለሁ አንድ ቀን አምሽተን ከውጪ እንደገባን ከመኪና ሳንወርድ ሄዋኔ ብሎ ጠራኝ ወዬ ማክ አልኩት በፍቅር እያየሁት ነይማ የሆነ ነገር አለ ፀጉርሽ ላይ አለኝ ወደኔ እየተጠጋ ወደሱ ስቀርብ ድንገት ሳመኝ በደስታ ልሞት ምንም አልቀረኝም ጉንጮቼ ቀሉ ሲያልበኝ ይታወቀኛል ክፍሌ ገብቼ በደስታ አልጋዬ ላይ ዘለልኩኝ ወንድ ሲስመኝ የመጀመሪያዬ ነው እሱም ብቻ ሳይሆን እኔ የምወደው ቀን ከሌሊት የማስበው ማክ እኮ ነው የሳመኝ!!! በደስታ የምሆነውን አጣው ልብሴን ቀይሬ ለመተኛት ብሞክር አልቻልኩም የማስበው ማክንና የማክን የመጀመሪያ ኪስ ብቻ ነበር ድንገት መደወልና ድምፁን መስማት ፈለኩ ልደውል ስል ደውዬ የምለው ነገር ግራ ገባኝ ስልኬን ይዤው ለብዙ ደቂቃዎች ማሠብ ጀመርኩ በመሀል ስልኬ ጠራ ማክ ነበር ሴኮንድ አላባከንኩኝም ማክ አልኩት ወዬ አልተኛሽም እንዴ አለኝ እንቅልፍ እንቢ አለኝ አልኩት ለምን ምን እያሰብሽ አለኝ አንተን አልኩት ድንገት ከአፌ ያመለጠ ቃል ነበር ስለኔ ምን አለኝ አፍሬ ዝም አልኩት እኔም ስላንቺ እያሰብኩ ነበር
የዛን ቀን ለረጅም ሰአታት አወራን ሌሊቱ አላልቅ ብሎኝ እንቅልፍ በአይኔ ሳይዞር ማክን እያሰብኩ ሊነጋጋ ሲል እንቅልፍ አሸለበኝ ጠዋት የአዙ ድምፅ ነበር ያነቃኝ ሄዋንዬ ዛሬ ተኝተሽ ልትውይ ነው እንዴ አለችኝ መጋረጃውን እየከፈተች በይ ተነሽ አለችኝ የለበስኩትን እየገለጠች በግድ አይኔን ገልጬ እንዴት አደርሽ አዙ አልኳት ለመነሳት እየተንጠራራው እግዛሄር ይመስገን ጎሽ ተነሽ! ጋሽዬ ለቁርስ እየጠበቁሽ ነው አለች ልነሳ የነበረው እንደዛ ስትለኝ ተመልሼ ተኛሁ በግድ አስነሳችኝ ወደመታጠቢያ ቤት እየሄድኩ ትላንት የሆነውን እየፈነደኩ ነገርኳት
አንቺ ልጅ እኔ አላማረኝም አለች የመከፋት ፊት እየተነበበባት እኔ ንግግሯን ከምንም ሳልቆጥር አዙ ደግሞ ዝም ብለሽ ታካብጂያለሽ አልኳት የምለብሰውን እየመረጥኩ አዙ ይሄ ያምራል ወይስ ይሄ አልኳት በሁለት እጆቼ የያዝኩትን ልብስ እያማራጥኳት ኤዲያ እኔ ምኑም አላማረኝም አንዱን ልበሽና ይልቅ ተከተይኝ አታስጠብቂያቸው ብላኝ ጥላኝ ወጣች እኔ እየዘፈንኩና በደስታ እንደ ህፃን እየፈነደኩ ወደታች ስወርድ የማክ አባት ፊት ተቀያይሯል ምነው ደና አይደለህም እንዴ አሞሀል አልኩት መልስ የለም ዛሬ ከቤት እንዳትወጪ አለኝ ማስጠንቀቂያ በሚመስል ድምፅ እንዴ ለምን አልኩት ግራ እየተጋባው ባልሽ መሆኔን ላስታውስሽ አለኝ ቀና ብሎ ያልተለመደ ፊት እያሳየኝ በዚህ መሀል ነበር ማክ እንደምን አደራቹ እያለ የወረደው የማክ አባት ምንም ሳይመልስ ከተቀመጠበት ተነስቶ ያልኩሽን እንዳትረሺ መልካም ቀን ብሎኝ ወጣ
ማክ ግራ በመጋባት እያየኝ ምን ሆኖ ነው ተጣለቹ አለኝ ያለኝን ነገርኩት ማታ ስስምሽ አይቶ ይሆን እንዴ አለኝ ባባቱ ሁኔታ ግራ እንደተጋባ እ ይሆናል አሁን ምን እናድርግ አልኩት ትንሽ እስከሚረጋጋ በቃ አንወጣም ነገሮችን እናስተካክላለን አይዞሽ አለኝ ተነስቶ በድጋሚ እየሳመኝ ከዛን ቀን በኃላ አባቱ እስኪረጋጋ ከቤት ባንወጣም ግን አንድ ላይ ሆነ የምናሳልፈው ሁለታችንም በፍቅር ከንፈናል አባቱ ሲመጣ ፊት ለፊቱ እንደበፊቱ እናወራለን ግን በቃ ቤቱን በአንድ እግሩ ስናቆመው ነው የምንውለው የቤቱም ሰራተኞች በእኛ ሳይድ ነበሩና ማንም ለማን ምንም አይናገርም ነበር እኛ በድብቅ ፍቅራችንን እያጣጣምን ነው ከማክ ጋር ከመሳሳም ውጪ ምንም አናደርግም ሲውል ሲያድር በድብቅ አንድ ቀን እኔ ጋር ሌላ ቀን እሱ ጋር ነው የምናድረው እስከምንጋባ ምንም ላናደርግ ወስነናል በቃ በጣም የሚያስቀና ፍቅር ውስጥ ገብተናል ማክ ወደ አውስትራሊያ ላለመመለስ ከተመለሰም አብረን እንደሆነ ወስኗል
አንድ ቀን እሁድ የማክ አባት እንደሚፈልገኝ በአዙ በኩል ልኮብኝ ስሄድ በረንዳ ላይ አኩርፎ ተቀምጧል ሄዋን አለኝ የሆነ ቁጣ ባዘለ ድምፅ አቤት አልኩት ምን ሊለኝ ነው በሚል ፍራቻ እንደተጋባን ዝግጁ አይደለሁም ምናምን በሚል ተራ ምክንያት እስካሁን ለብቻሽ እየተኛሽ ነው እኔም ስለምወድሽና ስሜትሽን ላለመጋፋት ታግሼሻለሁ አሁን ግን የሚበቃ ይመስለኛል የማሰቢያ ሳምንት ሰጥቼሻለሁ ካልሆነ ግን ወደ ነበርሽበት ህይወት ትመለሻለሽ አለኝ ዛቻ ባዘለ ድምፅ ንግግሩ አናዶኝ ልሄድ ስል አልጨረስኩም አለ ቆጣ ብሎ ከልጄ ጋር ያለውን ነገር የማላውቀው እንዳይመስልሽ ከዚህ ቤት ብወጣ እሱ አለልኝ ብለሽ ከሆነ እንዳታስቢ ሁሉን ነገር አሰቤበታለው ደግሞ ማክቤል ለአንቺ የሚሆን ልጅ አይደለም አባትሽን በማታገኚው ነገር ላይ ተማምነሽ እንዳታሳዝኚው የአባትሽ ከባድ ሚስጥር በእጄ ላይ ነው አለ አንቺ አይሆንም የምትይ ከሆነ ባባትሽ ፈርደሽ ነው አለኝ.....





✎ ክፍል ስድስት ♥️ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like♥️ ማድረግ አይርሱ።


━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
••●◉Join us share
#ህይወቴ

🥀
@hiwote_love_story 🥀
🥀 @hiwote_lov
e_story 🥀
┄┄┉┉✽‌»‌🌺✿🌺»‌✽‌┉┉┄┄


​​​​​​.
ሄ ዋ ን 🌺
❣ :¨·...............:¨·.❣

♥️ ክፍል 4

◈ አጭር እውነተኛ የፍቅር ታሪክ🌺
✍ Written by Estifanos tekka


አዙ ሆነ ማክ ሽፈራውን አስፈቀደ እሱም ተስማማ ደስ አይልም አልኳት እረ እኔስ ምኑም ደስ አላለኝም ሄዋንዬ ምን አስበው እሺ አሏችሁ ጋሼ ለማንኛውም ተጠንቀቂ አለሜ ብላ ወደ ውስጥ ገባች፡፡ እኔም ተመልሼ መዋኘቴን ጀመርኩ ግን የአዛለችን ንግግር እያሰብኩ ነበር የዛሬው ደስታዬ ምንም ነገር እንዲያጠወልገው አልፈልግም እቤት ገብቼ መዘገጃጀት ጀመርኩ
አንዲት ሙሽራ እንኳን ለሰርጓ እኔ ያባከንኩትን ሰአት አታባክንም በጣም ለማማርና ቀልቡን ለመሳብ የቻልኩትን ያህል ለፋሁ ልክ እንደጨረስኩ በሬ ተንኳኳ ማክቤል ነበር አልጨረሽም አለኝ ኧረ ጨርሻለሁ አልኩት መኪናው ጋር እጠብቅሻለሁ እሺ መጣው አልቆይም አልኩት የት መሄድ እንደምፈልግ ጠይቆኝ በኔ ምርጫ ወደ አንድ ሬስቶራንት እየሄድን ነው ስትዋኚ ጎበዝ ነሽ አለኝ ድንገት ነበር የተናገረው አባባሉ አስደነገጠኝ እ...የት አየኸኝ አልኩት እንደማፈር እያልኩ ቅድምም ሌላም ቀን አይቼሻለሁ ማን አስተማረሽ አለኝ ትምህርት ቤት እያለን አንድ ዋና በጣም የምትወድ ጓደኛ እንደነበረችኝና እሷ እንዳስተማረችን ነገርኩት አሪፍ ነው እኔም ዋና እወዳለሁ አለኝ እንደዚህ እያወራንና ስለግል ታሪኬ አንዳንድ ነገሮችን እየተጫወትን ደረስን ከመኪናው ወርዶ በር ከፍቶ እጄን ይዞ አወረደኝ
ማክቤል ስርአቱ በጣም ነው የሚገርመው ምሳ እየበላን ድንገት ለምንድነው አንቺና አባዬ የተለያየ ክፍል የምትኖሩት አለኝ ጥያቄው ድንገተኛ ስለሆነ የጎረስኩት ትን አለኝ እንዴ ምነው ጥያቄዬ የዚህን ያህል ያስደነግጣል አለኝ ውሀ እያቀበለኝ አ..አይ እንደሱ ማለቴ አይደለም አልኩት እና እንዴት ነው አለኝ ለመስማት የጓጓ በሚመስል ድምፅ?
እስኪ ሁሉንም ነገር ንገሪኝ አለኝ ተመቻችቶ እየተቀመጠ ያለውን ነገር በግልፅ ነገርኩት ላባቱ የሚሰማኝ ነገር አባት ለልጁ ከሚያደርገው እንክብካቤ ያልዘለለ እና የኔም እዛ ቤት ኑሮ ከስር ቤት ያልተናነሰ መሆኑንም ጭምር በሀዘኔታ እያየኝ አይዞሽ እሺ አለኝ ከዚያ ሌላ እኔን የሚያፅናናበት መንገድ የለምና እሺ አልኩት አንገቴን ደፍቼ እንዴ ከድብርት እንድታሶጭኝ ይዤሽ ብመጣ ጭራሽ ልታስደብሪኝ ነው እንዴ አለ ለመቀለድ እየሞከረ ይቅርታ አልኩት ፈገግ ብዬ ታዲያ አሁን የት እንሂድ ዛሬ በአንቺ ምርጫ ነው አለኝ ዛሬ የምትለዋ ቃል ሌላም ጊዜ አብረን እንደምንወጣ ተስፋ ሰጠችኝ ከዛን ቀን በኃላ አባቱን እያስፈቀድን አንዳንዴ ዝም ብለን እየወጣን መዝናናቱን ተያያዝነው ሲለንም እያመሸን መግባት ጀመረናል በቃ የማንሄድበት ቦታ የለም ከማክ ጋር ስሆን ሁሉን ነገር እረሳለሁ ህይወቴ በደስታ ተሞላች ቅልጥ ያለ ፍቅር ይዞኛል ቀንም ሌሊትም የማስበው ስለማክ ብቻ ሆኗል
ማክም ፍቅር ሳይዘው አይቀርም......



✎ ክፍል አምስት ከ100 Vote♥️ በኋላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like♥️ ማድረግ አይርሱ።


━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
••●◉Join us share
✨#ህይወቴ✨

🥀 @hiwote_love_story 🥀
🥀 @hiwote_love_story 🥀
┄┄┉┉✽‌»‌🌺✿🌺»‌✽‌┉┉┄┄


​​​​​​
ሄ ዋ ን 🌺
❣ :¨·...............:¨·.❣

♥️ ክፍል 3

◈ አጭር እውነተኛ የፍቅር ታሪክ🌺
✍ Written by Estifanos tekka


በራሴ የባህሪ ለውጥ ግራ ብጋባና ማክቤልን ላለማሰብ ብሞክር ሊሆንልኝ አልቻለም ቀን ከለሊት እሱን ብቻ ነው የማስበው በዚህ ሁኔታ ውስጥ እያለው ቀናቶች ተቆጠሩ፡፡ ማክቤል ያሉት ጓደኞች ውስን በመሆናቸውና እነሱም ከስራ ውጪ ብቻ ስለሚያገኙት አብዛኛውን ጊዜ ብቻውን ነው የሚያሳልፈው አንድ ቀን ታዲያ ወደ ውጭ ስወጣ ስፖርት ሰርቶ ደክሞት በጀርባው መሬት ላይ ተኝቷል በላብ የራሰው ሰፊ ደረቱና ተክለ ሰውነቱ ከከለሩ ጋር ታይቶ አይጠግብም እዛው እንደተኛ ቀና ብሎ እያየኝ እንደምን አደርሽ አለኝ፡፡
ሰላም እንዴት አደርክ ደክሞህ ነው አልኩት አዎ ትንሽ አለ ለመነሳት እየሞከረ በናትሹ በድብርት እኮ ልሞት ነው ላባቴ ልንገረውና ከፈቀደ ምን ይመስልሻል ዛሬ ከእንጀራ እናቴ ጋር ምሳ ውጪ አብረን ብንበላ አለኝ አባባሉን ስላልወደድኩት ቀና ብዬ አይቼው ወደ ውስጥ ልገባ ስል እየሮጠ መጥቶ እጄን ያዘኝ ልቤ በሀይል ሲመታ ይታወቀኛል ፕሊስ እንዳይከፋሽ ለመቀለድ ያህል ነው ይቅርታ እሺ በልምምጥ እሺ ግን ሁለተኛ እንዳትደግመው አልኩት አልደግመውም እና ተስማማሽ አባቴን ላስፈቅደው አለኝ እሱ እንደምንሄድበት ቦታ ይወሰናል አልኩት ቁርስ ላይ ተቀምጠን አባዬ ዛሬ ሚስትህን ባስኮበልልብህስ እቤት መቀመጥ ሰልችቶኛል ብቻዬን ደግሞ ምንም አላውቅም ምሳ አብረን ብንበላና አንዳንድ ነገሮችን አብረን ብናይስ አለው ባለቤቴ ቀና ብሎ ሲያየኝ ምንም አይነት ቅር የመሰኘት ነገር የለብኝም እንደውም ፈገግ ሁላ ብያለሁ ባይሆን የሱ ገፅታ ተቀያይሯል ግን ምንም ማለት ስላልቻለ ባይፈልግም ጥሩ ግን አትቆዩ አለው በውስጤ ደስታዬን መቆጣጠር አልቻልኩም እረ ፊቴ ላይ ሁላ ያስታውቃል የማክቤል ውበቱ እርጋታውና ስርአቱ ከቀን ወደቀን ልቤን እየገዛው ነው፡፡ ቁርስ በልተን ስንጨርስ ባለቤቴ ተሰናብቶን ወደቢሮው ሄደ ማክቤልም እስከምንወጣ ጓደኞቼን በስካይፕ ላውራ ብሎኝ ወደ ክፍሉ ገባ እኔም ወደ ክፍሌ ገብቼ የምለብሰውን ልብስ መምረጥ ጀመርኩ የቁምሳጥኑ ልብስ አንድ አልቀረኝም በየተራ ሁሉንም ሞከርኩት በመጨረሻ ያመንኩበትን አዘጋጅቼ ሰአቱ እስከሚደርስ አላስችል ስላለኝ ልዋኝ ወደውጪ ሄድኩ በደስተኝነቴ አደለም ባለቤቴ ሰራተኞቹ ተገርመዋል፡፡ ሁሌም ካጠገቤ የማጠፋውና የሚሠማኝን ሁላ የማልደብቃት አዛለች ሄዋንዬ አለችኝ የሚጠጣ ይዛልኝ እየመጣች ከሷ ጋር ማውራት ደስ ይለኛል እንደ እናት ነው የምታዝንልኝ ወዬ አዙ አመሠግናለሁ አልኳት ብርጭቆዬን እየተቀበልኳት አለሜ ምን ተገኝቶ ነው እንደዚህ በደስታ የከነፍሽው አለችኝ በደስታዬ መደሰቷ ፊትዋ ላይ እያስታወቀ አዙ ብነግርሽ አታምኚም አልኩዋት ከገንዳው ወጥቼ አጠገቧ እየተቀመጥኩ አቤት አቤት ንገሪኝ ልስማው ታዲያ አለች እንደናት እየደባበሰችኝ ከማክ ጋር ለምሳ ልንወጣ ነው አልኳት እንደህፃን እየፈነደቅኩ ኧረ ቆይ ..ቆይ ..ቆይ ..እንዴት ሆኖ አለች ፊቷን ፈታ ኮስተር እያረገች.....



✎ ክፍል አራት ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like♥️ ማድረግ አይርሱ።


━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
••●◉Join us share
✨#ህይወቴ✨

🥀 @hiwote_love_story 🥀
🥀 @hiwote_love_story 🥀
┄┄┉┉✽‌»‌🌺✿🌺»‌✽‌┉┉┄┄


ሄ ዋ ን 🌺
❣ :¨·...............:¨·.❣

♥️ ክፍል 2

◈ አጭር እውነተኛ የፍቅር ታሪክ🌺
✍ Written by Estifanos tekka


ባለቤቴ እንኳን የሱን ያህል አልተማረረብኝም ነገሮችን ገና መቀበል እንዳልቻልኩና ትንሽ ጊዜ እንዲታገሰኝ ለባሌ ነግሬው መስማማቱን ስነግረው....
እስከመቼ ነው የሚታገስሽ አመት ሊሞላችሁ ምን ቀረ ባይሆን ውለጂና ይሄን ሀብት የሚወርስ ልጅ ሰጥተሽ አስደስችው አለኝ እኔ ብወልድ ሀብቱ የሱ የሚሆን ይመስል ነገሮችን እንደማስተካክል ቃል ገብቼለት ከስንት ጭቅጭቅ በኃላ አሳመንኩት ባሌ ደውሎ የመጨረሻ ልጁ ነገ ከአውስትራሊያ እንደሚመጣ እና የሚያስፈልግ ነገር ካለ ለሰራተኞች ነግሬ እንዲያስተካክሉ በትህትና ጠየቀኝ ፡፡ ሁሉን እንደማሟላና እንዳያስብ ነግሬው አመስግኖኝ ስልኩ ተዘጋ.....ዛሬ ለምን እንደሆነ ባላውቅም ደስ የሚል ስሜት ተሰምቶኛል! በጠዋት ተነስቼ ቤቱ መስተካከልና አለመስተካከሉን ቼክ አደረኩ ፡፡
ምሳ ምን መዘጋጀት እንዳለበት ነግሬያቸው ተጣጥቤ ፀጉሬን ልሰራ ወደፀጉር ቤት ሄድኩ... ከፀጉር ቤት እንደጨረስኩ የምፈልጋቸውን ነገሮች ገዛዝቼ እቤት ስገባ ነበር ባየሁት ነገር ባለሁበት ደርቄ የቀረሁት... ሀይ እንዴት ነሽ ሄዋን አለኝ ደስ የሚል ቃና ባለው ጎርናና ድምፅ.. .. እ..እንኳን ደህና መጣህ ማክቤል?? አሀ ማክቤል ብሎ ለሰላምታ እጁን ዘረጋልኝ.... ለደቂቃዎች እጁን ሳለቅ ፈዝዤ በቆምኩበት ቀረሁ... ዋው አባቴ ሚስቱ ቆንጆ እንደሆነች ቢነግረኝም እንደዚህ አልጠበኩሽም ነበር አለ እጁን ከጄ እያላቀቀ...
እ...አመሠግናለሁ እባክህ አረፍ በል መኝታ ቤት ገብቼ መጣሁ ብዬው የመሮጥ ያህል ካጠገቡ ጠፋሁ....
አልጋዬ ላይ በጀርባዬ ተኝቼ የማክቤልን ውበት ከፎቶ ይበልጥ በአካል እንደሚያምርና የኔ ሳየው መደንገጥ እያሰብኩ ነበር ድንገት በሬ የተንኳኳው... ሄዋን... የባሌ ድምፅ ነበር...አቤት አልኩት በድንጋጤ ካልጋዬ እየተነሳው ...
ነይ እንጂ ምሳ እየጠበቅንሽ ነው አለኝና ወደታች ወረደ .... ሊያምርብኝ የሚችለውን ቀሚስ በመምረጥና እራሴን በማስዋብ ጊዜ ወሰደብ... ልክ ወደ ታች ስወርድ ማክቤል ፊት ለፊት ነበር የተቀመጠው እግሬ ሲተሳሰር ታወቀኝ እንደምንም እራሴን አረጋግቼ ስላስቆየኃቹ ይቅርታ ብዬ ከባሌ አጠገብ ተቀመጥኩ....ባሌ ዛሬም እንደሁልጊዜው አምሮብሻል አለኝ እጄን እየሳመኝ ... ለመጀመሪያ ጊዜ ነው እንዲ ሲያረግ !
ደንግጬ እጄን ከእጁ መነጨኩትና የማክቤልን ገፅታ ተመለከትኩ ምንም አልመሠለውም.... ሚስትህ ቆንጆ ናት አባዬ ለራስህ ታውቅበታለህ አለው እየቀለደ.... ለምን እንደሆነ ባላውቅም በንግግሩ ተናደድኩ ብሽቅ አልኩ በውስጤ.... ምን ነካሽ ሄዋን አንቺ ያገባሽ ሴት ነሽ...አልኩ ለራሴ
ምሳ ተበልቶ እንዳለቀ ማክቤል ማረፍ እንደሚፈልግ ተናግሮ ወደክፍሉ ገባ ሳላስበው ባይኔ ተከተልኩት... ቆሞ ሁኔታዬን ሲመለከት የነበረው ባሌ ....
"ዛሬ ደስ ያለሽ ትመስያለሽ "....አለኝ የባሌ ድምፅ ነበር ከሀሳቤ ያነቃኝ ... ... ም ..ምምን ተገኝቶ ያው እንደበፊቱ ነኝ.... ል....ልግባና ልረፍ ትንሽ እራሴን አሞኛል አልኩት እየተርበተበትኩ ... ...
መድሀኒት ውሰጅ ምን አልባት ፀጉርሽን ስለተሰራሽ ይሆናል አለኝ ይሆናል ልግባና ልረፍበት ብዬው ወደክፍሌ ሄድኩ.....
አልጋዬ ላይ ጋደም እንዳልኩ ነኝ .... የማላውቀው የተዘበራረቀ ስሜት ይሰማኛል ደጋግሜ ማክቤልን አስብና ፈገግ እላለሁ.....



꧁༺༒༻꧂


✎ ክፍል ሶስት ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like♥️ ማድረግ አይርሱ።


━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
••●◉Join us share
✨#ህይወቴ✨

🥀 @hiwote_love_story 🥀
🥀 @hiwote_love_story 🥀
┄┄┉┉✽‌»‌🌺✿🌺»‌✽‌┉┉┄┄

20 last posts shown.

2 663

subscribers
Channel statistics