መሪጌታ አምደብርሃን የባህል ህክምና መስጫ ማዕከል 🌿🌿🌿


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Esoterics


☑ ከጥንት አባቶቻች በተቸረን ሰሎሞናዊ ጥበብ ተፈጥሮ ያበቃላቸው የእፅዋት መድሀኒቶችን በመጠቀም ክፉ ዓይነ ጥላ ፣ በቤተሰብ ወይም በዘር የሚተላለፉ መናፍስት መፍትሔዎቻቸው ይተነተናሉ።
☑ አድራሻ ቁጥር 1 ምዕራብ ጎጃም ቡሬ ቁጥር 2 አ/አ እንዲሁም በተለያዩ የክልል ከተሞች እንልካለን
📞#0918487073
📞#0920253444
መልዕክት ካለዎት @mergetaam

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Esoterics
Statistics
Posts filter


Forward from: መሪጌታ አምደብርሃን የባህል ህክምና መስጫ ማዕከል 🌿🌿🌿
በኃላ ጥፋት ያለውን ፍንትው አድርጎ የሚያሳያቸው፡፡ እየተዋደዱ በፍጹም በነገሮች መግባባት የማይችሉት የዛሬን ፍቅር እና የነገን ትዳር በማይወደው በዓይነ ጥላው ምክንያት ነው፡፡

ይህ ዓይነት ባሕርይ ዓይነ ጥላው በባለትዳሮች መሐል፣ለጠብ ብሎም ለመለያየት ይጠቀምበታል፡፡ ሚስት ለባል አንድ ነገር ከነገረችው ባል ሆዬ ሚስት ባላሰበችው ሳይሆን ፍጹም ባልገመተቸው መንገድ ተርጉሞ ለጭቅጭቅ እና ለጠብ ያደርገዋል፡፡ በባል ውስጥ ያለው ዓይነ ጥላ የሚስትን ንግግር እንደ ሕንድ ፊልም ተርጓሚ ገልብጦ ያሳየዋል፡፡ ሚስቱን እንዳያምናት እንዲጠራጠራት ያደርገዋል፡፡ ይህ ደግሞ ለዓይነ ጥላው ለመለያየት መሠረት የሚጥልበት አደገኛ መንገዱ ነው፡፡

ሚስት ላይ ያለው ዓይነ ጥላ ደግሞ ባል ገና ቤቱ ገብቶ ሰውነቱን እንኳን በአግባቡ ሳያሳርፍ ዓይነ ጥላዋ እሳት ልሶ እሳት ጎርሶ ይጠብቀዋል፡፡ በማግባትዋ የተበሳጨው አጋንት በመለያየት ለመደሰት ትንታግ ምላሱን ባል ላይ ይዘረጋል፡፡ ባልም ይናገራል አልያም ይመታታል፡፡ አብሮን በስውር የኖረው ዓይነ ጥላ በትዳራችን መሐል በጠብ በጭቅጭቅ የፍቅር ጠንቅ ይሆናል፡፡ ዓይነ ጥላ ያለባቸው ባለትዳሮች በጠብ ጊዜ ተናግረው አይወጣላቸውም ወይም ተሳድበው አይረኩም፡፡ እየተርገፈገፉ ስሜታቸውን ቁጣቸውን መቆጣጠር አይችሉም፡፡ አባቶች ‹‹ቁጡ እና ኃይለኛ ሰው ሙት ቢያስነሳም አይደነቅም›› ይላሉ፡፡

ወዳጆቼ ከመቼውም በበለጠ ሁኔታ የትዳር ፍቺ በዘመናችን በዝቷል፡፡ የማያረጋጋ መንፈስ ተሸክመን የተረጋጋ የትዳር ሕይወት መኖር አልቻልንም፡፡ ብዙዎች የትዳር አጋራቸውን ችግር ዓይነ ጥላቸው ከፍ አድርጎ እያሳያቸው፣ቢፋቱ የተሻለና ሰላማዊ ሕይወት የሚኖሩ አስመስሎ እያሳሰባቸው ለፍቺ ይዳርጋቸዋል፡፡ ዓይነ ጥላ እርስ በእርስ አላግባባ ብሎን ቢያፋታን ምን ዓይነት ዓይነ ጥላዊ ጥቅም ያገኛል? ብንል፡፡ አንድ ትዳራችንን በማፋታት ይለያየናል፡፡ ሁለት በቅዱስ ቁርባን ካገባን ቅዱስ ቁርባናችንን ያፈርሳል፡፡ ሦስት ልጆቻችንን ይበታትናል፡፡ አራት ቤተሰብ ከቤተሰብ በመለያየት ያራርቀናል፡፡ አምስት የትዳር በረከታችንን ያሳጣናል፡፡ ስድስት በትዳር ፍቺ ምክንያት መንፈሳዊ ሕይወታችንን ችግር ውስጥ ይከታል፡፡ ሰባት ግላዊ ሕይወታችንን ያቃውሳል፡፡ ስምንት ሌላ ትዳር እንድንይዝ በማድረግ ሰማያዊ ክብራችንን ያሳጣናል፡፡ ዘጠኝ ለዘላለም ትዳር ጠል ሆነን እንድንኖር ያደርገናል፡፡ አሥር የተስፋ መቁረጥ ሕይወት ውስጥ ይከተንና ዘማዊ ጠጪ ሰካራም በማድርግ ለተመሰቃቀለ ሕይወት ይዳርገናል፡፡ አሥራ አንድ ልጆቻችንን በአግባቡ እንዳናሳድግ ያደርገናል፡፡ አሥራ ሁለት የትዳራችንንና የልጆቻችን ደስታ በማሳጣት ለከፋ ሕይወት ይዳርገናል፡፡ ወዳጆቼ ይህ ሁሉ የሕይወት ጣጣ ባለመግባባት የሚመጣ ነው፡፡ የትዳር ጠንቅ የሆነው ዓይነ ጥላ የጣላቸው ብሎም ያለያያቸው እንኳን ሽማግሌ ጳጳስ ቢመጣም አይታረቁም፡፡ ጸጸቱና ቁጭቱ የሚመጣው ትዳሩ ሲፈርስ፣ልጆች ሲበተኑ ነው፡፡

በአንድ ወቅት ከሚስታቸው ጋር በመጣላት ሰላማቸውን ያጡ ካህን የቤት ጠባቸው ወደ ውጭ ወጥቶ ዘመድ ጎረቤት ተሰብስቦ አስታርቁዋቸው፡፡ ግን ሳምንት ሳይሞላ ተመልሰው ተጣሉ፡፡ ነገሩ እየከረረ ጠባቸው ከሳምንት ወደ እለት ተእለት ተቀይሮ ለሸምጋይ አስቸገረ፡፡ ታድያ በሚስታቸው ጭቅጭቅ የመራራቸውን ካህን ሽማግሌዎች ሊያስታርቋቸው ሲመጡ ‹‹አባቶቼ በሽምግልናው አትድከሙ እናንተ አስታርቃችሁን ስትሄዱ አጅሬ ሹልክ እያለ እየገባ ነው ሰላሜን የሚነሳኝ፡፡ ስለዚህ ከዛሬ ጀምሮ ሚስቴን ሳይሆን ያን ስመ አይጠሬ መናጢውን ታግሼ እኖራለሁ እንጂ ሌላ ምን አደርጋለሁ›› አሉ ይባላል፡፡ እኚህ ካህን ቢያንስ የትዳራቸውን ጠንቅ በማወቅ እግዚአብሔር አንድ መፍትሔ እስኪሰጣቸው መታገሳቸው በራሱ አንድ መፍትሔ ነው፡፡ ይህ ዓይነት ብልሃት በእኛ ዘንድ ስለሌለ መፋታት እንደ መፍትሔ ተወሰደ፣ትዳሩም ተናደ፡፡

ሌላው አብሮን አሸምቄ ተደብቆ የኖረው ዓይነ ጥላ ደህና ሥራ ጀመርኩ ብለን ሥራ መሥራት ስንጀምር በተለያየ ምክንያት ከአለቃችን ከሥራ ባልደረባችን ጋር ማጨቃጨቅ፣ማነታረክ ይጀምራል፡፡ በዚህ ብስጭት ወይ ሥራውን እንተዋለን አልያም እንደ ተጠማመድን እንቀጥላለን፡፡ ፍቅርን፣አንድነትን የሚጠላው ዓይነ ጥላ እኛ ላይ አልያም አሠሪያችን ላይ በመሆን በሰውዬው ባሕርይ ግልጽ ጥላቻውን ይጀምራል፡፡ ተግባብተን መሥራት ሞት እስኪመስለን ድረስ ያከብድብናል፡፡ በዚህ ዓይነ ጥላ ጠባይ በሥራ ባልደረቦቻችን ዘንድ መጠላትን እናተርፋለን፡፡ በሥራ ታታሪ ብንሆንም አንመሠገንም፡፡ ዓይነ ጥላው በሥራ ምክንያት የሚመጣልንን የእድገት፣የሥልጣን፣የትምህርት እድል ባለመግባባታችን ያሳጣናል፡፡

አንዳንዶቻችን በትምህርት ሕይወታችን ከተማሪዎች ጋር መግባባት እንዳይኖረን ከሰው በማራቅ የብቸኝነት ሕይወትን እንድንመርጥ ያደርገናል፡፡ ይህ ጠባያችን ሲያድግ በነገ ሕይወታችን ላይ አሉታዊ ተጽእኖ ይኖረዋል፡፡

ዓይነ ጥላው እጅግ ክፉ ከመሆኑ የተነሳ ከወላጅ እናት አባታችን ከወንድም እህቶታችን ጋር በፍጹም ላያግባባን ይችላል፡፡ ወላጆቻችንን እንደ በዳይ አድርጎ በማሳየት፣በአስተዳደጋችን ምንም ውለታ እንደሌለብን አድርጎ በማሳየት ቤተሰባችንን እንድንጠላ ያደርገናል፡፡ ቁም ነገር ቦታ ስንደርስ ቤተሰባችንን እንዳንረዳ በድለው እንዳሳደጉን እያሳሰበ ከቤተሰብ ያርቀናል፡፡ በእንዲህ ዓይነት ክፉ ጥንውት ውስጥ ገብተን ነገ አግብተን ብንወልድም ዓይነ ጥላው የዘራነውን በልጆቻችን ያሳጭደናል፡፡

ወዳጆቼ በየትኛውም ሕይወታችን ከተፈጥሮ ባሕርያችን ያፈነገጠ ድንገተኛ የባሕርይ ለውጥ በራሳችን ላይ ስናይ ቆም ብለን እናስብ፡፡ ዓይነ ጥላው ከሰዎች ጋር እንዳንግባባ በማድረግ ከሰው ተገልለን፣ተለይተን ‹‹እኔ ከሰው ጋር መኖር አልችልም›› ወደሚል እሳቤ ውስጥ ይከተንና ሰው በሚኖርበት ዓለም እየኖርን ሰው አልባ ያደርገናል፡፡ ሕይወታችንንም ባዶ ያደርግብናል፡፡ ከሰው ተግባብተው መኖር ያቃታቸው ሰዎች ብቸኝነትን እንደ መደበቅያ ዋሻ ያደርጉታል፡፡ ብቸኝት ሲብስ ለአእምሮ ህመም፣ለስነ ልቦና ችግር ብሎም ለእብደት እና እራስን ለማጥፋት ይዳርጋል፡፡ ስለዚህ ባለ ትዳሮች፣እጮኛሞች፣ጓደኛሞች በመሃላችሁ ውሃ የማያነሳ አለመግባባት ሲፈጠር ቆም ብሎ ማሰብ፣መታገስ፣ነገሩን በመንፈሳዊ ዓይን በመቃኘት ማጤን አለብን፡፡ እራሳችንን መግዛት፣የቁጣ፣የንጭንጭ ባሕርያችንን ለመግታት ከሞከርን ዓይነ ጥላው ወደ ከፋ ደረጃ አይደርሰንም፡፡ መንፈሳዊ ሰው መሆን አንዱና ትልቁ ጥቅም መለኮታዊ ዋስትና ጥበቃ ማግኘት ነውና በመንፈሳዊ ሕይወታን ከበረታች ሠልፉ የእኛ ነው ድሉ የእግዚአብሔር ነው፡፡


ክፍል አራት

በሰው እንድንጠላ፣የሚያደርግ ዓይነ ጥላ!

/ነገአችንን የሚበለሽ የሚያኮላሽ/

ይቀጥላል ….


Forward from: መሪጌታ አምደብርሃን የባህል ህክምና መስጫ ማዕከል 🌿🌿🌿
ክፍል ሦስት

ከሰው የማያግባባ ዓይነ ጥላ

/ሰው አልባ፣ሕይወት አልባ የሚያደርግ/
የእጮኛሞች፣የባለ ትዳሮች፣የጓደኛሞች ፈተና


ወዳጆቼ በክፍል ሁለት ሴቶችን በተለይ መልከኞችንና ወንዶችን ዓይነ ጥላ እንዴት ባለ የፈተና ስልት ትዳር አልባ በማድረግ ከትዳር ዓለም እንደሚያርቃቸው፣ለትዳር የሚጠይቃቸውን ሰው እንዴት እንደሚመልስባቸው ተመልክተናል፡፡ በዚህ በክፍል ሦስት ደግሞ ሰውን ከሰው ስለማያግባባው፣ሰውን ከሰው ስለሚያጣላው፣በመጨረሻም ሕይወት አልባ ስለሚያደርገው ዓይነ ጥላ እንመለከታለን፡፡ የአባቶቻችን አምላክ ምስጢሩን ይግለጥልን፡፡

ብዙዎች ‹‹ይህን ያህል በአጋንንት ለምን እፈተናለሁ፣አጋንንትማ በእኔ ላይ ስልጣን የለውም›› ይላሉ፡፡ አጋንንት በንስሐ ተወስኖ የማይኖር ሰው ላይ፣በጸሎት ተግቶ የማይኖር ሰው ላይ፣በቅዱስ ቁርባን መለኮታዊ ጸጋ የማይኖር ሰው ላይ በጾም በስግደት ያልበረታ ሰው ላይ ሁሌም አጋንንታዊ የበላይነት አለው፡፡ አጋንንት አይዘናጋም፣የተንኮል ሥራውን በአግባቡ ያውቃል፡፡ እኛ አንድ ሳምንት ብንጸልይ ለአንድ ወር ጸሎት እንተዋለን፡፡ ጸሎታችንም በሥጋዊ ሥራ ምክንያት ‹‹እግዚአብሔር የማያውቀው የለም›› እያልን ጸሎት የማንጸልይ ሰነፎች ነን፡፡

እግዚአብሔር የሚያውቀን ስንጸልይ ነው፡፡ እግዚአብሔር መከታ ከለላ የሚሆነን በጸሎት ወደ እርሱ ስንጮህ ነው፡፡ ይህንን ባላደረግንበት አግባብ፣አጋንንት የሕይወት ግብግብ ቢገጥመን አይደንቅም፡፡ አጋንንት እኛን በተለያየ ነገር በመዋጋት የእግዚአብሔር ሰው እንዳንሆን፣መንፈሳዊ ጸጋዎችን እንዳናገኝ፣በተሰጠን እንዳንጠቀም የማበላሸት እና የማኮላሸት ሥራ ይሠራል፡፡ ምክንያቱም አጋንታዊ ጥንታዊ ሥራው ነውና፡፡

ወዳጆቼ አጋንንት እኛን ማሰቃየት፣ሕይወታችንን ማበላሸት በእኛ አልጀመረም፣መተናኮልን በእኛ እየተለማመደ አልኖረም፡፡ ይልቁንም በሰማይ ቤት የአዳምና የሔዋንን የሰማይ ሕይወት የማጨለም ልምዱን ይዞ ነው ወደ ምደር መጥቶ በእኛ በአዳምና በሔዋን ልጆች አጋንንታዊ የበቀል መከራውን የሚያሸክመን፡፡ ከዚህ ጥንታዊ ክፉ ጠላታችን ጋር ለመዋጋት የፈተና ስልቱንና ተንኮሉን ማወቅ ለእኛ የማንቅያ ደውል ስለሆነ የክፋት ጠባዩን ስናውቅ ነው ለመዋጋት የምንችለው፡፡ ተንኮሉን ስናውቅ ነው የሕይወታችንን መሠረታዊ ችግር የምናውቀው፡፡ ተንኮሉን ስናውቅ ነው አጋንንትን ከስም በላይ በሆነ የተንኮል ተግባሩን የምናውቀው፡፡ ስለ አጋንንት ውግያ ስጽፍላችሁ ገድሉን ሳይሆን ተንኮሉን እንድታውቅ መሆኑን እወቁ፡፡ እንግዲህ ይህንን ክፉ የሕይወት ጠላት ይዘን ነው ተዘናግተን የምንኖረው፡፡

ተወዳጆች ሆይ ከዓይነ ጥላ አስከፊ እና መጥፎ ጠባይ አንዱ ሰዎችን ከሰዎች ጋር ያለማግባባት ተንኮሉ ነው፡፡ በተለይ ከቤተሰቦቻችን ጋር፣ከትዳር አጋራችን ጋር፣ከሥራ ባልደረባችን ጋር፣ከእጮኛችን ጋር፣ከጓደኛችን ጋር በምክንያት እና ያለ ምክንያት እንዳንግባባ ያደርገናል፡፡ ካልተግባባን ደግሞ መስማማት አንችልም፡፡ ካልተስማማን ደግሞ አብረን መቀጠል አንችልም፡፡ ስለዚህ መራራቅን መለያየትን እንደ መፍትሔ እንወስዳለን፡፡ ይህ በውስጣችን አሸምቆ የኖረው ዓይነ ጥላ አንዳንዱን እንኳን ከሰው ከራሱም አያግባባውም፡፡ ወዳጆቼ ስንት ሰዎች አለን የራሳችንን ባሕይር የማናውቅ፡፡ ስንት አለን ወጥ የሆነ ባሕርይ ሳይሆን እንደ በጋና እንደ ክረምት ለሰው የሚሞቅ እና የሚቀዘቅዝ ያልታወቀ ባሕርይ ያለን፡፡

ዓይነ ጥላው በሰዎች ውስጥ ያለመግባባትን ሴራ የሚሠራው በሁለት መንገድ ነው፡፡ አንድኛው ከማኅፀን ወይም ከልጅነታችን በመዋረስ ጠባያችንን በማቃወስ የሚጠቀምብን ሲሆን፡፡ ሁለተኛውና የብዙዎቻችን ችግር የሆነው ከጊዜ በኃላ የመጣብን አላስፈላጊ የባሕርይ መገለጫችንን በመጠቀም ነው፡፡

ወዳጆቼ እግዚአብሔር ከሰጠን ጸጋዎች ውስጥ አንዱ የባሕርይ ጸጋ ነው፡፡ ይህም ከሰው ተግባብተን ተስማምተን የምንኖርበት ትልቅ ጸጋ ነው፡፡ ሰው ይህን ጸጋ ሲያጣ ከማንም ጋር መግባባት አይችልም፡፡ የሰው ልጅ ባሕርይ እንኳን ሰው ግሩማን የሚሆኑ የሚያስፈሩትን አራዊትን ማግራት መግዛት ብሎም አብሮ መኖር ያስችለዋል፡፡ ይህንን የቅድስና ጸጋችንን ያኔ በገነት ጸጋችን ሲገፈፍ ጥለነው ስለመጣን ዛሬ በራሳችን መልካም ባልሆነ ባሕርይ ተጠቅተን ተሰቃይተን ሰውንም ስናሰቃይ እንታያለን፡፡ እግዚአብሔር ለእኛ ለሰው ልጆች ‹‹ቅዱስ ነኝና እናንተም ቅዱሳን ሁኑ›› ብሎ የቅድስና ባሕርይን እንድንላበሰ አክብሮ ሰጥቶናል፡፡ / ዘሌ 19÷2/

ከልጅነታን የሚዋረሰን ዓይነ ጥላ ለወደፊት ተንኮሉ እንዲመቸው ከልጅነታን የጭቅጭቅ፣የጠብ፣የኩርፊያ፣የእልከኝነት፣የእንቢተኝነት፣የአልሸነፍ ባይነት፣እኔ ያልኩት ካልሆነ በማለት የራሱን የጠባይ መገለጫ ውስጣችን በማስረጽ ነውጠኛ ሰው ያደርገናል፡፡ እነዚህን ያልተወደዱ ባሕርይ ይዘን እናድግና ከፍ ስንል ለራሳችን የራሳችን ባሕርይ ግራ እስኪገባን ድረስ ከሰው ጋራ ጥሩ ተግባቦት እናጣለን፡፡ ለዚህም ነው አንዳንዶቻችን ጥሩ መንፈሳዊ ሰው ለመሆን እንፈልግና መንፈሳዊ ጠባይ ግን አይኖረንም፡፡

ዓይነ ጥላው በስውር የራሱን የክፋት ባሕርያት በእኛ ውስጥ ያሳድጋል፡፡ ቤተሰቦቻችን ‹‹ጠባዩ ነው፣እሱ/እሷ ከልጅነት ኃይለኛ ነው/ናት›› እያሉ ስለተስማሙ ለባሕርያችን እውቅና እየሰጡን እናድጋለን፡፡ እራሳችንን ችለን ከሰዎች ጋር፣ከጓደኛና ከቤተሰቦቻችን ጋር በፍጹም መግባባት አንችልም፡፡ የእኛ በሚመስል ግን በዓይነ ጥላው ባሕርይ ስም ይሰጠናል፡፡

ሁለተኛው ድንገት የባሕርይ ለውጥ እናመጣለን፡፡ ሳናውቀው የኃይለኝነት፣የቁጣና እኔ ያልኩት ወደሚል አደገኛ የባሕርይ ጥንውት ውስጥ እንገባለን፡፡ ከዛማ በሆነው ባልሆነው መቆጣት፣መነጫነጭ የዘወትር ሥራችን ይሆናል፡፡
ይህ የባሕርይ አስከፊ ገጽታችን ወደ እኛ የሚመጡትን መልካም ነገሮችን ያሳጣናል፡፡ ዓይነ ጥላው እኛ ላይ ቁጭ ብሎ በቁጣ መንፈስ፣ማሕበራዊ ተግባቦታችንን ማቃወስ ይጀምራል፡፡ የሚያሳዝነው ዓይነ ጥላው ሰዎች የተናገሩንን መልካም ነገሮች ገልብጦ በማሰማት፣በሌላ አቅጣጫ በመተርጎም ለጠብ ይጋብዘናል፡፡ ለዚህም ነው አንዳንዶቹ ‹‹አንቺ ነገር ማጣመም ነው የምትችይው›› የሚባሉት፡፡

እጮኛሞችን ደግሞ ገና በጓደኝነት ጊዜያቸው ከሁለት አንዱ ላይ ያለው ዓይነ ጥላ በቃላት፣በንግግር፣በፍላጎት፣በምርጫ እንዳይግባቡ እንዳይስማሙ ያደርጋቸዋል፡፡ ይህ አለመግባባት እየዋለ ሲያድር ብሎም ሲከር በቀላሉ ያለማንም ግን በዓይነ ጥላው ጣልቃ ገብነት መለያየት ውስጥ ይገባሉ፡፡ እየተዋደዱ፣እየተላመዱ በባሕርይ በሚመስል አለመግባባት ስንቱ ለመለያየት በቅቷል፡፡ የስንቱ የእጮኝነት ሕይወት በዓይነ ጥላ ስውር ደባ ፍቅር አልባ ሆኖ ተቀጭቷል፡፡

የሚያሳዝነው በእጮኝነት ጊዜ የሚፈጠረው አለመግባባት፣ጭቅጭቅ ለሁለቱም ልክ እና አሳመኝ የሆነ ምክንያት አድርጎ ያሳያቸዋል፡፡ ታረቁ ሲባሉ እንቢኝ አሻፈረኝ ይላሉ፡፡ እጮኛሞችን ዓይነ ጥላው ማለያየት ሲፈልግ ከሁለት አንዱን ድንገት ባሕሪውን ይቀይራል፡፡ ያልተለመደና አዲስ የሚመስሉ ነገሮችን ያሳያል፡፡ በዚህን ጊዜ መደባበር፣መናናቅ፣መቀዛቀዝ መበሃላቸው ይፈጠርና ወደ ሌላ የጥርጥር ድምዳሜ ውስጥ ከትዋቸው ይለያያቸዋል፡፡

የሚዋደዱ የሚፋቀሩ እጮኛሞች ለሰው ግራ እስኪሆን ድረስ ለምን እንደማይግባቡ፣ለምን እንደሚጨቃጨቁ አይውቁም፡፡ በተለይ ዛሬ ጥሩ ጊዜ እናሳልፋለን ብለው ከተቀጣጠሩ በመሃል ድንገተኛ አለመግባባት ይፈጠርና ተጨቃጭቀው ይለያያሉ፡፡ ነገሩ ካለፈ በኃላ ነው ከሁለት አንዳቸው ጥፋታቸው የሚታያቸው፡፡ ዓይነ ጥላው የልቡን ካደረሰ


ከንቱ መመካት ያሳልፍባቸዋል፡፡ እንዲህ ያሉ መራጮችን እግዚአብሔር ‹‹ነገር ግን በውበትሽ ታምነሻል›› ይላቸዋል፡፡ /ሕዝ 16÷15/ አንዳንዶቹን በመልካቸው የተፈላጊነት ስሜት እንዲሰማቸው በማድረግ አመንዝራ ያደርጋቸዋል፡፡ ውበታቸው ፍቅራቸው እየሰመላቸው ለማመንዘር ቅርብ ናቸው፡፡ ‹‹ውበትሽን በጊዜ ተጠቀሚ›› በሚል ዓይነ ጥላዊ ፈሊጥ በዝሙት መርመርመጥ ውስጥ ይከታቸዋል፡፡ እንደዚህ የሚሆኑትን ሴቶች ነብዩ ሕዝቅኤል ‹‹በየመንገዱ ራስ ከፍ ያለውን ቦታሽን ሠራሽ፣ውበትሽንም አረከስሽ፣ለመንገድ አላፊም ሁሉ እግርሽን ገለጥሽ ግልሙትናሽንም አበዛሽ›› በማለት ይወቅሳል፡፡ /ሕዝ 16÷25/

ወዳጆቼ ዓይነ ጥላው ውበታቸውን ለትዳር ሕይወት ሳይሆን ለዝሙት ያደርግባቸዋል፡፡ ዝነኞችንና ታዋቂዎችን ደግሞ ዓይነ ጥላቸው መልካቸውን ለትዳር ሳይሆን ለከንቱ ነገር እንዲያውሉት ያደርጋቸዋል፡፡ ስምና ዝናቸውን ተጠቅመው በትዳር ከመኖር ይልቅ የማመንዘር ሕይወትን እያዳበሩ በውበት እና በዝናቸው እየኮሩ እንዲኖሩ ያደርጋቸዋል፡፡ እነዚህም ‹‹ስለ ዝናሽ አመንዝረሻል፣ምንዝርናሽንም ከመንገድ አላፊ ሁሉ ጋር አበዛሽ›› ተብለዋል፡፡ /ሕዝ 16÷15/

ዓይነ ጥላ ያለባት መልከኛ ሴት ምናልባት አንድ ወንድ ወድዋት ተግባብቷት፣ተቀራርቧት ማውራት ሲጀምሩ ዓይነ ጥላው ፊትዋ ላይ፣ዓይኗ ላይ ግንባርዋ ላይ ጠቀምጦ ለሚወዳት ወንድ ኃይለኛ፣ነገረኛ፣ቁጡ ሴት አድርጎ ያሳየዋል፡፡ የሚገርመው እሷ ግን ጤናማ ፊት ይዛ የምታወራው ነው የሚመስላት፡፡ ወንዱ ነገ ቢያገባት ሊመጣበት የሚችውን የትዳ ተግዳሮት በማሰብ ይርቃታል፡፡ ደግሞ ከአንዱ ጋር የጓደኝነት ሕይወት ትጀምራለት፣የፍቅር ሕይወት ውስጥ ከገባች በኃላ የወደደችው ወንድ ያለ ምንም ምክንያት ይርቃታል፡፡

አንዳንዱ ወንድ ደግሞ አንሶላ ከተጋፈፋት በኃላ ይሸሻታል፡፡ በዚህም ወንድ መጥላት ይጀምራሉ፣ወንድ አያምኑም በዚህ የተነሳ ሳያገቡ ይቀራሉ፡፡ እጅግ የሚገርመው ደግሞ ለሴቶች ለትዳር መልካምና መንፈሳዊ ናቸው የተባሉ ወንዶች በአንድም በሌላም ይመጣላቸዋል፡፡ ዓይነ ጥላው ግን የመገርገር ሥራ እየሠራ የሚመጡትን ወንዶች ከሕይወት መንገዳቸው ላይ ይመልስባቸዋል፡፡ ወንዶች ለትዳር ይመጣሉ ቁም ነገሩ ላይ ግን ባዶ ይሆናሉ፡፡

ዓይነ ጥላው የሴትችን የትዳር እድላቸውን በተለያየ መንገድ ማጨናገፉ ምን ዓይነ ጥላዊ የክፋት ጥቅም ያገኛል? ካልን፡፡ አንደኛ ከትዳር ዓለም ያርቃቸዋል፡፡ ሁለት ካገቡ ዘር ይተካሉ ስለዚህ የልጅ ጸጋ እንዳይኖራቸው ያደርጋቸዋል፡፡ ሦስት የቤተሰባቸው ጥገኛ እና ተጧሪ ያደርጋቸዋል፡፡ አራት የሰውን ሕይወት እያዩ በቅናት እንዲኖሩ ያደርጋቸዋል፡፡ አምስት ተስፋ የመቁረጥ ስሜት ውስጥ ይከታቸዋል፡፡ ስድስት ተስፋ ስለሚቆርጡ ለዝሙት ሕይወት ይዳርጋቸዋል፡፡ ሰባት በእግዚአብሔር እና በእምነታቸው ተስፋ የማስቆረጥ ሥራ ይሰራባቸዋል፡፡ ስምንት ወንድ ጠል ያደርጋቸዋል፡፡ ዘጠኝ ሕይወታቸውን የቀን ጨለማ አድርጎ በማሳየት በሥራቸው ውጣታማ እንዳይሆኑ ያደርጋቸዋል፡፡ አስር ለምን እና ለማን እንደሚኖር ግራ እያጋባቸው ከራሳቸው፣ከቤተሰባቸው እያጣላቸው ያኖራቸዋል፡፡

ተወዳጆች ሆይ ትዳር ምድራዊ ሳይሆን ሰማያዊ በረከት ነው፡፡ ከእግዚአብሔር መልካም ስጦታዎች ውስጥ አንዱ ትዳር ነው፡፡ የትዳር ሕይወት በምድር ሳይሆን በሰማይ ቤት በእግዚአብሔር መለኮታዊ ፈቃድ የተጀመረ የቅድስና ሕይወት ነው፡፡ አዳም እና ሔዋን የተጋቡት በምድር ሳይሆን በሰማይ ነው፡፡ አዳምና ሔዋን በሰማይ የጀመሩትን የበረከት የቅድስና ሕይወት ነው እኛ በምድር የምንኖረው፡፡

ስለዚህ ይህንን የቅድስናና የበረከት ሕይወት ዓይነ ጥላው ስለሚጠላ የትዳር መልካም አጋጣሚያችንን፣ጥሩ እድላችንን የራሳችን ሐሳብ በሚመስል ውስጣዊ ተንኮል ሲከላከል ይኖራል፡፡ እኛም ወደ እኛ የሚመጡትን የትዳር ፈቃዶችን በራሳችን ምዘና ‹‹አይሆነኝም፣አይመጥነኝም›› በማለት በመግፋት እንኖራለን፡፡ በመጨረሻ የመራጭ ነገር ተመራጭም የመሆን እድል ስለማይኖረው ዓይነ ጥላው የእሱን ፍላጎት በእኛ ሕይወት በማጎልበት የባዶነት ኑሮን ያስታቅፈናል፡፡

አንዳንዶችን ደግሞ ለትዳር ሲጠየቁ ዓይነ ጥላቸው ከትዳራቸው ትምህርታቸውን እያስቀደመ ‹‹ቆይ የጀመርኩትን ትምህርት ዳር ላድርስ ልጨርስ፣ማስተርሴን ልያዝ›› እያሉ የወጣትነት ዘመናቸውን በትምህርት ያሳልፉና ትዳር በሚፈልጉበት ጊዜ ዓይነ ጥላው ለሚፈልጋቸው ሰው ትልቅ ሰው፣ጎልማሳ በማስመሰል እያሳየ ወንድ እንዲርቃቸውና ትዳር እንዳይዙ ያደርጋቸዋል፡፡ ዓይነ ጥላው አግብተው መማር እንደማይችሉ እያሳሰባቸው ለፍቅር፣ለትዳር ሕይወታቸው ሳይሆን ለትምህርታቸው ቅድሚያ እንዲሰጡ ያደርጋቸዋል፡፡ ተምረው ጥሩ ደገጃ ከደረሱ በኃላ ያለ ፍቅር፣ያለ ትዳር መኖር ባዶነት መሆኑን ሲረዱ ሞራላቸው እየከሰመ፣የመኖር ትርጉሙ እየመነመነ ሲመጣ ‹‹ለማን ነው የምለፋው፣ለማነው የምኖረው፣ለአንድ ራሴ ምን አስጨነቀኝ›› በማለት የሕይወት ውድቀት ውስጥ ይገባሉ፡፡

ይህ የሴቶች ብቻ ሳይሆን የወንዶችም ትልቅ ችግር ነው፡፡ ወንዶቹ ‹‹ተምሬ፣ሠርቼ ከብሬ፣አንድ ነገር ይዤ ነው የማገባው›› እያሉ እድሜአቸውን ያለ ትዳር እንዲገፉ ያደርጋቸዋል፡፡ ዓይነ ጥላው የኑሮን ውድነት እያሳሰባቸው፣ገና ለገና በቤት ኪራይ ልኖር ነው እያስባላቸው ከትዳር በማዘግየት፣የትዳር ሕይወታቸውን መቅጨት፣ እድሜአቸውን ማሳለፍ ይጀምራል፡፡

በተለይ በዚህ ዘመን የተጠናወተን ዓይነ ጥላ በዘር በብሔር ከለላ ግብቶብን ‹‹የራሴ ዘርና ብሔር ካልሆነ አላገባም›› እያስባለን ሰውን ሳይሆን እንደ ገበሬ ዘርን እንድንመርጥ ያደርገናል፡፡ ገነት በየብሔራችን የምንገባ ይመስል መንፈሳዊ ነን የምንለውም ከትዳር መሠርት ውስጥ ሃይማትን ሳይሆን ዘርን መርጠን ትዳር አልባ እንሆናለን፡፡

ተወዳጆች ሆይ ከዚህ ቀደም የጠፋው ጠፍቷል ከዚህ በኃላ ትዳር እና ልጅ ጠል በሆነው በዓይነ ጥላ መንፈስ፣የነገ ሕይወታችን እንዳይቃወስ ቆም ብለን እናስብ፡፡ በአንድም በሌላም ወደ እኛ የሚመጡትን የትዳር መልካም አጋጣሚዎችን ዓይነ ጥላችን እየገፋ፣የሚመጡትን እያስከፋ ከሚኖሩት በታች ከሞቱት በላይ አድርጎ እንዳያስቀረን ተንኮሉን ልንነቃበት እና ልናውቅበት ይገባል፡፡

ደግሞ ገና ለገና የትዳር እድሌን ዓይነ ጥላ ሳያበላሽብኝ ብላችሁ ዘው ብሎ ከመግባት ሁነኛውን ሰው በጸሎት መለየት ያስፈልጋል፡፡ ግን ‹‹በውበትም ፋንታ ጠባሳ ይሆናል›› እንደተባለው ውበታችን የሕይወት መጥፎ ጠበሳ እንዳይሆን ልናስብበት ይገባል፡፡ / ኢሳ 3÷24/


ክፍል ሦስት

ከሰው የማያግባባ ዓይነ ጥላ
/ሰው አልባ፣ሕይወት አልባ የሚያደርግ/

ይቀጥላል ….


ክፍል ሁለት

ሴቶችን በተለይ መልከኞችን ትዳር አልባ የሚያደርግ ዓይነ ጥላ

/ወንድ አርቅ/

ወዳጆቼ በክፍል አንድ ገርጋሪው ዓይነ ጥላና የዛር አጋንንት ከማኅፀን ጀምሮ በመጠናወት፣ሕይወታችንን እንዴት እንደሚያበላሽ አይተናል፡፡ በዚህ በክፍል ሁለት ደግሞ ዓይነ ጥላ ለሴቶች እህቶታችን የትርዳር ጠንቅ፣ለወንዶች ደግሞ ከትዳር ለመራቅ ምክንያት እንዴት እንደሚሆን እንመለከታለን፡፡ የቅዱሳን አምላክ ምስጢሩን ይግለጥልን፡፡

ማሳሰብያ ፦ ይህን ትምህርት ስታነቡ ውስጣችሁ ሊበሳጭ እና ዓይነ ጥላው ሊያጉረመርም ስለሚችል በትዕግስት አንብቡ፡፡

ተወዳጆች ሆይ ዓይነ ጥላ በባሕሪው ትዳር አይወድም፡፡ ለዚህም ነው ትዳር እንዳንይዝ፣የተለያየ የሕይወት መዘዝ የሚያመጣብን፡፡ ዓይነ ጥላ ልጅ አይወድም ለዛም ነው ልጆችን ከማኅፀን የሚያጨናግፈው፣ከተወለዱ በኃላ ደግሞ ሕይወታቸውን የማበላሸት ሥራ ከልጅነታቸው የሚሠራው፡፡

ብዙ ሴቶች በተለይ መልከኞች ትዳር እንዳይዙ ዓይነ ጥላው ከፍተኛ የማደናቀፍ ሥራ ይሠራል፡፡ መልክና ቁመናቸውን ይዘው ቆመው እንዲቀሩ ያደርጋቸዋል፡፡ ብዙ ጊዜ አንድ መልከኛ ሴትን ከቤተሰቦችዋ፣ከጓደኞችዋ ጀምሮ ‹‹አንቺ ለምን አታገቢም፣ይሄ ውበት እኮ ይረግፋል፣ሁሉም በጊዜው ነው የሚሆነው ይልቁንስ ተጠቀሚበት›› እያሉ ምክር ይሁን የቃል መውገር ይለግሷቸዋል፡፡

እነሱም ግራ እስኪገባቸው ድረስ ለምን እንዳላገቡ፣ወንዶች ለምን ለትዳር እንዳልፈለግዋቸው አያውቁም፡፡ ግን ዓይነ ጥላው በውስጥ እና በውጭ ሆኖ ይገረግርባቸዋል፡፡ የውስጥ ዓይነ ጥላው ውስጣቸው አሸምቆ ተደብቆ ለወንዶች አቃቂር በማውጣት የማጥላላት የመናቅ ሥራን ይሠራል፡፡ በዚህም የሚመጡትን ወንዶች ያባርራል፡፡

ዓይነ ጥላው መልከኛ ስለሆኑ የኩራት፣የትዕቢት፣የበላይነት፣የትፈለግያለሽ ስሜት እያሳደረባቸው ለትዳር የሚመጡትን ወንዶች በራሳቸው እየመዘኑ እንዲጠሉ ያደርጋቸዋል፡፡ ምርጫቸውን በማብዛት አንዱ ላይ እንዳይረጉ ያደርጋቸዋል፡፡ዓይነ ጥላው ውስጣቸው ሆኖ ለትዳር የመጣውን ወንድ ‹‹አይመጥንሽም፣ይህንን ነው የምታገቢው፣ቤተሰብ ምን ይላል›› እያለ በሚወዳት ወንድ እንድታፍር፣እንድትሳቀቅ ያደርጋል፡፡ ዓይነ ጥላው ተመራጭ እና መራጭ እንድትሆን በኩራት መንፈስ ጠስቆ ይይዛታል፡፡ በመልኳ በቁመናዋ፣በዳሌዋ እንድትመካ እያደረጋት ወንዶችን ወደ ታች እንድታይ ይደረጋታል፡፡

ሴቶች ልብ የማይሉት ዓይነ ጥላው በውበታቸው፣በቁመናቸው፣በደም ግባታቸው እራሳቸውን ከፍ አድርገው እንዲያዩ በማድረግ የትዳር ሕይወታቸውን ከባለ ጠግነት ጋር ያያይዝባቸዋል፡፡ ዓይነ ጥላ ያለባቸው መልከኛ ሴቶች ወንዶችን በመልካም በሕርያቸው፣በተክለ ሰብዕናቸው፣በውስጥ ውበታቸው፣በቀናነታቸው በታማኝነታቸው ሳይሆን በእውቀታቸው፣በሥልጣናቸው፣በዝናቸው በመመዘን የራሳቸውን ሰው እንዳይመርጡ ያደርጋቸዋል፡፡ ቤተሰብ ወዳጅ ዘመድ ‹‹አንቺ ልጅ እባክሽ አግቢ›› ሲላት ዓይነ ጥላው የሐብት መሻት፣የባለ ጠግነት ስሜት እንዲሰማት በማድረግ ‹‹ሀብታም ካልሆነ አላገባም፣ቤት የሌለው፣መኪና የሌለው ባል ምን ይሠራልኛል›› እያሉ በዓይነ ጥላው እየታለሉ ያለ ባል ይቀራሉ፡፡ ሀብታም ባል ቢያገቡም ለባላቸው ፍቅር ከመለገስ ይልቅ በውበታቸው በመኮፈስ ትዳራቸውን ዓይነ ጥላው መረበሽ ይጀምራል፡፡

አብዛኞችን ደግሞ ዓይነ ጥላቸው የወደዱትን ሰው ጥቃቅን የስህተት ምክንያት እየፈለገ ያጨቃጭቃቸዋል፣የወደዱትን ሰው የፍቅር ምቶች ይነሳባቸዋል፡፡ ዓይነ ጥላቸው እጅጉን ከመክፋቱ የተነሳ በምንም ተአምር ለተበደሉበት ነገር ይቅርታ እንዳያደርጉ ልባቸውን ያደነድናል፡፡ በተለይ ጥፋትን በቅርበት ካዩ ይቅርታ ቢጠየቁም አሻፈረኝ በማለት ወደ ሌላ ሰው እንዲሄዱ ያደርጋቸዋል፡፡ በዚህ ሂደት የቀናቸው መልካም ሰው ላይ ይወድቃሉ፣ያልቀናቸው ደግሞ ከወንድ ወንድ ይንከራተታሉ፡፡ ፍቅር እና ጸጋ እግዚአብሔር የሚጠነቀቅለትን ነው የሚፈልገው፡፡ እነሱ መጠንቀቅ ሳይሆን መጨቃጨቅ እንደ ባሕርይ ያጣባቸውና ሕይወታቸውን መና ለማስቀረት ዓይነ ጥላቸው ይታትራል፡፡

የውጭ ዓይነ ጥላው ደግሞ በሚፈልጋት ወንድ ላይ ተቀምጦ እንደ ተራራ አግዝፎ እንዲያያት፣ትበዛብኛለች ብሎ እንዲያስባት ቢያገባት እንኳን ለትዳሩ የፍቅር ስንቅ ሳትሆን ጠንቅ አድርጎ ያሳየዋል፡፡ በዚህም የወደፊቱን ትዳር በመገመት በመፍራት ‹‹እኔ ለእሷ አልሆንም›› በማለት ወንዱን ተስፋ በማስቆረጥ ያርቀዋል፡፡ ከእሷ ጋር መኖር በእሳት ተቃጥሎ እንደ ማረር አድርጎ ያሳስበዋል፡፡ እሷም ላይ እሱም ላይ ያለው ዓይነ ጥላ የመፈላለግ ድንበራቸውን በማፍረስ፣የጀመሩት ፍቅር ገና በጅምሩ በምክንያት በማቃወስ ያራርቃቸዋል፡፡ የሚያሳዝነው ዓይነ ጥላው ለጊዜው ልክ አድርጎ ያስወሰናቸውን ውሳኔ ካለፈ በኃላ፣ነገሮች ከተበላሹ በኃላ፣ሌላ ሕይወት ውስጥ ከገቡ በኃላ በጸጸት አለንጋ ይገርፋቸዋል፡፡ ‹‹ምን ሆኜ ነው? ለምን እንደዛ አደረኩ? ልክ አላደረኩም›› በማለት ባለፈ ነገር እንዲቆጩ ያደርጋቸዋል፡፡ ነገሮች ተመልሰው መስተካከል ወደማይችሉበት ሁኔታ ውስጥ ከገቡ በኃላ የጥፋተኝነት ስሜት እንዲሰማን ያደርገናል፡፡ መበደላችን የሚታወቀን ካለፈን በኃላ ነው፡፡ ይህ አንዱ የመንፈሱ መሰርይ ጠባይ ነው፡፡ እድላችንን ከማሳጣት በኃላ በጸጸት ማሰቃየት፡፡



ልክ እንደ ሴቶቹ ወንዶቹም የዚህ እኩይ መንፈስ ሰለባ ናቸው፡፡ ወንዶቹን ደግሞ መራጭ፣ተፈላጊ አድርጎ በማስቀመጥ ሴት አውል ያደርጋቸዋል፡፡ ከሚወድዋቸው ሴቶች ጋር ከትዳር በፊት በመዘሞት በሩካቡ ሥጋ ብቻ በመመዘን እየናቅዋቸው ይሸሿቸዋል፡፡ ይህ የዓይነ ጥላ ባሕርይ የተጣባቸው ወንዶች ለትዳር ክብር ስለማይኖራቸው ዓይነ ጥላው ያለ ሚስት ያስቀራቸዋል፡፡

በተለይ ወንዶች አይነ ጥላው ብዙ ሴቶችን በማስመረጥ ብሎም በማማገጥ ያለማምዳቸውና ትዳር የሚለውን ክቡር ሕይወት ዋጋ ቢስና ከንቱ ያደርግባቸዋል፡፡ ትዳር ሲባሉ ያባለጋቸው ዓይነ ጥላ ሕይወቱን ያከብድባቸዋል፡፡ አንዳንድ ውዶች ደግሞ ትዳር የሚባለውን በትዳር ኖረው የተፋቱትን በማሰብ ለማግባት ይፈራሉ፡፡ አጋንንት የእኛን እንዳንኖር የሰው እያሳየ መጥፎ ስዕል ይስልብንና ከትዳር ዓለም እንድንርቅ ያደርገናል፡፡

ዓይነ ጥላ ያለባቸው ሴቶች በመልካቸው ይመካሉ፣ወንድ ይንቃሉ፣ወንድ ይፈራሉ፣ትዳር ይፈራሉ፣ይኮራሉ፣ፊታቸው የተቆጣ ይመስላል፣ከኩስትርና አልፎ የተከሰከሰ ፊት ይኖራቸዋል፣ሲያይዋቸው ተናጋሪና ኃይለኛ ሴት ይመስላሉ ወዘተ እነዚህ ሴቶች እንደዚህ ዓይነት የፊት ገጽታ የሚይዙት ወደው ሳይሆን ዓይነ ጥላው ወንድ እንዲርቃቸው፣ወንድ እንዳይቀርባቸው ለመተናኮል ነው፡፡

ወዳጆቼ ሰው እንዴት በአፈር ይመካል? መልክ ደስ ቢል እንጂ አያስመካም፡፡ የዛሬ መልክ ነገ በእርጅን ውበቱን አጥቶ ተቆራምቶ የሚለወጥ ነገር ነው፡፡ ግን ዓይነ ጥላው ምን ሠርቶ ይኑር? በተሠጠን ነገር ከመጠቀም ይልቅ እንዳንጠቀምበት የማባከን ሥራ ይሠራል፡፡ ጥበበኛው ሰለሞን ‹‹ውበት ሐሰት ነው፣ደም ግባትም ከንቱ ነው›› ይለናል፡፡ ሰለሞን ውበት ሐሰት ነው ያለው የማይቆይ የማይዘልቅ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ ደም ግባት ከንቱ ነው ያለው ደም ግባት በህመም፣በአደጋና ከጊዜ በኃላ በሚመጣ ነገር እንዳልነበር ስለሚሆን ነው፡፡ /ምሳ 31÷30/ እንግዲህ ሐሰት እና ከንቱ የሆነ ነገር ይዘን ነው የምንኮፈሰው፣የምንመካው፡፡ እንዲህ የመኮፈስ፣የመኩራት የትዕቢት መንፈስ የሚያሳድርብን ዓይነ ጥላው ነው፡፡

ዓይነ ጥላ ሴቶችን ወንድ እያስመረጣቸው፣እያስናቃቸው፣እያስመካቸው የወጣትነት እድሜቸውን ያባክናል፡፡ የተፈላጊነታቸው ጊዜ በ


Forward from: መሪጌታ አምደብርሃን የባህል ህክምና መስጫ ማዕከል 🌿🌿🌿
ጆቹ የአጋንት ውግያ ውስጥ ይገባሉ፡፡

ወደጆቼ መልካም ስንዴን በሚያበቅል እርሻ ላይ አረም እየዘራን ነው፡፡ የተባረከ ልጅ በምንወልድበት ማኅፀን የአጋንንት የተንኮል አረም የበቀለባቸው ልጆች የምንወልደው ከእግዚአብሔር በአምልኮ ስለተለየን ነው፡፡ መንገዱን የሳተ ተጓዥ ሌባና ሽፍታ ይዘርፈዋል፣ያጠቃዋል ብሎም ሊገለው ይችላል፡፡ ከእግዚአብሔር መንገድ ርቀን፣በባዕድ አምልኮ ተጉዘን አጋንንት የማያጠቃበት፣ሕይወታችንን ከማኅፀን ጀምሮ የማያበላሽበት ምክንያት የለም፡፡

ዓይነ ጥላ ከማኅፀን ጀምሮ እኛን መዋረሱ ምን ጥቅም ያገኛል? ካልን ብዙ አይነ ጥላዊ ጥቅም ያገኛል፡፡ አንደኛ በሕፃንነታችን ስለሚዋረስ እኛን በራሱ መንገድ በመቀየስ እንድንጓዝ ያደርገናል፡፡ ሁለተኛ ገና በጠዋቱ በሕይወታን ጣልቃ ስለገባ የተበላሸ ሕይወትን እያለማመደን እንድናድግ ያደርገናል፡፡ ሦስተኛ ከባሕርያችን ጋር በመዋሃድ የእኛ በሚመስሉ ግን በእሱ የተንኮል ባሕርይ ውስጥ እንድናድግ ያደርገናል፡፡ አራተኛ ጥሩ ዜጋ እንዳንሆን የብልሹነት መንገድ ውስጥ ይከተናል፡፡ አምስተኛ የተፈጥሮ መክሊታችንን/ስጦታችንን ቀብሮ፣ሰውሮ፣በራሱ ልክ ወቅሮ ያለ ሕይወታችን አፈንግጠን እንድንኖር ያደርገናል፡፡ ስድስተኛ የሕይወታችን አዛዥ በመሆን ለጥፋት እና ለኃጢአት እያዘጋጀን ከፍ ስንል እያሠራን ይኖራል፡፡ ሰባተኛ የእኛ የሆነውን ነገር ለማበላሸት፣ለማኮላሸት ይመቸዋል፡፡ አብሮን በስውር ኖሯልና፡፡ ስምንተኛ የሕይወት ተስፋችንን፣የነገ ብሩሃችንን ከልጅነት ጀምሮ ለማጨለም ይጠቀማል፡፡ ዘጠነኛ አእምሮአችንን በመቆጣጠር ላልፈለግነው ተግባር እንድንውል ያደርገናል፡፡ አሥረኛ የእኛ ባልሆነ ባሕርያችን በቤተሰባችን እንድንጠላ፣ትምህርታችንን በእንጭጩ በመቅጨት የቤተሰብ መዛበቻ በማድረግ ከቤተሰብ እንድናፈነግጥ፣በራሱ የክፋት መንገድ እንድንሮጥ ያደርገናል፡፡ አሥራ አንደኛ አጋንንቱ ገና በልጅነታችን የቅዱሳን ጸጋ ወደ እኛ እንዳይጠጋ እኛን በኃጢአት ያረክሰናል፡፡ አሥራ ሁለተኛ ተዋግቶን፣ተስፋ አስቆርጦን ከያዝነው እምነት ያስወጣናል፣ከእግዚአብሔር እንድንለያይ ያደርገናል፡፡

ተወዳጆች ሆይ እንግዲህ በቤተሰቦቻችን መንፈሳዊ ሕይወት አልባነት የገባው ዓይነ ጥላ ከፍ ስንል እራሳችንን ስናውቅ፣ተምረን ለመሥራት፣ትዳር ይዘን ለመውለድ ፣ሰርተን ለመክበር ለመኖር ስንጀምር ያኔ ነው ግልጽ እና ስውር ውግያውን የሚጀምረው፡፡ የእኛ የሆነውንና የእኛ ልናደርገው ያሰብነውን ነገሮች ማበላሸት ይጀምራል፡፡ ለዚህም ነው በጸበል ቦታ ልቀቅ ሲባል ‹‹አሳድጌ አሳድጌ›› እያለ የሚያላዝነው፡፡

ወዳጆቼ በማኅፀን የሚጠናወተን ዓይነ ጥላ እና ዛር ከላይ ከዘረዘርናቸው በላይ አደጋ ሊያደርሱብን ይችላሉ፡፡ ከማኅፀን ጀምሮ የአእምሮ እድገት ውሱንነት፣የአእምሮ ዘገምተኝነትን ይዘው የሚወለዱት ልጆች በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ችግራቸው ከመንፈሱ ጥቃት ጋር ይገናኛል፡፡ በሳይንሱ ግን ብዙ ስያሜ ይሰጠዋል፡፡ አንዲት ነፍሰ ጡር ሴት ዛር አንጋሽ ቤት፣ጠንቋይ ቤት ለማስጠንቆል ሄዳ ታማሚ ልጅ ብትወልድ አይደንቅም፡፡

ከማኅፀን ጀምሮ በልጆች ላይ ለሚያድረው ገርጋሪው ዓይነ ጥላና ለምቀኛው የዛር አጋንንት መፍትሔው ቶሎ ቶሎ ልጆችን ቅዱስ ቁርባን እንዲቀበሉ ማድርግ ነው፡፡ በሰውነታቸው ላይ ያደረው ዓይነ ጥላ ቅዱስ ቁርባን ሲቀበሉ በሰውነታቸው ላይ የሚያድረውን ጸጋና የመለኮት እሳትን መቋቋም ስለማይችል ጥሏቸው ይሄዳል፡፡ እንዲሁም በእረፍታቸው ጊዜ ጸበል እንዲጠመቁ ማድረግ ደግሞ አንዱና ሁነኛ መፍትሔ ነው፡፡ ይህ ካልሆነ ግን አብሮን በማደግ ለሌላ ችግር ይዳርገናል፡፡

በዚሁ አጋጣሚ በእኛው በቤተክርስትያኒቱ የቴሌቪዥን ስርጭት ‹‹ወቅታዊ ጉዳይ›› በሚል ፕሮግራም ላይ ስሙን መጥቀስ የማልፈልገው መምህር ‹‹ሥጋ ወደሙ ለልጆች በረከት ነው፡፡ ከኃጢአት ንጹህ ስለሆኑ ባይቆርቡም ችግር የለውም›› ብሎ ሲናገር ስሰማ ስለ እውነት ነው የምላችሁ ግራ እስኪገባኝ ድረስ ነው የደነገጥኩት፡፡ ይህን ውይይት የሰማ ቤተሰብ ቅዱስ ቁርባን መንፈሳዊ ኃይልን፣ጸጋ መለኮትን የሚያሰጥ ሳይሆን እንደ ዝክር በረከት ነው የሚለውን ሰምተው ልጆችን ከማቁረብ ይቆጠባሉ ብሎም ይተዋሉ፡፡ ዛሬ እንኳን ልጆቻችንን ሳናቆርብ ቀርቶ እያቆረብናቸውም ፈተናቸው ብዙ ነው፡፡

ወላጆችም ልጆቻችን ከርጉማን መናፍስት ጋር የተቆራኙ ልጆች እንዳንወልድ በንስሐ ጸድተን፣ቅዱስ ቁርባን እየተቀበልን ብንኖር እና ብንወልድ የእኛ መንፈሳዊ ጸጋ ያደረባቸውና የተባረኩ ልጆች እንወልዳለን፡፡ ግን እኛ ውስጥ የሌለነን ነገር ለልጆቻችን መስጠት ስለማንችል ከእኛ ያጡትን፣ከአጋንንት ያገኙትን ይዘው መወለድና ማደግ ይጀምራሉ፡፡ ይህ የትውልድ አመጣጣችን፣የመወለድ ሂደታችን በዚህ መንገድ እንድናልፍ ሆነናል፡፡ የቤተሰባችንን የመናፍስቱን ዕዳ እኛ በስቃይ፣በመከራ፣በፈተና በስኬት አልባ ሕይወት እንከፍላለን፡፡

ለዚህም ነው ገና በጨቅላነታችን ዘመን ባልፈለግነውና ባላሰብንበት የሕይወት መስመር ውስጥ እየዳከርን ዛሬን በስቃይ የምንኖረው፡፡ ለዚህም ነው በልጅነታችን የት ይደርሳሉ ተብለን ተተንብዮልን መንታ መንገድ ላይ ቆመን የቀረነው፡፡ ለዚህም ነው በልጅነታችን በትምህርት ክህሎታችን ተመስክሮልን ድንገት የመፍዘዝ የመደንዘዝ እና የሰነፍነት ባሕርይ ተጣብቶን የምናውቀው ያጠናነው ትምህርት መልሶ አልገባ እያለን የምንቸገረው፡፡

ለዚህም ነው ጠባይ መልክና ቁመና ሳያንሰን ትዳር አልባ የሆነው፡፡ ለዚህም ነው ተምረን እንዳልተማረ ሰው ማስተዋላችን ጠፍቶን ግራ ገብቶን የምንኖረው፡፡ ለዚህም ነው ያየን የማይወደን፣ያለ ሥራችን ስም ተሰጥቶን የኛ የምንላቸው ሰዎች ጠልተውን የምንኖረው፡፡ ለዚህም ነው እንኳን ሳቃችን ቁም ነገር ንግግራችን ለሰው አልጥም እያላቸው፣እራሳችንን በመጥላት የምንኖረው፡፡ ለዚህም ነው የቱንም ያህል መልካም ሰው ብንሆንም ሰዎች መልካምነታችን ሳይሆን የሌለንን መጥፎ ገጽታችንን ለማየት የሚጥሩት፡፡ ለዚህም ነው ፍርሃትን፣በራስ መተማመንን አጥተን፣አድገን ሰው ፊት እንደ ሰው መናገር፣ማማከር እያቃተን የደፋር ፈሪዎች የሆንነው፡፡

ለዚህም ነው ሁለት ያልተግባቡ ሰዎች የምንሆነው፡፡ በቤተሰባችን ያለን ሰብዕና፣በመስሪያ ቤት፣በትምህርት ቤት፣በትዳራችን፣በማህበራዊ ሕይወታችን ሌላ ሰው ሆነን የምንኖረው፡፡ ለዚህም ነው ደግ ሆነን እንደ ንፉግ እና እንደ ክፉ የምንታየው፡፡ የሠራነው ውሃ የሚበላው፣የጨበጥነው አመድ የሚሆነው፣ያቀድነው በሐሳብ ጠንጠልጥሎ የሚቀረው፣እጄ ገባ ያልነው እንደ ሰማይ የሚርቀን፣ሩቅ አስብን ቅርብ የምናድረው … እግዚአብሔር ዘግቶብን ሳይሆን ዓይነ ጥላው እያጨናገፈብን፣ራዕያችንን እየጋረደብን ነው፡፡ አብሮን ያደገው፣ከልጅነታችን የተጠናወተን ዓይነ ጥላ የሕይወታችን ደንቃራ እና ኪሳራ ይሆናል፡፡

ተወዳጆች ሆይ እስኪ ቆም ብላችሁ ከልጅነታችሁ ጀምሮ እያጣችሁት የመጣችሁትን ነገሮች አስቡዋቸው? ስኬት በሚመስል ጥሩ ነገር ጀምራችሁ ዛሬ የት ጋር ነው የቆማችሁት? በምትፈልጉት ሳይሆን ባላሰባችሁት መንገድ ዛሬ የት ጋር ነው ያላችሁት? ሕይወታችንን ገለጥለጥ አድርገን፣መለስ ብለን ካየነው ዓይነ ጥላው ምን ያህል ሕይወታችን እንደተጫነን፣በሕይወታችን ምን ያህል ጣልቃ በመግባት ያላሰብነው የመከራ ጉድጓድ ውስጥ እንደከተተን እናያለን፡፡

ወዳጆቼ የችግራችን መፍትሔዎች ዝርዝር ነገር ስለሚፈልጉ በማጠቃለያ ትምህርታችን እንመለከታቸዋለን፡፡ እስከዚያው ትምህርቱን ተከታተሉ፡፡

ክፍል ሁለት

ሴቶችን በተለይ መልከኞችን ትዳር አላባ የሚያደርግ ዓይነ ጥላ

/ወንድ አርቅ/
ይቀጥላ


Forward from: መሪጌታ አምደብርሃን የባህል ህክምና መስጫ ማዕከል 🌿🌿🌿
ክፍል አንድ

ዓይነ ጥላ እና ዛር ከማኅፀን ሲዋረሰን

/በስውር የተጎዳንበት መንገድ/



ወዳጆቼ ሆይ ስለ ዓይነ ጥላ አጋንንት በመግቢያችን ላይ በሰፊው ገለጥለጥ አድርን ቃኝተናል፡፡ የሚገርመኝ አብዛኞቻችን ስለ መንፈሱ ጠባይ እና ጥቃት በጥልቀት ሳታውቁ ‹‹መፍትሔው ምንድን ነው?›› እያላችሁ ትጠይቁኛላችሁ፡፡ የመንፈሱን ውስጣዊና ውጫዊ ጥቃት እና የውግያ ስልት ስጣውቁ ነው በመንፈሳዊ ሞራል እና ኃይል ለመዋጋት፣ለመላቀቅ የምትጥሩት፡፡ ስለዚህ መፍትሔውን ላልነግራችሁ ስላልጀመርኩላችሁ ታግሳችሁ ትምህርቱን ተከታተሉ፡፡

ተወዳጆች ሆይ የዓይነ ጥላ አጋንንት ነገ ለሚያደርስብን የሕይወት ኪሳራ ዛሬ ነው የጥፋት መሠረት የሚጥለው፡፡ መንፈሱን አደገኛ የሚያደርገው ለሩቅ የተንኮል መንገዱ ዛሬ ነው መንቀሳቀስ የሚጀምረው፡፡ ከሕይወታችን ስር እና መሠረት በመነሳት ነው ነገአችንን ለማበላሸት የሚጥረው፡፡ ትላንት በሕይወታችን የሰረጸው አጋንንት ዛሬን ያለልፋት ማበላሸት ይቀለዋል፡፡

ዓይነ ጥላ ለሕይወታችን ከባድ የሚሆነው ከእናታችን ማህጸን ስለሚዋረሰን ነው፡፡ ይህ ማለት በጽንስ ወቅት በእናታችን ማህጸን ደም በሆንበት ሰዓት በስውር መጠናወት ይጀምራል፡፡ ይህን ስል አንዳንዶች ‹‹እንዴት በማህጸን በጽንስ ወቅት ሊይዘን ይችላል፣ዓይነ ጥላው በማህጸን እንዴት ይዋረሰናል?›› ሊሉ ይችላሉ፡፡
በመጽሐፍ ቅዱስ እግዚብሔር ነብዩ ኤርምያስን ‹‹ከማኅፀን ሳትወጣ ቀድሼሃለሁ›› ብሎታል፡፡ ልብ በሉ እግዚአብሔር ቅዱስ መንፈሱን በኤርምያስ ላይ በማሳደር በማኅፀን ሳለ ነው የባረከው፡፡ /ኤር 1÷5/ መጥምቁ ዮሐንስ ገና ሳይወለድ ቅዱስ ገብርኤል ለካህኑ ለዘካርያስ ‹‹ገናም በእናቱ ማኅፀን ሳለ መንፈስ ቅዱስ ይሞላበታል›› ብሎ አብስሮታል፡፡ /ሉቃ 1÷15/

ወዳጆቼ ርኩስ መንፈስ የቅዱስ መንፈስ ተቃራኒ ነው፡፡ ስለዚህ ቅዱስ የሆነው መንፈስ ቅዱስ በማኅፀን ለቀድሶት እንደሚያድረው ሁሉ ርኩስ መንፈስም በማኅፀን በተቃራኑው ያድራል፡፡ ከማኅፀን የተመረጡት መንፈስ ቅዱስ ያደረባቸው ነብዩ ኤርምያስ እና መጥምቁ ዮሐንስ ሰማያዊ የአገልግሎት እና የቅድስና ሕይወት ጥሪው የደረሳቸው በማኅፀን ሳሉ በደምነታቸው ጊዜ ነው፡፡ ከማኅፀን ጀምረው መንፈስ ቅዱስን መሞላታቸው ሠርተው ያለፉት ሥራ ምስክራቸው ነው፡፡ ስለዚህ ዓይነ ጥላ ደግሞ ልክ እንደ ቅዱስ መንፈስ በማኅፀን ያድራል፡፡ በደምነታቸው ግዜ ተዋህዶ ከልጆቹ ጋር ይወለዳል፡፡ በተባረከ ማኅፀን የተጸነሰው ቅዱስ ዮሐንስ ገና በጽንስ ሳለ መንፈስ ቅዱስ እንዳደረበት ሁሉ ባልተባረከ ማኅፀን በሚጸነሰው ጽንስ ዓይነ ጥላ መዋረስ ይጀምራል፡፡
ቅዱስ ዳዊት ‹‹እነሆ በዓመጻ ተጸነስኩ፣እናቴም በኃጢአት ወለደችኝ›› ብሏል፡፡ እኛም በዓመጻ ተጸንሰን በኃጢአት ከተወለድን ማለትም በዚህ መልክ ከተወለድን ዓይነ ጥላው በሕፃንነታችን ወቅት የማይጠናወተን ምንም ምክንያት የለም፡፡ /መዝ 51÷5/

ወዳጆቼ ዓይነ ጥላ እንኳን በማኅፀን ያለ ጽንስ ላይ ማደር ቀርቶ እንደ ሾተላይ ገና ደም የሆነ ጽንስን በማጨናገፍ ጽንስ እንዲቋረጥ ያደርጋል፡፡ አንዳንድ ሴቶች ላይ ደግሞ በተደጋጋሚ ጽንሳቸውን በማስወረድ ልጅ አልባ ያደርጋል፡፡ ሌሎቹን ደግሞ ባረገዙ ቁጥር ጽንሱን በደም እየመታ ማኅፀናቸው ልጅ እንዳይዝ ያደርጋል፡፡ በዚህ ተንኮሉ በተደጋጋሚ ማኅፀናቸውን ሲጠረጉ ለሌላ ችግር ይዳጋቸውና እስከመጨረሻው ያለ ልጅ ሊያስቀራቸው ይችላል፡፡ ለዚህ መፍትሔው ጸሎት ማስደረግ፣ለሚወዱት ታቦት መሳል፣ጸበል መጠመቅና መጠጣት፣ቅባዕ ቅዱስ መቀባት፣ማስወገዝ፣ የዓይነ ጥላውን ስውር ደባና ተንኮል ያርቅልናል፡፡

የተወለዱት ልጆች በሚያድጉበት ጊዜ ዓይነ ጥላው በራሱ ባሕርይ እየቀረጻቸው፣እያጣመማቸው አብሮ ማደግ ይጀምራል፡፡ ልጆቹም ቅድስና እንዲርቃቸው፣መልካም ባሕርይ እንዳይኖራቸው ከፍተኛ ጫና ውስጥ ይከታቸዋል፡፡ ዓይነ ጥላው የነገ የተስፋ ሕይወታቸውን ለማጨለም ገና በጠዋቱ ተክለ ሰብዕናቸውን እያራቀ፣እራሱን በተንኮል እያራቀቀ በውስጣቸው አድብቶ ይቀመጣል፡፡ ትንሽ ከፍ ሲሉ የመታዘዝ ሳይሆን የእንቢተኝነትን ጠባይ ይዘው እንዲያድጉ ያደርጋል፡፡ የሚነገራቸውን የማይሰሙ፣ተዉ የተባሉትን አድርጉ የተባሉ ይመስል በእልህ መንፈስ አብሮ ያድጋል፡፡

ዓይነ ጥላው ከማኅፀን ጀምሮ ስላደረባቸው ንቃተ ሕሊናቸውን በመስለብ እንዲፈዙ እንዲደነዝዙ ያደርጋቸዋል፡፡ ደስተኛ እና ሳቂታ ሳይሆን አልቃሻ እና ሆደ በሻ ልጅ ያደርጋቸዋል፡፡ አንድ ነገር ሲነገራቸው ወይም ሲቆጥዋቸው ደንግጦ ከመስማት ይልቅ አፍጦ የሚሟገትና እንቢኝ እንዲሉ ያደርጋቸዋል፡፡ በዚህ መልኩ ዓይነ ጥላው በስውር የራሱን የክፋት እና የጥመት ባሕርይ እያዋረሳቸው በሽምቅ በመደበቅ አብሮ መኖር ይጀምራል፡፡

ወዳጆቼ እኛ ስንባረክ ነው የተባረከ ልጅ የምንወልደው፡፡ እኛ በመንፈሳዊ በረከት በእግዚአብሔር ሳንባረክ ኖረን የተባረኩና የተቀደሱ በተለይም ከአጋንት የተንኮል እይታ የተለዩ ልጆች ለመውለድ እንቸገራለን፡፡ የእኛ የመባረክ ጸጋ ነው ለልጆቻችን የሚተርፈው፡፡ ይህ ባልሆነበት መስፈርት ‹‹አይ አጋንንት ከማኅፀን ጀምሮ አይቆራኛቸውም›› ብንልም የዘራነውን በተዘዋዋሪ እያጨድን ነው፡፡

ወዳጆቼ የዛር መንፈስም የሕይወት ውግያው ከዓይነ ጥላ የሚያንስ ሳይሆን የሚብስ የማኅፀን ተዋራሽ አጋንንት ነው፡፡ እናት አባቶቻችን በተለያየ ምክንያት ዛር አንጋሽ ቤት ሄደው ማምለክ፣መንበርከክ ሲጀምሩ አጋንንቱ እነሱን መዋረስ ይጀምራል፡፡ ሳይመጣባቸው የሄዱበት የዛር አጋንንት በጽንስ ወቅት መጠናወት ይጀምራል፡፡ እግዚአብሔርን ትተን፣የዛር አጋንንትን አምልከን መኖር ስንጀምር ሙሉ ሕይወታችን ለአጋንንቱ ተላልፎ ይሰጣል፡፡

የእግዚአብሔር ጸጋ በሌለበት ሕይወትና ማኅፀን ዓይነ ጥላው ዛሩ ቢያድርበት ምን ይደንቃል? እንዴትስ አጋንንት በፅንስ ወቅት በማኅፀን ይጠናወታል ብሎ መከራከር ይቻላል? የሚከራከሩትን ይሁዳ በመልእክቱ ‹‹በመጨረሻው ዘመን በኃጢአተኝነት እንደ ገዛ ምኞታቸው እየሄዱ ዘባቾች ይሆናሉ›› በማለት ይወቅሳቸዋል፡፡ /ይሁ 1÷18/

የሚገርመው የዛር አጋንንት እንኳን በማኅፀን ያለን ፅንስ ቀርቶ በስም እንጂ በአካል የማናውቃቸው ቅድመ አያቶቻች የሚያመልኩት የሚገብሩለት ከሆነ እስከ ሰባት ትውልድ ድረስ ዘራችንን በመዋረስ ቤተኛ ሆኖ ይኖራል፡፡ በተለይ ያስለመዱበትን ግብር ሲተዉ ልጆችን በተለያየ ነገር ማሰቃየት ይጀምራል፡፡ እግዚአብሔር ለሙሴ ‹‹በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤ለሚወዱኝ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና አትስገድላቸው፣አታምልካቸውም›› በማለት ቤተሰቦቻችን ባመጡት ስህተት ለእኛ የመከራ ሕይወት እንደሚተርፍ እና ቤተሰቦቻችን እግዚአብሔርን በማምለክና ትዕዛዙን በመፈጸም የሺህ ትውልድ በረከት እና ምሕረት እንደሚያገኙና ለእኛም እንደሚተርፉ ነው የሚያስረዳን፡፡ /ዘዳ 5÷ 9-10/

የዛር አጋንንት ከወለድናቸው ልጆች ‹‹ደመ ግቡ›› የሚለው አለ፡፡ ይህ ማለት አጋንንቱ ለተንኮሉና ለውግያ፣ቤተሰብን ለማሰቃየት የሚጠቀምበት አንድ ልጅ ላይ ይሰፍራል፡፡ ይህ ልጅ በመንፈሳዊ ሕይወቱ አጋንንቱን የሚዋጋ፣ጸሎቱም ለቤተሰቡ የሚተርፍ ስለሚሆን አጋንንቱ መጥፊያውን ገና በጠዋቱ ማጥፋት ይጀምራል፡፡ በቤተሰባቸው ምክንያት በዛር አጋንንት የሚሰቃዩት ልጆች አጋንንቱ ወድዋቸው ሳይሆን ነገን ፈርቷቸው ነው ለመከራ የሚዳርጋቸው፡፡ በዚህ ምክንያት ል


9 ምስሀበ ራሄሎ
( ሴት ጋኔን ነች ገንዘብ በአጭር ጊዜ ለማግኘት የሚያደርግ)

10 ቅጥርናኤል
(አንደርቢ ለመስራት ያልሆነውን እንደሆነ አድርጎ ለማሳየት በሌላ ስሙም ዉሉደ ሰይጣን ይባልላ)
11 ምስሀበ በዓል
(አደገኛ የእግረ መልስ ሰውን ለማፍዘዝ የሚሰራ )

12 ;መልክዓ ሳጥናኤል
(በጣም አደገኛ አንዴ ከገቡበት መውጣት የማይቻልባት ምህረትና ንሰሀ የሌለው ነው)
13 ምስሀበ ራሙኤል
(ለንግድ ለገበያ)

14 ;መንግስትክሙ
(የጋኔን እና የዛር ጸሎት ለገበያ ለዝና ለፍቅር ዛር ለማነጋገር )

15; ስሙ ለአብ የመንግስትሙ አባት ነው ውእቱ ሽማግሌ ጋኔን ነው አደገኛ እና ገዳይ ሲሆን ዋና ስራው
(መስልቦ ፤መፍትሄ ሀብት፤ምስሀበ ንዋይ)

16 ; ናሁ መላእክ (አደገኛ ጥቁር አስማት ጸሎት ነው ለ30የሚሆኑ ትላልቅ ገቢሮች አሉት)
17 ; የኮይ ኮላላይ ጸሎቶች
(የአንድን ሆነ ለሁሉም ሴት ወይም ወንድ በፍቅር ልቡን ለማቅለጥ የሚጠቅም ፍቱን ጥበብ )

18 ; አስማተ ሲሐር
ማንኛውንም አይነት መስልቦችን የእህል፤ የወተት፤የስጋ፤የእንጀራ፤የማር፤የብር። መስልቦችን(ከሌላ ሰው የምናመጣበት) የሚሰራበት ጥበብ ነው።

19 ; ምስሀበ ደም ቀለቡ(የዛር ዘር ሲሆን)
ጥቅሙም አሾክሿኪነት እና የብር መስልብ ነው ጥቅሙ።

20 ; ተወከል
ሀይለኛ የገበያ ምስሀብ እና የሕዝብ መስተፋቅር፤ እና የተለያዩ ከ40 በላይ ገቢር አለው

21 ; ምስሀበ አሙዚሉን;
ቅጠልን ወደ ገንዘብ መለወጥ ፤የሁሉ ሴት መስተፋቅር ፤የገበያ ምስሀብ ንዋይ ላይ ይጠቅማል።

22; ምስሀበ ሌጌዎን

ይሄኛውም ምስሀብ ሁሉንም የምንፈልገውን ነገር በሙሉ ሊፈፅምልን የሚችል ሀይል ያለው ምስሀብ ነው።ጋኔንም ሆነ ዛርን ያዛል።

የዕፅዋት ውርሻዎች :-

የዕፅዋት ውርሻ ማለት ዕጿን የሚጠብቃትን መልአክ መስማማት መዋሀድ ማለት ነው እሱም ጥቅሙ በእጿ የሚሰሩትን ማንኛውም ገቢሮች እንዲሰሩልን ይጠቅመናል።

1; ለባዊት (ገፀ ሰብዕ)
የምትባለው ዕፅ ለመሰውር፤ ለሀብት ፤ለመስተፋቅር፤ለክፉ ስራ፤ ለጤና ጉዳይ፤ ባጠቃላይ ለሁሉም አይነት ጉዳይ ዋነኛ ጠቃሚ ዕፅ ነች።

2; ወይብላ
በአብዛኛው ለሀብት ያለውን ነገር በሙሉ የማባዛት የማውረድ አቅም ያለት ዕፅ ነች።

3; አዙሪት (ሰባት አይነት ዝርያ አላት ከነሱም ውስጥ ባለሀረጓ በአብዛኛው ጥቅም ላይ ትውላለች)
ጥቅሟም ለሀብት ገልብጥ፤ ለመፍዝዝ፤ ለገበያ፤ለክፉ ስራዎች እና ሌሎችም ብዙ ጥቅም አላት።

4; ነጭሎ ( ነጭሎ የሚባሉ የተለያዩ ዝርያዎች ቢኖሩም ዋነኛዋ ግን አመድማዶ መሳዩ ነው።)
ነጭሎ ጋኔንም ሆነ ዛርን ማዘዝ ማስገደድ የምትችል ዕፅ ነች በሷ ሁሉንም አይነት ስራዎች ይሰራል።ለየት ያለ ጥቅሟ ደሞ ሰውን ልጅ ወደፈለገው ማንነት መለወጥ ትችላለች ሲፈልግ አንበሳ ወይም በግ ብቻ እንደፈለጋችሁ መለዋወጥ እንድንችል ታረጋለች።

ከነዚህ ውጪ በጣም ብዙ ውርሻ ያለቸው ዕፅዋት አሉ እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው።

ባጠቃላይ ነጭና ጥቁር አስማቶች ያዘጋጀሁላችሁ እነዚህ እና ሌሎችም ጨምሮ ብዙ ናቸው፠የመውሰድ ፍላጎቱ ያላችሁ inbox
👉🏿 @mergetaam በሚለው ገብታችሁ ፃፉልኝ፠ በተጨማሪ 0918487073 በመደወል ማነጋገር ትችላላችሁ፠ ለሌሎች ይደርስ ዘንድ ሼር ሼር በማድረግ ትብብራችሁ አይለየን፠
እነዚህን የጥበብ መፅሀፍት መውሰድ የምትፈልጉ ማንኛውም ግለሰብ ከዛሬ ጀምሮ እየጠየቃችሁኝ ከናንተ የሚያስፈልገው እያሟላችሁ መውሰድ ትችላላችሁ።።።።


የጥበብ መፃህፍት

ሰላም ጤና ለመላው የሀገሬ ህዝብ በሙሉ፠
ዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት በናተው ተደጋጋሚ ጥያቄ መሰረት መፅሀፍትን እንድሰጣችሁ ትጠይቁኝ ነበር እና ለዛ ጥያቄያችሁ ከብዙ በጥቂቱ መልስ ይሆን ዘንድ ከምንም ሳላጓድል ማለትም ከነጭም ከጥቁርም ጥበብ እና ከዕፅዋት ውርሻ ያላቸው ዝርያዎችንም አሟልቼ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ፠ ይሄን መፅሀፍ ግን ለሁሉም ሰው ሳይሆን ለተወሰኑ ሰዎች ጥበቡ ላይ ያላችሁ ተሳታፊነት እና አቅም እያየሁ ነው።

ነጭ ጥበብ
፦የዚህ ጥበብ ጥቅሙ በአብዛኛው መልካም የሚባል መፍትሄዎችን የያዘ ነው።

1 መፅሀፈ መድሀኒት (የዕፅዋት ቅመማ ተጠቅሞ መፍትሄ የሚሰጥ መፅሀፍ ነው)

2 መልክዐ ራጉኤል
( 1 ለመግረሬ ፀር 2ለአቃቤ ርእስ 3ለመፍትሄ ሀብት )

3 መፅሀፈ ፀሀይ
(ግሩም የሆነ መፍትሄ ስራይ የዳዊት ገቢር እና ሌሎችም)

4 ; መፅሀፈ ጠልሰም(ለጥይት ተኩስ፤ለመሰውር ፤ለመፍትሄ ስራይ)

5; ዕፀ ደብዳቤ(መድሀኒቶች ፧መጠብቆች እና ሌሎቹም ብዙ ጥበቦች)

6 ; አስማተ ሙሴ(ግርማ ሞገስና የሕዝብ መስተፋቅር የተለያዩ ጥበቦች)

7; ምስሀበ መላዕክ ፃድቃን ወባህታውያን(ከቅዱሳን ጋር በህልምም ሆነ በራዕይ ለመገናኘት)


ጥቁር አስማት

፦በተመለከተ የፈለጉትን ነገር ወዲያውኑ በፍጥነት ለማግኘት የሚያደርግና ሌላውን የሚጎዳ ለጊዜውም ቢሆን ራስን የሚጠቅም ሲሆን ከእነዚህም የሚጠቃለሉት ጥበቦች፦
1 መልአከ ጁራን

ማንኛውንም ጋኔንም ሆነ የዛር ንጉሶች ሆነ ውላጆች መሳቢያና እና መወሀጃ እና የፈለጉትን ማዘዣ ፤ያለፈውንም፤የሚመጣውንም መጠየቂያ) ከዚህ ውጪ ማንኛውንም ገቢር በዚህ መንፈስ አማካኝነት መስራት ይቻላል።ከመሰውር እስከ ሙራደ ንዋይ(ገንዘብ ማውረድ) እና እስከ በደመና መጓዝ ድረስ ሁሉንም ተግባር ይሰራልናል።

2 ምስሀበ ዛር

(የወርቅ ማዕድናትንም ሆነ ሜርኩሪ ያለበትን የሚጠቁም )

3 ;ምስሀበ ሰደክያል

(ለመድፍነ ፀር፤ለጠላት መስተሐምም፧መስተዓብድ፧ መቅትል፧መስተባርር)
4 ;የኩማኤል ምስሀብ

(ለማጭበርበር አንድ ሰውን አታሎ የፈለጉትን አድርጎ ለመሄድ )

5 ; ምስሀበ ኪሩፍ (አፈ ህፃን በመስታወት ለመነጋገር)
6 ;አየራዊዉ ጴጥሮስ ወይም ጴጥሮናኤል ወይም ፍቁራዎች ቢላል የሚሉት አደገኛና የታወቀ ጋኔን ነው

(ለመድፍነ ፀር ለፍርድ ቤት ለግርማ ሞገስ)
7 ;ምስሀበ ሸባቢት
ሴት ጋኔን ነች ስራዋ በቀን ከብዙ ሴቶች ጋር ለመወሰብ)

8 ;ምስሀበ ጁሀም
(ጁሀም የሚለው ቃል ጀሀነም ከሚለው የወጣ ሲሆን ገሀነማዊውን እሳት የሚጠራ ነው ብዙ ጊዜ የሚጠቀሙበት ሌሎች አጋንንቶች እንዲታዘዙ እንደማስገደጃ ነው)




ሰላም እንደምን ከረማችሁ እንዴት አመሻችሁ
ግዛዋ(አሸዋጋንዳ)
ስለ ዘርፈ ብዙው ግዛዋ እኔም ትንሽ ልበል ብዬ ነው ከነአባባሉም (ግዛዋ ካለ ከደጅሽ እንዴት ታመመ ልጅሽ የተባለለት ዕፅ ነው)
1 የወንድ ልጅ የዘር ፍሬን ይጨምራል
2 የወንድ ልጅ የጡንቻ ክፍሎችን እንዲጠነክሩ እና እንዲጎሎ ይረዳል
3 የጭንቀት መጠንን ይቀንሳል
4 የእንቅልፍ ችግርን ይፈታል
5 የስንፈተ ወሲብ ችግርን ይፈታል
6 የስኳር በሽታን መጠኑን ይቀንሳል
እነዚ ዋና ዋና ጥቅሞቹ ቢሆንም ተጨማሪ ጥቅሞችም አሉት በሀገራችንም በደንብ የሚታወቅ ዕፅ ነው።ከላይ በተዘረዘሩት ችግሮች ውስጥ ያላችሁ እዚሁ ሀገራችን የሚዘጋጅ ንፁህ ዕፅዋቱ ስላለ አማክሩኝ።

ክፍያው በቅናሽ 1000 ብር ብቻ
09 18 48 70 73 ደውሉና አማክሩኝ




የዕፀ ልባዊት ዝርያዎች
          ከላይ ስለ ዕፀ ልባዊት መብቀል ስለመጀመሩ ነግሬያችሁ ነበር።አሁን ደሞ ከብዙ በጥቂቱ ስለ ዕጿ ልገልፅላችሁ ወደድኩ።ሊቃውንት አበው፦   የሰውን ተፈጥሮ  ከዕፅዋቱ ተፈጥሮ መግባቢያ ሚስጥር ናት ይሏታል።በሷ አማካኝነት ማንኛውም ዕፅም ሆነ አስማት ይነግሳል።ሙሉ ተዋርሶዋን ተድርጋ ከተነቀለች ቡሀላ በደረቅ አልሰምር ያለንን ማንኛውም  አስማት በሙሉ ማንገስ ማስመር የሚቻልባት ድንቅ ዕፅ ነች።ከዚህ ጥቅሟ ውጪ ዋናው በራሷ በዕጿ የማይሰራ የጥበብ ዘር የለም  እስከሚባል ሁሉንም የሰው ልጅ ችግር መፍቻ ዕፅ ነች።ዋና ዋናዎችን እንኳን ብጠቅስላችሁ
1,  መሰውር
2, ሙራደ ነዋይ(ገንዘብ ማውረጃ)
3, መፍትሔ ሀብት
4, የገበያ
5, መፍዝዝ
6, አቃቤ ርእስ
7, መፍትሔ ስራይ
እነዚህ እነዲሁ ለምሳሌ የጠቀስኩላችሁ የጥበብ ዘሮች  ናቸው ዕጿ በጠቃላይ እስከ 500 ጥቅም አላት።
      የዕፅዋቷ ዝርያዎችም ሰባት ናቸው።እኔ ለገዜው አራት አይነቶቹን አውቃቸዋለሁ።የሶስቱ ፎቶ አለኝ እነሱን ተመልከቷቸው በየአካባቢያችሁ ሊኖሩ ይችላሉ።ግን አብዛኛዎቹ በክረምት ወቅት ነው  በቅለው የሚገኙት።ለዛሬው በዚሁ ይበቃል።
    አምደብርሃን ይትባረክ
ሀሳብ አስተያየታችሁን 
inbox አማክሩኝ 👉 @mergetaam
0918487073
0920253444


ሰላም እነደምን ከረማችሁ ውድ የጥበብ ተከታታዮቼ
                            ዕፀ ልባዊት

  በመጀመሪያ ለዛሬው ቀን አምላክ ስላደረሰኝ እያመሰገንኩ።ለናንተም ለጥበብ ተከታታዮቼ እና ለባለሙያዎችም ታላቅ የምስራች ይዤላችሁ መጥቻለሁ።ከብዙ ጥረት እና ሙከራ ቡሀላ  ሰሞኑን የተከልኳቸው የዕፀ ልባዊት ዘሮች በቅለውልኝ ከአፈር ብቅ ብቅ ብለው በማየቴ እጅግ በጣም ተደስቻለሁ።ዕፀ ልባዊት በአሁኑ ዘመን የለችም ጠፍታለች እየተባለች ሁሉም ሰው ተስፋ ቆርጦ ባለንበት ጊዜ ይሄን እድል በማግኘቴ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል።እና መልእክቴ የልባዊት ሙሉ ወይም የተወሰነ ገቢር ያላችሁ ባለሙያዎች ብታማክሩኝ ደስ ይለኛል እኔ ጋርም ወደ 120 ገቢር አለኝ።እናንተ ጋር ያለው እኔ ጋር ላይኖር ስለሚችል ብንረዳዳ የሚል  ሀሳብ አለኝ።

ሀሳብ አስተያየታችሁን 
inbox አማክሩኝ 👉 @mergetaam


1. #ጤና_አዳም፦
ቅጠሉም ሆነ ፍሬው ለሆድ መታወክ ፣ ለቁርጥማትና ለሌሎች መሰል ሕመሞች መድኃኒት ነው።

2. #ዳማከሴ፦
ለጉንፋን ፣ ለከባድ ራስ ምታት (ማይግሬን) በአፍንጫ ተስቦ የሚወሰድ ፣ ለመተንፈሻ ቧንቧ ችግርና አጠቃላይ ለምች ፍቱን መድኃኒት ነው።

3. #ሬት ቅርፊቱ ተልጦ የሚገኘው የውስጡ ዝልግልግ የማር ወለላ የመሰለው ነገር ከሌላ ምግብ ጋር አዋህዶ በመምታት የከሱ ሕፃናት ቢመግቡት ወዲያውኑ ያፋፋቸዋል ፣ ለቁስል ቢቀቡት ወዲያው የመፈወስ ኃይል አለው ፣ ለፎረፎር ቢቀቡት፣ የስኳር በሽተኞችና የደም ግፊት ችግር ያለባቸው ሰዎች አድርቀው ፈጭተው እንደ ሻይ አፍልተው ቢጠጡት የመፈወስ አቅም አለው።

4. #የጫት ቅርፊት፦
ስጋ በልቶ አልፈጭ ብሎት ሆዱ የታወከ ሰው ወቅጦ ቀቅሎ ቢጠጣው ይድናል።

5. #አርማ_ጉሳ፦
አረንጓዴውን ቅጠል በማድረቅ ወቅጠው እንደ ሻይ ለረጅም ጊዜ በመጠጣት የስኳር ህመምተኞች በደማቸው ውስጥ ያለው የስኳር መጠን ፈጥኖ የማውረድና የመቀነስ አቅም አለው። ቅጠሉን ደግሞ በአረንጓዴነቱ ወቅጠው ጨምቀው ቢጠጡት ከቁርጥማት የመፈወስ ኃይልና የምግብ አፒታይት የመክፈት ኃይል አለው።

6.#ነጭ_ሽንኩርት፦
ለደም ዝውውር ፣ ለጨጓራ ፣ ለውስጥ ካንሰር፣ ለመተንፈሻ አካል፣ ለወሲብ ማነቃቂያነት እና በሰውነት ውስጥ ምግብ እንዲንሸራሸር ፍቱን
መድኃኒት እንደሆነ አዋቂዎች አብነት በመጥቀስ ይናገራሉ።

7. የኮክ ዛፍ ቅጠል፦ የጋማና የቀንድ ከብቶች በድንገት ሲታመሙም ሆነ ሰዎች በድንገተኛ በሽታ ሲያዙ ከጤና አዳም ጋር ተወቅጦና ተጨምቆ ሲጠጡት ከህመማቸው ይፈወሳሉ።

8. #ግራዋ፡-
ቀን ተመርጦ 7 ቅጠሉ ተቀንጥሶ በሰው እጅ መድኃኒት ለበላ ሰው ቢያጠጡት የመፈወስ ኃይል አለው ፣ እንዲሁም በግራዋ የታጠበ እቃ(እንስራ)
ሽታን የሚያመጡ ባክቴሪያዎችን ያጠፋል። ከዚህ በተጨማሪም ግራዋ የተተከለበት ቦታ እባብ ፈፅሞ አይኖርም።

9. #የነጭ_ባህርዛፍ_ቅጠሉ፦
ቅጠሉን በውሃ ተፈልቶ ቢታጠኑት የመተንፈሻ
አካል ችግርም ሆነ የትኛውም የጉንፋን ዓይነትን ያለ ኪኒን በሁለት ቀን ውስጥ ፈውስ ያገኛል።

10. #ቀይ_ሽንኩርት፦
ለአጠቃላይ ጤንነትና ለደም ዝውውር ጠቃሚ ከመሆኑም ባሻገር የዘር ፈሳሽ እጥረት ላጋጠማቸው ሰዎች በብዛት ለማመንጨት
እንደሚያገለግል አባቶች ይናገራሉ ፤ ኮረሪማና ቆንዶ በርበሬ እነዚህ በአንድ ላይ ተቀምመው ለራስ ምታትና ለሆድ ቁርጠት ፍቱን መድኃኒት ናቸው።

11.#ኦሞሮ፦
ይህ አረንጓዴ ተክል የእግር ወለምታ ላለባቸውና ሰውነታቸው ተቀጥቅቶ ደም ለቋጠረባቸው ቅጠሎቹን በውሃ ቀቅሎ ቦታውን በቅጠሉና
በተቀቀለው ውሃ ደጋግመው ሲያሹት እጅግ ፍቱን መድሐኒት ነው እንዲሁም ሴቶች በወሊድ ወቅት የፈሰሳቸውን ደም ለመተካትና በወር አበባ ጊዜ ተቀቅሎ እንዲጠጡት ይደረጋል። ይህ መድኃኒት የቅጠላቅጠል ዝርያ ሲሆን ለወለደች
ሴትና የወር አበባ ያየች ሴት ከአንድ ሣምንት ላላነሰ ጊዜ እየተቀቀለ እንዲጠጡት ይደረጋል። ምክንያቱም ቁርጠትን ይከላከላል፣ሆድ ያጥባል ተብሎ ስለሚታመን ነው።

12. #እንስላል፦ በውሃ ተቀቅሎ ሲጠጣ የተዘጋ የሽንት ትቦ ይከፍታል
ለኩላሊት ጠጠር እንደሻይ አፍልቶ መጠጣት

13. #የምድር እምቧይ ስሩ፡-
ተወቅጦ የታመሙ ከብቶች እንዲጠጡት ሲደረግ ከብቶቹ ይድናሉ።

14. #ቀጋ፦
ለሆድ ሕመም መድኃኒትነት ያገለግላል፡፡

15. #የእንጆሪ_ቅጠል፡-
በንፅህና ደርቆ ተወቅጦ በሻይ መልክ ተፈልቶ ቢጠጣ የስኳር ህመምን ይቀንሳል።

16. #ፌጦ፦
ለድንገተኛ ህመምና ውጋት ተወቅጦና ተበጥብጦ በመጠጣት ከህመም መፈወስ ይቻላል።

17. #ቀበርቾ /ቾሳ/፡-
ከስራስር ክፍል የሚመደብ ሲሆን አገልግሎቱም ለድንገተኛ ህመም ፣ ውጋት ወዘተ በማኘክ የሚወሰድ ፈዋሽ መድኃኒት ነው።

18. #ጣዝማ ማር፦
ከመሬት ተቆፍሮ የሚገኝ የማር ዓይነት ሲሆን ከነጭ አዝሙድና ኮረሪማ ጋር በመቀላቀል ጠዋት ጠዋት ሁለት ማንኪያ በመውሰድ ከሳል ፣ ከአስም ፣ ከቁርጥማት ወዘተ ህመም መገላገል ይቻላል። ይህንን መድኃኒት የወሰደ አንድ ሰው መድኃኒቱ እንዲሠራ ቢያነስ ከአንድ ሰዓት እስከ አንድ ሰዓት ተኩል ጊዜ ድረስ ሌላ ተጨማሪ ነገር እንዳይጠጣ ይመክራል።

29. #ሎሚ፡-
ለብዙ ዘመናት ከምግብ መመረዝና ተያያዥነት ካላቸው ሌሎች ምክንያቶች የሚከሰት የሆድ በሽታ ለመፈወስ ሲጠቀሙት የቆየ ባህላዊ መድኃኒት ነው።

20. #ልምጭ፦
ከድንገተኛ ህመም ፈዋሽ ሲሆን የጥርስ መፋቂያ ዓይነትና ለብዙ በሽታዎች ፍቱን መድኃኒት ነው፤ከበሽታዎቹም መካከል የአፍንጫ ነስርና ላለበት ሰው ነስሩን ለማስቆም ቅጠሉን በመበጠስና በማሸት ቢያሸቱት ፍቱን መድኃኒት
ነው።

21. #እንቆቆና መስመስ፦
ለሆድ ትላትልና መሰል በሽታዎች ተፈጭቶና
ተበጥብጦ ከኮሶ ጋር በመደባለቅና በመጠጣት ለኮሶ ትልና መሰል የሆድ ህመም መድኃኒት ነው።

23. #የጥቁር ገብስ አረቄ፡-
የጥቁር ገብስ አረቄ ለአስም በሽታ ጠዋት ጠዋት
ሁለት መለኪያ ቢወስዱት በሽታውን ማስታገስ ይቻላል።

23. #ሰንሰል እና_አግራ፦
ሰንሰል ከሀገር በቀል መድኃኒት ውስጥ የሚካተት ሲሆን ቅጠሉን በመበጠስ ተወቅጦ በሻይ ብርጭቆ አንድ በባዶ ሆድ ሲጠጡበት በወፍ በሽታ ለተጠቃ ሰው ፍቱን መድኃኒት ነው።

24. #የእንሰት ስር(አምቾ)፡-
ከውስጥ አካሉ የሚገኘው ውሃ እና አሚቾው ተቀቅሎ ደጋግሞ መብላት ከወፍ በሽታ ይፈውሳል እንዲሁም እንዲመግል የተፈለገ የተጎዳ የሰውነት አካልም ሆነ በሰውነት የወጣ ማንኛውም እባጭ መግል ሆኖ እንዲፈነ/እንዲወጣ የእንሰት አምቾ ተደጋግሞ ይበላል ፣ የተሰበረ አጥንት
በወጌሻ ማጀል ሲያስፈልግ የተሰበረው ቦታ ለማለዘብ (ለማለስለስ) አምቾውን በእርጎ እያማጉ ደጋግሞ መብላት ነው ፣ በጠቦት ሾርባ ደጋግሞ መብላት በመኪናም ሆነ በጦር ሜዳ ስጋው የተቦጨቀ ወይም አጥንቱ ላይ አደገኛ ስብራት ያጋጠመው ቁስሉ እንዲሽር(እንዲጠገን) ያደርጋል።

25. #ኮሶ፡-
የደረቀ የኮሶ ዛፍ አበባ ከእንቆቆና መስምስ ወቅጦ በብርጭቆ በመጠጣት የሆድ ውስጥ ጥገኛ ትላትልን ጠራርጎ ማስወጣት ይቻላል።

26. #ሽፈራው:-
የዚህ ዛፍ ቅጠል የማያድነው በሽታ የለም ይባላል የስኳር መጠንን ይቀንሳል ፣ የደም ግፊትን ይቀንሳል ፣ የደም ዝውውርን ያቀላጥፋል
ቅጠሉን.... እንደ ሻይ ተፈልቶ ፣ ዱቄቱ ተወቅቶ በውሃ መጠጣትም ይቻላል ፤ እንዲሁም እንደ ጎመን ቀቅሎ መብላትም ይቻላል።

እነዚህ ዕጽዋት እንደየ አካባቢው አጠራር ስማቸው ሊለያይ እንደሚችል ግንዛቤ ይወሰድ።

ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ።
በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ መሆን ነው።

አምደብርሃን ይትባረክ
✅ቴሌግራም መልክት @mergetaam
0918487073
0920253444


🌿ጡት አስጥል🌿
አርማጉሳም ይሏታል!

👉🏾ይቺ እጽ በጣም መራራ ከመሆኗ የተነሳ እናቶች ልጆቻቸውን ጡት ለማቋረጥ ቅጠሏን ጡታችው በመቀባት ልጇች መጥባት እንዲያቆሙ ይጠቀሙባታል።

ለሱሰኛ ሰዎች
👉🏾የሲጋራ ሱስን ለማጥፋት ቅጠሏን በማድረቅ ሲጋራው ውስጥ በመፈልፈል በትንሹ ሲጋራው ውስጥ በማስገባት በምያምረን ሰዓት ከመድኃኒቱ ጋር የተዘጋጀው ሲጋራ ማጨስ ነው።

👉የጫት ሱስ ላለበት ቅጠሏን በርጥቡ ቆርጦ ከጫቱ ጋር ደባልቆ ማኘክ (መቃም) ነው።
ከተገኘ ዕፅዋቷ ፍሬ አላት ፍሬዋንም ቢሆን ጨምሮ መጠቀም ይቻላል።

👉ለመጠጥ ሱስ ቅጠሉን አልያም ፍሬውን ከመጠጥ ጋር ጨምሮ መጠቀም ነው።

ቅጠሉን በርጥቡ እንደ አረግ ሬሳ አሽቶ(ጨምቆ) ከመጠጡ ጋር ጨምሮ መጠቀም ነው።

ፍሬውን ከመጠጥ ውስጥ ሳይበዛ በትንሹ ጨምሮ መጠጣት ነው።

እውነት አለው!

ቶሎ ካልቆመ
ለ 14 ቀናት ያክል ይጠቀሙ::

ፍቱን ጥበበ ነው !!

ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ።
በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ መሆን ነው።

አምደብርሃን ይትባረክ
✅ቴሌግራም መልክት @mergetaam
0918487073
0920253444


❤️ተቀባይነት ማጣትን የሚቀርፍ❤️

በስመ :አብ:መስቀል:በስመ :ወልድ:መስቀል :በስመ :መንፈስ :ቅዱስ :መስቀል :ሞገስ :ስምከ :በግርማኤል :ስምከ :በኢያኤል :ስምከ :በግርሙኤል :ስምከ :በሸርሙያኤል :ስምከ :በምናቴር :ስምከ :በአብያቴር: ስምከ: ሀበኒ :ኃይለ: ወመዊዓ :ግርማ :ወሞገሰ :በቅድመ :ኩሎሙ :ውሉደ :አዳም :ወሔዋን :ለእከሌ።
ገቢሩ~

#በቅብዓ ቅዱስ አልያም በቅብዓ ሜሮን ላይ 99 ጊዜ ጧት በባዶ ሆድ ጸልየው!
ጧት ጧት ግንባር እና ፀጉር አከባቢ እየቀቡ መውጣት ነው።

#በዓይነ ጥላ ምክንያት በሰዎች ዘንድ የመጠላት ችግር ሲኖር!
#የስራ ቅጥር መቸገር ካለ!
#በክፉ መናፍስት ሞገሳችን የመሸርሸር ስሜት ቢታይባችሁ!
#የራስ መተማመን ቢጎድልባችሁ ይሄው እንሆ በመስቀሉ ስም ችግራችሁን ናዱት!

ፍቱን ጥበበ ነው !!

አምደብርሃን ይትባረክ
✅ቴሌግራም መልክት @mergetaam
0918487073
0920253444


የዓይነ ጥላ መውጫ ጸሎት

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ መስጥመ አይነ ጥላ በሰማያት ንጉስ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ወሰማያዊያን ሚካኤል ወገብርኤል ሊቃነ መላእክት እግዚኦ አምላኪየ አልፋ ወዖ ቢጣ የውጣ አበ ወቢጣ ድልጣ አመዝርጣ አውል አውል አውል አውያን አውያን አውያን አውያን አውያን አውያን አውያን ሂል ሂል ጽሂል ጽሂል ኢፓፓጲድ አራጲድ አራጲፕ ራራጲፕ
ራራጢጡ ፕኢፋፑኤል ጱጲውኢፓ ኢፌቶርኢል ያላውኡ ጲጲቦው ሂዮኢል ሂዮኢል ሂዮኢል በዝ ቃልከ ከመ ተማህፀንኩክ አድህነኒ እም አይነ ጥላ ሊተ ለገብርከ፡፡

ገቢሩ የቁልቋል ወተት የሾላ ወተት በአንድነት አድርገህ ፵፱ጊዜ እየሰገድክ ደግመህ ሲያበቃ አይንህን ዙሪያውን ከወተቱ ተኳል፡፡
ዓይንህ ውስጥ እንዳይገባ ተጠንቀቅ።

ሌላ የአይነ ጥላ መፍትሔ ኑሩኤል እግዚኦ ሚበዝኁ እለ ይሣቅዩኒ ብዙኃን ቆሙ ላዕሌየ ብዙኃን ይቤልዋ ለነፍስየ ኢያድኅነኪ አምላክኪ ኑሩኤል አንተሰ እግዚኦ ምስካይየ አንተ ክብርየ ወመልዕለ ርእስየ ኑሩኤል ቃልየ ኀበ እግዚአብሔር
ጸራኅኩ ወሰምዐኒ እምደብረ መቅደሱ ኑሩኤል አንሰ ሰከብኩ ወኖምኩ ወተንሣእኩ ኑሩኤል እስመ እግዚአብሔር አንሥአኒ ኑሩኤል ኢይፈርህ እምአእላፍ አሕዛብ እለ ዐገቱኒ ወቆሙ ላዕሌየ ተንሥእ ኑሩኤል እግዚኦ አምላኪየ ወአድኅነኒ
እስመ አንተ ቀሠፍኮሙ ለኵሎሙ እለ ይፃረሩኒ በከንቱ ስነኒሆሙ ለኃጥኣን ሰበርከ ኑሩኤል ዘእግዚአብሔር አድኅኖ ወላዕለ ሕዝብከ በረከትከ አድህነኒ ወፈድፋደስ ሊተ ገብርከ እገሌ፡፡
ገቢሩ ጽፈህ በቀይ ቀለም ከዚያ የቀጠጥና ስር ጨምረህ በአንድነት በባህር አረብ ሰፍተህ ( ባህረ አረብ ማለት ቆዳ መሰል የጸሎት መጽሐፍቶች ማሸጊያ ) ያዝ አይነጥላህ እየለቀቀህ እየሟሟ ይሄዳል፡፡

አምደብርሃን ይትባረክ 0918487073 ይደውሉ


የፊንጢጣ ኪንታሮት መንስኤ እና መፍትሔ

የኪንታሮት ህመም ምልክቶች እንደኪንታሮቱ ቦታ የሚወሰን ሲሆን የዉስጠኛዉ የኪንታሮት አይነት ብዙዉን ጊዜ በአይን የማይታይ ቢሆንም በሚፀዳዱበት ወቅት ማማጥ ካለዎ የደም ስሮቹ ሊቆጡና በቀላለ ሊደሙ ይችላሉ፡፡
አንዳንዴ በሚያምጡበት ወቅት የዉስጠኛዉ ኪንታሮት አይነት ወደታች በመምጣትና በፊንጢጣ ዉስጥ በማለፍ ህመምና የመቆጥቆጥ ስሜት ሊኖረዉ ይችላል፡፡

የዉጪኛዉ የኪንታሮት አይነት በፊንጥጣ ዙሪያ ባለዉ ቆዳ ስር የሚገኝ ሲሆን የደም ስሮቹ በሚቆጡበት ወቅት ሊያሳክኩ ወይም
ሊደሙ ይችላሉ፡፡ አንዳንዴ ደም በዉጭኛዉ ኪንታሮት ዉስጥ በመጠራቀምና በመርጋት ከፍተኛ ህመም፣ እብጠትንና መቆጣትን/ መለብለብን ሊያመጣ ይችላል፡፡

በሚፀዳዱበት ወቅት/ሰገራ በሚወጡበት ወቅት ከፊንጢጣ የሚወጣ ህመም የሌለዉ ደም/መድማት፡- ይህን ክስተት በመፀደጃ ሳህን ላይ ወይም በሶፍት ላይ ሊያዩ ይችላሉ፡፡
በፊንጥጣ አካባቢ የማሳከክ ወይም የማቃጠል ስሜት ካለዎ!
በፊንጥጣ አካባቢ ህመም ወይም ምቾተ ያለመሰማት ካለዎ!
በፊንጥጣ ዙሪያ እብጠት ካለዎ!
የሰገራ ማምለጥ ካለዎ!
ወደ ህክምና ባለሙያ በመሔድ መፍትሔ ይውሰዱበት
ምንም እንኳ ለኪንታሮት ዋነኛ ምልክቱ በሚፀዳዱበት ወቅት የደም መፍሰስ ቢሆንም በፊንጢጣ ደም መምጣት ሁሌ ከኪንታሮት ጋር ብቻ የተያዘ ሳይሆን እንደ የትልቁ አንጀት ካንሰር ወይም የፊንጥጣ ካንሰር
ምልክትም ሊሆን ስለሚችል የህክምና ባለሙያዎን
ማማከር ያስፈልጋል፡፡

ኪንታሮት ህመም ካለዉ፣ በተደጋጋሚ ወይም በጣም የሚደማ ከሆነ፣ወይም በኪንታሮት ማስታገሻ ህመሙ የማይሻሻል ከሆነ! ከኪንታሮት የህመም ምልክቶች ጋር አስፋልት/ሬንጅ የመሰለ ሰገራ ካለዎ፣የረጋ ደም ካለዎ ፣ከሰገራዎ ጋር ደም ካዩ!

በጣም ከፍ ያለ የደም መፍሰስ ካለዎ፣ የመደበር ወይም የማዞር ስሜት ካለዎ!

የኪንታሮት በሽታ መንስኤዎች በጥቂቱ።
ኪንታሮት በፊንጥጣ ዙሪያ ባሉ የደም መልስ ላይ ጫና በሚበዛበት ወይም በሚፈጠርበት ወቅት የደም ስሮቹ ስለሚያብጡና ስለሚወጠሩ የህመሙ ምልክቶች ይታያሉ፡፡ በደም ስሮቹ ላይ ጫና እንዲጨምር
ከሚያደርጉ ነገሮች ዉስጥ የሚከተሉት ይጠቀሳሉ።
በሚፀዳዱበት ወቅት ማማጥ ካለ!
መፀዳጃ ላይ ለረጅም ጊዜ መቀመጥ ተቅማጥ ወይም የሆድ ድርቀት ረዘም ላለ ጊዜ ከነበረዎ ውፍረት መኖር
እርግዝና የፋይበር መጠናቸዉ አነስተኛ ወይም ፋይበር የሌላለቸዉን ምግቦች ማዘዉተር ናቸዉ፡፡

የኪንታሮት ህመም ጉዳቶች
• የደም ማነስ እንዲከሰት ያደርጋል።
• የኪንታሮት መታነቅ/ Strangulated hemorrhoid

የሊቃውንቶች የዕጽዋት መፍትሔ
- የዕሬት ፍሬ እና የክንፉ ግንድ
- የምድር እንቧይ ፍሬ
እነዚህን ዕጽዋት ፍሬያቸውን አድርቆ በብረት ምጣድ በጣም ሳያሳርሩ ቆልተው በደንብ አድርጎ ሰልቆ በርከት አድርጎ በማዘጋጀት!
ግማሽ የሻይ ማንኪያ የተቆላ ግማሽ የሻይ ማንኪያ ያልተቆላው ዕጽዋቱ በመለካት በንፁህ ቅቤ አልያም በንፁህ ማር በመለወስ ማታ ማታ ኪንታሮቱ ያለበት ቦታ ቀብተው መተኛት ጧት ሲነሱ ትንሽ ውኃ ለብ አድርገው ይታጠቡት።
ይህ ድርጊት ከ ሁለት ሳምንት እስከ አንድ ወር ድረስ መጠቀም ይኖርቦታል።ሳያቆስል በሽታውን የሚያመክን ፍቱን መፍትሔ ነውና በአግባቡ ይጠቀሙ።

አምደብርሃን ይትባረክ
✅ቴሌግራም መልክት @mergetaam




#የሚጥል በሽታ (ኢፕሊፕሲ) መፍትሔ ከነዕፀዋት አዘገጃጀቱ

በበርካታ ሚሊየኖች የሚገመቱ ሰዎችን የሚያስቸግር የማይጋባ ህመም መሆኑን የህክምና ባለሙያዎች ይናገራሉ፤ ኢፕሊፕሲ ወይም በዘልማድ የሚጥል በሽታ በሚል የሚታወቀውን የጤና እክል ነው።

የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) በሁሉም የዕድሜ ክልል የሚገኙ ሰዎችን ሊጎዳ እንደሚችል የገለፀው ይህ የጤና ችግር በመላው ዓለም 50 ሚሊየን የሚሆኑ ሰዎችን እንደሚያሰቃይም ጠቅሷል።

#ይህ በሽታ በድንገት ሳይታሰብ እንደአጋጣሚ ብዙ ሰው በተሰበሰበበት ሥፍራ በገበያ፣ በሠርግ ፣በልቅሶ እንዲሁም ሕዝቡ በርከት ብሎ በሚገኝበት ሥፍራና እና በሚመላለስበት ቦታ ላይ ሁሉ የሚጥል የሚያሳቅቅ እና የሚዘገንን አስነዋሪ ይሉኝታ ቢስ በሽታ ነው።

#የሚጥል በሽታ በፍርሐት እና በድንጋጤም የሚከሰት በሽታ ነው።
ይህ ሕመም ጠቅላላ የሠራ አካላቱን ሁሉ እያንዘፈዘፈ የሚገዝፍና የሚያንቀጠቀጥ አስቸጋሪ በሽታ ይሁን እንጂ ከጣለ በኃላ ከሩብ ሰዓት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ ሊለቅ ይችላል።

#የሚጥል በሽታ ሰው በታመመ ጊዜ ሰውየው ታሞ ከወደቀበት ሲነሳ ያየው ሰው እንኳን ቢነግረው ሕመምተኛው ሁኔታውን ያስተባብላል እንጂ ምን እንደደረሰበት የማያውቅ እና የማይገነዘበው ሰው አለ።
ሕመምተኛው ሰውነቱ ሲቆስል ልብሱም በቆሻሻ ሲበከል በዚህ ዓይነት ምን ደርሶበት እንደነበረ ሊረዳው ይችል ይሆናል ::
አንድ አንዱ በሽታ ደግሞ ዓይን የሚያስፈጥጥ እና ከማንም ሰው ጋራ የሚያጣላ እና የሚያጋጭ ልዩ ዓይነት በሽታም አለ።

#የሚጥል በሽታ በትክክል በምን እንደሚከሰት ባይታወቅም ቅሉ!

#አንደኛው አንጎላችን ክፍል ላይ በተለይ ደግሞ ኮርቴክስ( cortex) የሚሉት ቦታ ላይ ችግር ከተነሳ፤ ለምሳሌ የደም መዘዋወር እዚያ ላይ ከቆመ፣ ወይም ደግሞ ባልታወቀ ምክንያት ተጎድቶ ጠባሳ ካለበት፣ ወይም ደግሞ በኢንፌክሽን የተጎዳ ከሆነ፣ ወይም እዚያው አንጎል ውስጥ የሚፈጠሩ እጢዎች ወይም ደግሞ ከሌላ የሰውነት ክፍላችን ወደዚያ ተዘዋውረው እዚያ ሊበቅሉ የሚችሉ እጢዎች የሚጥል በሽታ ሊያስነሱ ይችላሉ።

#የሚጥል በሽታ በነርቭ መታወክ የተነሳ ተደጋጋሚ የሆነ በሰዉነት ላይ ማንቀጥቀጥን፣ የጡንቻ መገታተርን እና ማርገፍገፍን የሚያስከትል በሽታ ነዉ። የነርቭ መታወክ ሲጀምር የስሜት ህዋሳት ላይ ለዉጥ ይከሰታል፣ የህሊና መሳት ወይም የባህሪ ለውጥ ይስተዋላል። ይህም የሚሆነው በአንጎላችን ዉስጥ የሚገኘዉ የኤሌክትሪክ ስርጭት ለአጭር ጊዜ ስለሚታወክ ነዉ። አንድ ሰዉ የሚጥል በሽታ አለዉ ተብሎ የሚወሰነዉ የነርቭ መታወክ ቢያንስ ከሁለት እና ከዝያ በላይ ተደጋግሞ ሲከሰት ነዉ።

# እንዲሁም በርኩሳን መናፍስት በአየር አጋንንትም የሚከሰት ህመም እንደሆነም ሊቃውንት ይዘግባሉ።
ዘመናዊ ህክምና ባያምንበትም ቅሉ!
#በዘር እንደሚተላለፍም ብዙ ምሁራን በመዛግብታቸው ይዘግባሉ።

#እኔ ግን እላለሁ የሚጥል በሽታ አልያም epilepsy እየተባለው የሚጠራው እጅግ መጥፎ እና አስቸጋሪ በሽታ ከክፉ መናፍስት ዘንዳ የሚመጣ ክፉ በሽታ ነው እላለሁ።

ለዛውም በአየር አጋንንቶች ፣በዛር መናፍስቶች ለምሳሌ ያክል ሌጌዎን፣ጠቋር፣አዳልሞቴ፣ሰይፉጨንገር ...ወዘተ እየተባሉ በሚጠሩ መናፍስት እንዲሁም ከቤተሰብ ሲወርድ ሲዋረድ በመጣ ከባድ የባዕድ አምልኮ ወይም የዛር አምልኮ አማካኝነትም ይከሰታል ብየ የማምን ሰው ነኝ።
እነዚህ ክፉ መናፍስቶች ለመበቀል ሲፈልጉ ከቤተሰብ ወደ ልጅ በመውረድ ይህን ክፉ በሽታ የሚጥል በሽታ ሁነው ይቆራኛሉ።

#የሚጥል በሽታ መፍትሔ

#በቅድሚያ ይህንን ትልቅ በሽታ ለማስወገድ ወደ ፈጣሪያችን ቀና ብለን በየ እምነታችን በጸበልም ፣በቁርባንም፣በጾም ፣በጸሎት፣ በስግደትም፣በጥበብ አባቶችም ዘንዳ መፍትሔውን መሻት ትልቁ ተግባር ነው።

እንዲሁም እዚህ ከስር የምለጥፍላችሁ ከዕፀዋት የሚቀመሙ የእግዚአብሔር ኃይልን የተላበሱ ችግርን ለመቅረፍ በተሰጣቸው ተፈጥሮአዊ ፀጋ በ ፈጣሪ እርዳታ ችግራችንን ይቀርፉልን ዘንድ በጥንቃቄ እንጠቀም።

#የሚጥል በሽታ መፍትሔ

#የወርቅ በሜዳ ሥር
አንደኛው የሚያስነጥሰው የድንቹ ምስል ከስር ለጥፌላችኋለሁ።

#ወርቅ በሜዳ ከሰኔ ጀምሮ እስከ ጥቅምት መጨረሻ አከባቢ ብቻ በቅሎ የሚቆይ ዕፅ ነው።

ይህ ዕፀዋት ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያለው መልካም ዕፀዋት ነው።ወርቅ በሜዳ በቆላማ አከባቢ የሚገኝ ሥሩ ወደ ድንች የሚያደላ ቅጠለደካማ ዕፅ ነው።

#ወርቅ በሜዳ ጥንቃቄ የሚሻ ዕፅ ነው በተለይ በእርጥቡ ሰውነትን ቢያስነኩት የማሳከክ ስሜት የሚፈጥር ቢያሸቱት የማስነጠስ ኃይል ያለው ዕፅ ነው።
ዓይን ቢያስነኩት ይበጃል።

#ወርቅ በሜዳ ለለምጽ፣ ለሥራይ፣ለስጋ ደዌ፣ለችፌ፣ለነቀርሳ፣ለዛር መንፈስ እና ለቡዳ መንፈስ ማስለቀቂያ የሚሆን ታላቅ እንደ ስሙ ወርቅ የሆነ ዕፅ ነው።

#አጠቃቀም
፦የወርቅ በሜዳ ሥር አምጥተው አድርቀው በደንብ ላም አድርገው በመደቆስ ነፍተው ሲያበቁ!

#የሚጥል በሽታ የታመመው ሰው በሽታው በሚጥለው ሰዓት የተዘጋጀውን መድኃኒት በንጹህ ሻሽ በመቋጠር ውኃ ነከር አድርገው በግራ እና በቀኝ አፍንጫው ሶስት ሶስት ጠብታ በአጠቃላይ ስድስት ጠብታ መክተት ነው።
በሚጥለው ሰዓት ሁሌም ሳያቋርጡ
ሳይጥለውም አንድ ቀን እየዘለሉ በደረቁ ያሽትቱት!

#በአዘቦት ቀን አልያም የዘመናዊ መድኃኒት ለሚጠቀሙት ደግሞ ጧት እና ማታ መድኃኒቱን በንፁህ ሻሽ በመቋጠር በአፍንጫው ለ 30 ደቂቃ ያክል ያሽትቱት

#ይህን ድርጊት አንድ ቀን እየዘለሉ ለአንድ ወር አከባቢ ይጠቀሙ።ይድናል
ለህጻንም መጠኑን በመቀነስ ይሆናል።

#እንዲሁም ከተዘጋጀው መድኃኒት በትንሿ ማንኪያ አንድ በመለካት በግማሽ ሊትር ወተት በማፍላት ጧት በባዶ ሆድ ይውሰዱ።
ምግብ ሳይበሉ ለ 4 ሰዓታት ያክል ቆይተው ትኩስ ነገር ቀምሰው ምግብ ይውሰዱ።
ይህ ለአዋቂ ሰው ብቻ ነው።

ታድያ ትዕግስት የሚፈልግ መፍትሔ ነው!!!

♦️ ኋላቀር የሆነ አስተሳሰባችን ትተን መርምረን እንጠቀምበት።

አምደብርሃን ይትባረክ
✅ቴሌግራም መልክት @mergetaam

20 last posts shown.