መሪጌታ መዘምር ዘ ኢትዮጰያ የ


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


ትክክለኛውን ገፃችንን ይከታተሉ
እውነተኛ መረጃ በማየት ያረጋግጡ
በመናፍስት ወጠመድ ለወደቁ የሰው ልጅ በሙሉ በጥበብ ማደስ
እና የተለያዩ እጽዋቶች መልካም ስራ የምናስተዋውቅበት ቻናል ነው።
ይደውሉልኝ 0918425316

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


     #እዴት_አደርሺ_ኢትዮጵያ_አቤቱ_ሆይ 🙏
ቀን ቀን ምህረትህ ብዙ ነው ታማኝነትህ ድንቅ ነው
አቤቱ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ስለዚች ቀን እናመሰግንሃን !
       መልካም እለተ ሰንበት ይሁንልን
ከጾም የሥጋና የነፍስ ቅድስና ይወለዳሉ። የሥጋን ንጽሕና እንከተል የጽድቅ የሥራዎች ሁሉ መርከብ ናትና፣ በውስጧም የተከበሩ እቃዎች ሁሉ ይኖራሉ። ሩቅ ሀገር የሚሄዱት ያለመርከብ በባህርላይ ፈፅሞ መሄድ እንደማይቻላቸው ሁሉ እንደዚሁም ሁሉ ስለጽድቅ የሚጓዙትም በመንፈሳዊት መርከብ ካልተሳፈሩ አንዲት እርምጃ እንኳን መራመድ አይቻላቸውም::

     #ይሄን_አስተምሮት_እንካችሁ_ብያለሁ

#5ቱ_የሰይጣን_ሰውን_ማሰናከያ_እቅዶች

#1ጥርጣሬ

የእግዚአብሔር ቃልና ጥሩነት እንድትጠራጠር ያደርግሃል

#2_ተስፋ_ማስቆረጥ

ከእግዚአብሔር ይልቅ ችግሮችህ ላይ ትኩረት እንድታደርግ ያደርግሃል

#3_አቅጣጫ ማሳት

የተሳሳቱ ነገሮች ትኩረትህ እንዲስቡ በማድረግ ከእግዚአብሔር በላይ የሚያስፈልጉህ አድርጎ ያሳይሃል።

#4 ሽንፈት

ደግመህ እንዳትሞክር አድርጎ የተሸናፊነት ስሜት እንዲሰማህ ያደርግሃል።

#5_ማዘግየት

አስፈላጊ ኃላፊነቶችህን በጊዜው ማከናወን እንዳትችል ያደርግሃል::

በተለያዮ ጉዳዮች እኔን ለማማከር ለምትፈልጉ
ስልክ
0912871085
0912871085☎️
       ጥበብ ታላቆን ታከብራለች 🙏
      ግሩፑን ለወዳጅ ዝመድ ሼር አድርጉ


#የስንፈተ ወሲብ መፍትሄ ለምትፈልጉ በሙሉ


መሪጌታ መዘምር የባህል መድሀኒት ቅማሚ
📳0912871085
👉የዓይነ ጥላ ተንኮል
👉#የገርጋሪ_መንፈስ_ክፉ_ሴራ
  👉#የትዳር_መገርገር
    👉#ስንፈተ_ወሲብ
      👉#የእድል_መዘጋት
        👉#በስራ_ስኬታማ_አለመሆን

⏩#በሰው ልጆች የሚያደርሱት ሰነ ልቦናዊ ጫና መዘዙ.........

👉 ይህ ርኩስ መንፈስ የሰውን ስጋዊና መንፈሳዊ እድል ይዘጋል።

👉 መንፈሳዊነት ሲሸሽ ርኩስ መንፈስ አእምሮን እና የደም ስሮችን ይቆጣጠሩታል። የሰው ልጅ የአጋንንት ማከማቻ ቀፎ ሆኗል።

የሰው ልጅ ተራብቶ የአምላክን ህግ እንዳይተገብር #ትዳርን ይገረግራል
#ስንፈተ ወሲብ ያመጣል። በተፈጥሮ ያገኘኸውን ወንድነትን የሚቀማ ክፉ መንፈስ።

👉 በስንፈተ ወሲብ በርካታ ትዳር ፈርሷል። ልጆች ተበትነዋል።
         ⏩#ስንፈተ ወሲብ ዓይነቱ ብዙ ነው።
✔የሴቷ ጭን ላይ እንደ ደረሰ የተዘጋጀውን ዘር ያስፈስሳል
✔አእምሮን አነሳስቶ ብልትን ያልፈሰፍሳል
✔አእምሮን አነሳስቶ ብልትን ይገላል
✔የትዳር አካል አንድ ስሜት እንደጎደለው ይሰማዋል
✔በውሀ ቀጠነ ጠብ ይጀመራል።
✔ያለፈው ታሪክ ይረሳል
✔ፍቺ ይመጣል
✔አዳማዊ ሄዋናዊ ቃልኪዳን ይፈርሳል

✔ሚስት ከሌላ ወንድ ታመነዝራለች
✔ማመንዘር እጅግ የከፋ ሀጢያት ነው በመጨረሻም የጥልቁ መንፈስ እቅድ ይሳካል።

⏩ በበረሀ ከሚኖሩት ከበቁት አባቶች በስተቀር ሁሉንም የአዳም ዘር ርኩሳን መናፍስት ይጫወቱበታል።

በእያንዳንዱ የሰውነት ብልቶች ላይ የአጋንንት መንፈስ አሉ።
↪ፀጉር ላይ
↪ግንባር ላይ
↪የዓይን ቅንድብ ላይ
↪አፍንጫ ላይ
↪ከንፈር ላይ
↪ጥርስ ላይ
↪ሆድ ላይ
↪ልብ ላይ... ጋኔን መጠለያ አድርጎ ተቀምጧል።
👉 እንደሚከተለው በዝርዝር እንመልከታቸው

➡#ግንባር ላይ ያለው ጋኔን
#እድልን ይዘጋል
#በሰው ዘንድ እንድትጠላ ያደርጋል
#ትዳር ይከለክላል
#የተጋባውን ያፋታል
#ገዳም የገባውን ያወጣል
#የቆረበውን ያስፈርሳል
#አስገኝቶ ያሳጣል
#ሐፍታም አድርጎ ያስደኸኛል

➡ ጸጉር ላይ የሰፈረው ጋኔን
#የዝሙት መስተፋቅር ሆኖ እያዞመተ ይኖራል። ዘፋኞች " ጎፈሬው... ጸጉራሟ ... " እያሉ የሚዘፍኑት
በዝሙት መንፈስ ተጽዕኖ ነው።

➡ከንፈር ላይ ጋኔን - ከበድ ይላል። #ሰውን በቃላት ያቆሽሻል
#ለሰው ተንኮል ያስመክራል
#ጥላቻን ያዋራል
#ሰውን ይተቻል
#ሰውን አውሬ ያደርጋል
#ከሰው ዘሎ ፈጣሪውን ያማል።

➡ጥርስ ላይ ያለው ጋኔን
#ያለምክንያት ያስገለፍጣል
#ያስቃል፣ ያሳስቃል
#የሚሰለች ሳቅ ያስቃል።

➡ሆድ ላይ ያለው ጋኔን
#በጾም ጊዜ ያስርባል
#ጾምን ያሽራል
#ገንዘብህን ፣ እንጀራህን ፣ ልብስህን፣ እንዳትመጸውት ስስት ያሳድርብሀል። ስስት ይሰድብሀል።

➡ልብ ላይ ያለው ጋኔን
#ክፉ ያሳስባል
#መልካሙን ሃሳብ ገደል አሳክሎ ያሳያል
#ሃሳብህን ያጨልማል
#ሀሳብህ የተሳሳተ አድርጎ ያሳምንሃል።

👉 አንድ ሰው እስከ በርካታ ሚሊዮን ድረስ ርኩሳን መናፍስትን ተሸክሞ ይኖራል። የእነዚህ ርኩሳን ድምር ውጤት #ዓይነ ጥላ ሆኖ
#የዝሙት መንፈስ ሆኖ
#የስድብ መንፈስ ሆኖ
#የትዕቢት መንፈስ ሆኖ..... ታላቁን የሰው ልጅ በስጋና በመንፈስ እያቀጨጩ ይኖራሉ።
ስጋዊና መንፈሳዊ ዕውቀት የተራበ ትውልድ እየተፈጠረ ይኖራል።

   #መፍትሔ
፩. #የምሳና ተቀፅላ
፪. #የጫት ተቀፅላ
፫. #የቡና ተቀፅላ

              #አዘገጃጀት
👉 የሦሥቱንም ተቀፅላዎች ማክሰኞ ቀን በንፅህና ቢቻል በቀንድ ቢለዋ ካልተቻለ በተገኘው ስለት ቆርጦ  ከትክል ድንጋይ ቀጥቅጦ (ደቁሶ) አድርቆ ማታ ማታ በንፅህና እየታጠኑ መተኛት ፯ ( 7 ) ቀን በጣም ለጠነከረው 14 ቀን መታጠን ነው ተቀፅላዎች በማንኛውም ጊዜ መሬት አይነኩም ተቀፅላው መሬት ከነካ አይሰራም።

👉የሚከለከሉ ነገሮች
፪. ፆታዊ ግንኙነት

በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ #ሸር #share ማድረግዎን እንዳይረሱ

➤ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶች ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል።በ 0912871085  በ  0912871085 ይደዉሉ


❤️ሰላም
❤️ፍቅር
❤️ጤና ለእምየ ኢትዮጵያ እና ለልጆችዋ ይሁን።

❤️ስለ ደለሹት፣ ልበ ምድር ፣የሴት ልብ፣አእጋረ ፀሐይ ፣ደመ መለኮት፣ ዕፀ ደማኮል፣ አውታረ ፀሐይ❤️.
..ወዘተ በመባል የምትጠራው ድንቅ ዕጽ ገቢር እና አነጋገስ እንሆ!

📕አንቲ ውእቱ ዕፅ ቡሩክ፡ዕፀ:ሕይወት፡ወዕፀ መድሀኒት፡ዕፀ፡ሐድሶ፡ወአንግሶ፡በቃለመለኮት፡ዕፀ፡ደለሹት፡ከመ፡ዕፀ፡ኮሞል፡ኩኒ፡ወከመ፡ንጉሥነ፡እገሌ፡ንገሢ፡ወከመ፡ጳጳስነ፡እገሌ፡ተጰጰሲ፡ወከመ፡ታቦተ፡ማርቆስ፡ወኤልያስ፡ተቀደሲ፡እደ፡መሠርያን፡ደምስሲ፡ወልበ፡ጠቢባን፡ሐድሲ፡ወሊተኒ ፡እገሌ፡
(ስም አግባ)

አነግሲ፡ሙታነ፡አንስኢ፡ወሕሙማነ፡ፈውሲ፡ሰንተው፡ቀንተው፡ቀርነው፡ቀርነለው፡ዱኤል፡ጉኤል፡ኢያኤል፡አማኑኤል፡ኤራን፡ቄራን፡መፍርሐን፡በከመ፡አንገስኮሙ፡ለአዳም፡ወለሔዋን፡በውስተገነት፡ከማሁ፡አንግሣ፡ለይእቲ፡እጸ፡ደለሹት፡ለከዊነ፡መፍትሔ፡ሀብት፡ወመክሥተ፡ጥበባት፡በላዕሌየ፡ሊተ፡ለገብርከ፡እገሌ፡ (ስም አግባ)

ቡታኤል፡ዱታኤል፡ዱክታኤል፡ንሂል፡ሕዮብ፡ደሂብ፡ሄራብ፡በእሉ፡ቃላት፡በከመ፡አንገሦኮ፡ለሰሎሞን፡በፈለገ፡ግዮን።ከማሁ፡አንግሣ፡ለይእቲ፡እጸ፡ደለሹት፡ለከዊነ፡መፍትሔ፡ሀብት፡ወለመክሥተ፡ሲመት፡በላዕሌየ፡ እገሌ (ስም አግባ)

❇️ገቢሩ ❇️
ከላይ ያለው ጾሎቱን ቁመህ ፯ ጊዜ፡ደግመህ፡እጸዋቷን፡እየዞርክ፡በምስራቅ፡በምዕራብ፡በሠሜን፡በደቡብ፡በአራቱ፡ማእዘን፡እፍ እያልክ፡ንፁህ ማር እና ወተት ቀላቅለህ ወደ ዕፅዋ እየረጨህ በፈጣሪሽ በንጉስሽ ኃይል እና ስልጣን አዝዤሻለሁ።
ለክ እንደዚህ ማር እና ወተት ፈጣሪሽን በሰጠሽ ፀጋ በሰጠሽ የሀብት ጥበብ አጣፍጪኝ ሀብቱም ሲሳዩም አምጪ የሚገረግረኝ ዓይነጥላየም ቁረጪ ብለህ ቀንድ ካራ ይዘህ የዕፅዋን ጫፍ በአንዱ እጅህን ይዘህ!

🌿አይነጥላ።ገርጋሬ፡ሀብት፡ምቀኛ፡ተንኮለኛ፡ከራሴ፡እስከ እግሬ ያለውን ሀብት የሚገረግረኝን፣ጤና የሚገረግረኝን፣ ስራ የሚገረግረኝን፣ ትዳር የሚገረግረኝን፣ እንደዚሁ ቁረጪ ብለህ በቀንድ ካራ ከስሯ ቁረጥ መላ አካሏን ያዝ።
ወደ ምስራቅ ዙረህም ዓይነ ጥላየን እንዲህ ቅበሪ ብለህ ከተቆፈረበት ውስጥ  ጥሬ ጨው እና ቅጠሏን ቀብረህ በአፈሩ አዳፍን።

🌿በስተ መጨረሻ ወደ ምስራቅ ዙረህ መዝሙረ ዳዊት መኃልየ መኃልይ ዘሰለሞንን ሙሉውን ምዕራፍ ስምህን በስተመጨረሻ እያስገባህ ጸልይ። ዕጽዋንም ይዘህ ወደ ቤትህ ሂድ።

🌿ይህ የአንጋገስ ስርዓት ከአንድ ዕፅ ላይ ካከናወንክ አልያም ካነገስክ በኃላ በርከት አድርገህ ያለምንም ማንገሻ ዕፀ ደለሹት ቆፍረህ መሰብሰብ እና ማድረቅ ነው።

👉፩ኛ,ለመፍትሔ ሀብት፦ሥሯን እና አበባዋን በእርጥቧ በንፁህ ጨቅጭቀህ በጣዝማ ማር ማክሰኞ ቀን በባዶ ሆድ በትንሹ መብላት መልካም ነው።

👉፪ኛ,ሀብት፣ ገበያ ለሚገረግር፦የደለሹት ዕጽ በብዛት በማሰባሰብ ከ ከርቤ እና ከዕጣን ጋራ ቀላቅሎ ቤት ውስጥ እንዲሁም ስራ ቦታ ጧት ጧት ማጨስ ገርጋሪ ክፉ መንፈስን ታባርራለች።

👉፫ኛ,ለፍቅረ ሰብእ፦ይህ ማለት ሰዎች እናንተ ዘንዳ መልካም አመለካከት እንዳይኖራቸው የሚያደርገውን የዓይነጥላ መንፈስ ማራቅ ነው። የደለሹት ሥር በደንብ አድርቀው አልመው ትዳር ለሚገረግራቸው ሴቶች ከንፁህ ቅቤ ጋር ቀላቅለው ለ ፫ ቀን ይቀቡ።
ለወንዶች ከሚቀቡት ቅባት ሁሉ በመቀላቀል እየተቀቡ መውጣት ይችላሉ።

👉፬ኛ,ለመፍትሔ ሥራይ፦በሰዎች የተሰራቦት ተንኮል መተት ሥራይ ወዘተ ካለ።
ስሯን እና ቅጠሏን በብዛት በማሰባሰብ ጨቅጨቅ አድርገን በአዲስ ቅል በዕለት ውኃ በመዘፍዘፍ ጧት ጧት በባዶ ሆድ ለ ፯ ቀናት ያክል መላ ሰውነትን በደንብ አድርጎ መታጠብ ነው። እሙን ነው።

👉፭ኛ,ለማይድን ቁስል ለለምጽ የደለሹት ሥር በብዛት አሰባስበን አድርቀን በመደቆስ በንጹህ ቅቤ እስኪድን ድረስ በተደጋጋሚ መቀባት ያድናል። ለለምጽ ሲሆን ውኃ በየ ፫ ቀን ይታጠቡ ረዘም ላለ ጊዜም ይጠቀሙ።

👉፮ኛ ሀብት ለሚልከሰከስበት (ለሚበተንበት)
የደለሹት ሥር እና የጊዜዋ ሥር አንድ ላይ በማቀላቀል ማታ ማታ ለ ፯ ቀን ያክል እየታጠኑ መተኛት።

👉፯ኛ,ለሆድ ሥራይ የደለሹት ሥር በንፅህና አድርቀው ነፍተው በማዘጋጀት ፫ የሾርባ ማንኪያ የደለሹት ሥር ከአንድ የሾርባ ማንኪያ የወይራ ሥር ቅርፊት ጋር በማቀላቀል በግማሽ ኪሎ ጣዝማ ማር ለ ፫ ቀን ለውሰው በማቆየት ከዛ በኃላ ለ አስራ አራት ቀን ያክል ጧት ጧት በባዶ ሆድ በትንሿ ማንኪያ አንድ አንድ እየቀመስክ ውጣ።

👉፰ኛ,ሥራ አልሳካ ላለው ሰው፦የደለሹት ሥር በንፅህና አድርቀው በማዘጋጀት በቅብዓ ቅዱስ ለውሰው እጅ እና ግንባር እየተቀቡ መሄድ እንዲሳካ ይሆናል።

👉፱ኛ,ለድከመተ ወሲብ፦የደለሹት አበባ እና ሥር፣የችፍርግ ሥር፣የፍየለፈጅ ሥር፣እነዚህን አንድ ላይ በማቀላቀል በአንድ የሾርባ ማንኪያ እየለኩ በግማሽ ሊትር ወተት ጨምረው በማፍላት ማታ ማታ ቀዝቀዝ አድርገው ይጠጡ።

👉፲ኛ,ለመፍትሔ ሀብት፣ለግርማ ሞገስ፣ለፍቅረ ሰብእ፦የደለሹት ሥር አድርቀው ከቀረጽ ተቀጽላ እና ከዋርካ ተቀጽላ አንድ ላይ ቀላቅለው ከትበው ይያዙ።

🌿ከላይ የተጠቀሱት የደለሹት ገቢር አሰራር እና አነጋገስ ከፈጣሪ ስራ ያልወጣ መሆኑን እንድትገነዘቡት እሻለሁ።
🌿ይህ ማለት በሂወታችን እየገቡ ሀብታችን ፍቅራችን ጤንነታችን የሚረብሹ ክፉ አጋንንትን የማራቅ ሥራ ነውና።

🌿ይህ የአነጋገስ ስርዓት ከተቻለ ለዕጽዋት አቆራረጥ ግንዛቤ ያለው ሰው ቢቆርጣት የተሻለ ይሆናል።
ካልሆነ ደግሞ በንጽህና ቢቆርጧት ይመረጣል።

🌿የደለሹት ገቢር ከዚም በላይ በየሊቃውንቱ የተለያየ ስርዓት ያላት ከዚህም በላይ ብዙ ገቢር ያላት ስትሆን አንደኛው እሄው እንሆ በእንደዚሁ መልክ አቅርቤላችኃለሁ።
ሼር በማድረግ የእጽዋት ጥበባዊ ክዋኔዎችን እናስፋ!

ለበለጠ  መረጃ  0912871085
                        0912871085


#መርጌታ_መዘምር _የባህል_ህክምና የምንሰጣቸው የህክምና አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል፦
       0912871085
-ለገበያ ለሃብት
-ለመስተፋቅር
-ለትምህርት
-ለአፍዝ አደንግዝ
- ለመፍትሔ ስራይ
- ለህማም
-  ጋኔን ለያዘው ሰው

#ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት  ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ  ይሁን

👉 ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ  (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን

ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ
እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ
ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው  ለምሳሌ  ፦
🌿ሆቴል
🌿ግሮሰሪ
🌿ሱቅ
🌿ጉልት
🌿ቡቲክ
🌿መጋዘን 
🌿ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን

#መፍትሔ#
  ይደውሉ
ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል
ለጥያቄ  መፍትሄ አለን ይደውሉ
0912871085
0912871085
ማናገር ትችላላችሁ


💥💥መርጌታ መዘምር💥💥
⏩💛#መፍትሔ_ሀብት❤

➥ 0912871085

⏩#መፍትሔ ሀብት ማለት በእለት ተእለት እንቅስቃሴአችን ስኬት እንዲኖረን የሚያደርግ የቀደምት ሊቃውንት የአባቶቻችን ጥበብ ነው።
🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲
⏩ የሰው ልጅ በእለት ተለት በሚያደርገው የእቅድ ማሳካትና ኑሮን የማሸነፍ ዘዴ እንቅስቃሴው ላይ የተለያዩ እክሎች ሲያጋጥሙት ይስተዋላል።
🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲
ለምሳሌ ፦
↪#አገኝብሎ ማጣት
↪#ብድር ጠይቆ አለማግኘት
↪#እሸጥብሎ አለመሸጥ
↪#እገዛብሎ አለመግዛት
↪#አበድሮ አለመመለስ (መከልከል)
↪#ይዞ በረከት ማጣት
🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲
➱#ለፍቶ ድካመ ከንቱ መሆን
➱#ሰርቶ እንዳልሰራ መሆን
➱#አስቦ መቅረት
➱#ጀምሮ አለመቋጨት
➱#ሥራ ጀምሮ ከስሮ መውጣት
➱#ከጓደኛ ጋር እኩል ተሰልፎ ወደ ኋላ መቅረት......እና የመሳሰሉት
🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲
⏩ እነዚህ ሁሉ የሰው ልጅ የኑሮ ፈተናዎች ናቸው።
ታዲያ ይህን ችግር ለመቋቋምና ለማስወገድ እንዲሁም በእንቅስቃሴአችን ሁሉ ስኬት ለማምጣት ቀደምት ጠቢባን አባቶቻችን
✅#ብራና ፍቀው
✅#ቀለም በጥብጠው
✅#ብዕር ቀርፀው
✅#የተለያዩ ጥበቦችን በብራና መጻሕፍቶቻቸው ጽፈው ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲተላለፍ አስቀምጠውልን አልፈዋል።
🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲
⏩ታዲያ እኛም ወግና ባህላችን ጠብቀን የአባቶቻችን ጥበብ በመጠቀም ችግሮቻችን ማስወገድና ስኬት ማግኘት እንችላለን።
🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲
ታዲያ ለዚህ ችግር መፍትሔ ቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን
የተለያዩ ጥበቦች ተጠበው አልፈውበታል
ለምሳሌ ፦
👉#ለዚሁ የሚሆን ህቡዕ ስም በመፀለይ
👉#ህቡዕ ስሞችን ፅፎ ከትቦ በመያዝ
👉#በብርቀለበት
👉#በብር መስቀል
🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲
➡#በተለያየ ጠልሰም ፀልዮ በመያዝ
➡#የተለያዩ እፅዋቶችን ቀምሞ በመነቀስ
➡#የእፅዋት ቅመሞችን በማር በመቅመስ
➡#የእፅዋት ቅመሞችን በሜሮን በቅባቅዱስ ፀልዮና አንግሦ በመቀባት
🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲
👉የአንድ ሰከንድ ስራ የማትሞላውን #ሸር እያደረግን መፍትሔ ላጡት መፍትሔ ይሆን ዘንድ እናጋራቸው
🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲
➪ 0912871085
          


     ☦እንዲህም አለ፡-እግዚሃብሄርን በጥበብ ፈልጉ፡ ታገኙትማላቹህ!! "ጠቢቡ ሰሎሞን"
          ⏺አቤቱ ጌታችን ሆይ የአለም ፍፃሜ ቀርባለችና መንገዳችንን አቅናልን፡ ቃልህን እንፈፅም ዘንድ የተደፈነ ልባችንንም ክፈትልን!!!
✅ ለመምጣት ያልተመቻቹህ ወንድሞቼና እህቶቼ ባላቹህበት ሆናቹህ ማሰራት ትችላላቹህ፡፡
▶️የምንሰራባቸዉ የአገልግሎት መስጫዎች፡-
       ✅በፀሎተ ድግምት
       ✅በመፋቂያ
       ✅በአንገት የብር ሀብል
       ✅በጣት የብር ቀለበት
       ✅በንቅሳትና እንደ አሰራሩ በተለያዩ እፅዋቶችና እንስሳቶች
➡️የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች
🌿ለመፍትሄ ሀብት (ገንዘብ፡ ሀብት ለማግኘት)
🌿ለመስተ ፋቅር (ለጓደኛ፤ ለህዝበ አዳምና ሄዋን)
🌿ለአይነ ጥላ (ለገርጋሪ) ይህ በሽታ ሰርተን ገንዘብ እንዳንይዝ፡ ከሰዉ ጋር እንዳንግባባ የሚያደርግ የሰይጣን ግብር ነዉ፡፡
🌿ለጥይት የተፈተነ
🌿ለዱላ የተፈተነ
🌿ለገበያ (ለንግድ)
🌿ለእቁብ
🌿ለማንኛዉም የስራ እድል ለማግኘት
🌿ለሎተሪ
🌿ትምህርት ለማይገበዉ
🌿ለደም ግፊትና ለስኳር
🌿ለድክመተ ወሲብ
🌿ለአምሮ ህመም
🌿ለሽተሌ (ልጅ መዉለድ ለከለከላቸዉ)
🌿ለግርማ ሞገስ
🌿ስልጣን ለመያዝ
🌿ጠላት ሊጎዳን ካሰበ አፍዞ የሚይዝ፡ የሚያስፈራ፡ የሚያስደነግጥ
🌿ለድምፅ
🌿ለቁማር
🌿ለክርክር
🌿ለመፍዝዝ.....
🌿ለእፀ መሰዉር.....
🌿ለመክስት
🌿ለኪንታሮት
🌿ለዘኢያወርድ
ለማስታወቅ ያህል እነዚህ ተቀምጠዋል፡ የምትፈልጉትን ነገር ደውላችሁ አዋዩ።
ዘወትር ከጠዋቱ 2፡00 -12፡00 ደውላችሁ ማማከር ትችላላችሁ

☎️ 0912871085
መርጌታ መዘምር ብለው ይደውሉ
                         
                  ጥበብ ታላቆን ታከብራለች


መርጌታ መዘምር ዘ ኢትዮጵያ
በሀገር ውስጥና በውጭ ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን 
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል


1  ለመፍትሄ ሀብት
2  ለህማም
3  ለመስተፋቅር
4  ቡዳ ለበላው
5  ለገበያ
6  የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7  ሚስጥር የሚነግር
8  ራዕይ የሚያሳይ
9  ለዓቃቤ ርዕስ
10ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ስራይ
14 ጋኔን ለያዘው ሰው
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለቁራኛ
17 ለአምፅኦ
23 ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26ለዓይነ ጥላ
27ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት

ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ
1 የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ  መፍትሄ
2. ከሀገር ውጪ ስራ እድል ላጡ
3. ንግድ ጀምረው አልሳካ ላላቸው
4. ገንዘብ ለሚያባክኑ
5 ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ 
6. ለሀብት  ለንብረት ሚሆንም አለን
7  ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው
8 ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን
9. ትምህርት አልገባ ላለው
10 መስተፋቅር ፣የህዝብ መስተፋቅር
11. ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸው ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን  ይምጡ ይደውሉ ያማክሩን ።
ለምንኛውም ጥያቄዎ ይደዉሉ
☎ 0912871085


💠👉መርጌታ መዘምር የባህል ህክምና መዳህኒት ቀማሚና ህክምና ሰጭ☘
         ☎️👉👉
➥0912871085

👉- ለስልጣን ለሹመት
👉- ለገበያ ለሃብት
👉- ለመስተፋቅር
👉- ለወሲብ ስንፈት
👉- ትዳርና ስራ ለሚገረግረው
👉- ለትምህርት
👉- ጥይት መከላከያ ጠላት ማፍዘዧ?
👉- ለመፍትሔ ስራይ
👉- ለህማም
👉-  ጋኔን ለያዘው ሰው
👉- የውጭ ፕሮሰስ ለሚቋረጥባቸው
#ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት  ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ  ይሁን

👉 ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ  (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን

ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ
እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ
ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው  ለምሳሌ  ፦
🌿ሆቴል
🌿ግሮሰሪ
🌿ሱቅ
🌿ጉልት
🌿ቡቲክ
🌿መጋዘን 
🌿ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን

#መፍትሔ#
  ይደውሉ
ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል

ለጥያቄ  መፍትሄ አለን ይደውሉ
☎️➥0912871085
✍በኢሞ
✍በቴሌግራም
✍በዋትስ አፕ ማናገር የችላሉ


#መርጌታ መዘምር ዘ ኢትዮጵያ
⏯#የገበያ ገርግር መንፈስ
⏯#የሥራይ የተላከ መንፈስ
⏯#የትዳር ገርግር መንፈስ
⏯#የሀብት ገርግር መንፈስ
⏯#የዓይነ ጥላ መናፍስት
⏯#በቤተሰብ የመጣ የዛር መንፈስ
⏯#የሴት ዛር መንፈስ
⏯#የወንድ ዛር መንፈስ
⏯#በህልም እየመጣ ሚገናኝ መንፈስ
⏯#የዛር መንፈስ...እና የመሳሰሉት...

#በነገራችን_ላይ #በሽታዎች ሁሉ የሚመጡት #በአጋንንት_ጥቃት_መሆኑ የማይካድ ሃቅ ነው

⏩ የሰው ልጆችን ደስታ የማይወድ ዲያብሎስ ሁል ጊዜ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሳ አንበሳ በዙሪያችን ያንዣብባል ።

⏩ የሚገረግር መንፈስና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰውን ልጅ ዕድል መስበር
ማሰነካከል ነው።

⏩የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው።

➡የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው።

⏩የሚገረግሩ መናፍስት ተንኮል፦
🔸ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር
🔸በፈተና ሰዓት ማሸበር
🔸በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ የገርጋሪ መናፍስት ናቸው።

⏩የገርጋሪ መናፍስቶች፦
💠ማንኛውም የታቀደ ስራ ይሁን የሕይወት መሰረትን የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንዳንጠጋ የሚገረግሩ፣የራስ
ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ፣ሞት የሚደግሱ፣የጥፋት
ነገድ ናቸው።

⏩የሚገረግሩ መናፍስት ተንኮል፦
🔹ትዳር እንዳንይዝ
🔹ልጅ እንዳንወልድ
🔹ሃብት እንዳናፈራ
🔹ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን
🔹ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር
🔹ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ።

⏩የሚገርግሩ መናፍስት የተንኮል ጥግ፦
✔የውጭ ፕሮሰስ ማቋረጥ
✔ጽንስ ማቋረጥ
✔ትዳር ማቋረጥ
✔ተስፋ ማጨለም
✔ከትምህርት ማሰናከል

➡ልጅ እንዳይወልዱ መከልከል
➡የእንቅልፍ እጦት
➡ፍርሃት
➡ከማህበራዊ ሂወት ማግለል
➡በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት
➡ከስራ መባረር

↪ከሰዎች ጋር አለመስማማት
↪መነጫነጭ
↪ራስ ምታት
↪በሰው እንድንጠላ ማድረግ
↪ሀብት መገርገር
↪ስራ መገርገር

✅ጭንቀት መፍጠር
✅ለአደጋ መዳረግ
✅እቃ እንዲበላሽብን መሆን
✅ከፍቅር አጋር ማጣላት
✅በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል
✅በህልመ ለሊት ከቤተ እምነት መከልከል ወዘተ .....

⏩ አጋንንት የጋራ ስማቸው ሲሆን በግብር ስማቸው የተለያዩ ስያሜዎች የተሰጣቸው መሆኑን ልብ ማለት ያስፈልጋል ።

➪#ዛር_አጋንንት
ከሌሎች ልዩ የሚያደርገው ራሱን እንደ ፈጣሪ ማየቱ ና አምልኩኝ ማለቱ ነው።ይህ መንፈስ የቀረባቸው ሰዎች ብዙ ጊዜ በቡና ገንዳ ፣በተለያዩ አምልኮ የተጠመዱ ናቸው ብረት በየወሩ ቡና ካላፈሉ ቆሌን ካላመለኩ ከብቶች ጤና የሚያጡ የሚመስላቸው ፣ በየወሩ ቡና ካላፈሉ ቤተሰቡ ባንዴ የሚሞት የሚመስላቸው ፣ ሲታመሙ ሰንደል የሚጨስላቸው ፣ በአጉል አምልኮ የተጠመዱ ሰዎች ይህን አጋንንት የተቆራኙ መሆኑን አውቀን ከአሁኑ ወደ መፍትሔ ልንገሰግስ ያስፈልገናል ።

➪#የዛር ቡዳ
ይህ አጋንንት ደግሞ በሰዎች ዓይንና ውበት በመግባት ደም ግብአትን የሚያጠፋ ነው ። መልክ እያላቸው መልከጥፉ አስመስሎ የደስደስ በማሳጣት ሰው እንደይወዳቸው ያደርጋቸዋል ።

➪#የጭንቀት_መንፈስ
ሰዎችን በማስጨነቅ በሆነው ባልሆነው እንዲጨነቁ ማድረግ
ይደውሉ
O912871085
0912871085☎️📞


     ☦እንዲህም አለ፡-እግዚሃብሄርን በጥበብ ፈልጉ፡ ታገኙትማላቹህ!! "ጠቢቡ ሰሎሞን"
          ⏺አቤቱ ጌታችን ሆይ የአለም ፍፃሜ ቀርባለችና መንገዳችንን አቅናልን፡ ቃልህን እንፈፅም ዘንድ የተደፈነ ልባችንንም ክፈትልን!!!
✅ ለመምጣት ያልተመቻቹህ ወንድሞቼና እህቶቼ ባላቹህበት ሆናቹህ ማሰራት ትችላላቹህ፡፡
▶️የምንሰራባቸዉ የአገልግሎት መስጫዎች፡-
       ✅በፀሎተ ድግምት
       ✅በመፋቂያ
       ✅በአንገት የብር ሀብል
       ✅በጣት የብር ቀለበት
       ✅በንቅሳትና እንደ አሰራሩ በተለያዩ እፅዋቶችና እንስሳቶች
➡️የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች
🌿ለመፍትሄ ሀብት (ገንዘብ፡ ሀብት ለማግኘት)
🌿ለመስተ ፋቅር (ለጓደኛ፤ ለህዝበ አዳምና ሄዋን)
🌿ለአይነ ጥላ (ለገርጋሪ) ይህ በሽታ ሰርተን ገንዘብ እንዳንይዝ፡ ከሰዉ ጋር እንዳንግባባ የሚያደርግ የሰይጣን ግብር ነዉ፡፡
🌿ለጥይት የተፈተነ
🌿ለዱላ የተፈተነ
🌿ለገበያ (ለንግድ)
🌿ለእቁብ
🌿ለማንኛዉም የስራ እድል ለማግኘት
🌿ለሎተሪ
🌿ትምህርት ለማይገበዉ
🌿ለደም ግፊትና ለስኳር
🌿ለድክመተ ወሲብ
🌿ለአምሮ ህመም
🌿ለሽተሌ (ልጅ መዉለድ ለከለከላቸዉ)
🌿ለግርማ ሞገስ
🌿ስልጣን ለመያዝ
🌿ጠላት ሊጎዳን ካሰበ አፍዞ የሚይዝ፡ የሚያስፈራ፡ የሚያስደነግጥ
🌿ለድምፅ
🌿ለቁማር
🌿ለክርክር
🌿ለመፍዝዝ.....
🌿ለእፀ መሰዉር.....
🌿ለመክስት
🌿ለኪንታሮት
🌿ለዘኢያወርድ
ለማስታወቅ ያህል እነዚህ ተቀምጠዋል፡ የምትፈልጉትን ነገር ደውላችሁ አዋዩ።
ዘወትር ከጠዋቱ 2፡00 -12፡00 ደውላችሁ ማማከር ትችላላችሁ

☎️ 0912871085
መርጌታ መዘምር ብለው ይደውሉ
                         
                  ጥበብ ታላቆን ታከብራለች


መርጌታ መዘምር የባህል መድህኒት ፈውስ እና ጥበብ በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
☟☟☟☟☟ ☟☟☟☟☟

☞  ለመፍትሄ ሀብት
☞  ለህመም
☞  ለሁሉ ሠናይ
☞  ቡዳ ለበላው
☞  ለገበያ
☞  ሚስጥር የሚነግር
☞  ለቀለም(ለትምህርት)
☞  ለመፍትሔ ስራይ
☞  ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ
☞  ሌባ የማያስነካ
☞  ለበረከት
☞  ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
☞  ለግርማ ሞገስ
☞  መርበቡተ ሰለሞን
☞  ለዓይነ ጥላ
☞  ለመክስት
☞  ጸሎተ ዕለታት
☞  ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
☞  ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
☞  ለትዳር
☞  ለድምፅ
☞ ለአዙሪት
☞ ለአስቸጋሪና ተመላላሽ ሲህር
☞ ለሪህ በሽታ
☞ የመገጣጠሚያ ህመም
☞ ለጉልበት ድርቀት
☞ የባት ህመም
☞ የወገብ ህመም
☞ የአንገትና ትከሻ ህመም
☞ የከረመ ደረቅ ሳል
☞ ለደም ግፊት
☞ የሆድ መረበሽ
☞ የከፋ የሆድ ድርቀት
☞ በመኝታ ሽንት ለሚያመልጠው

ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ብቻ ይምጡ

ለምንኛውም ጥያቄዎ ይደዉሉ
☎ ሎተሪ እንሰራልን
        
❤❤❤❤❤❤❤❤
👍👍 ማሳሰቢያ መምጣት ለማይችል ደምበኞቻችን መድሀኒቱን ሰርተን ያሉበት ድረስ እናደርሳለን  ።
አድራሻችን 0912871085
                 0912871085


መርጌታ መዘምር ዘ ኢትዮጵያ የባህል መድኃኒት ቀማሚ ።

በኢትዮጵያ ደረጃ በጣም የሚታወቅ የባህል መድህኒት  ይፈልጋሉ❓
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች
❇️ ለመፍትሔ ስራይ  ❇️ ለህማም
❇️ ጋኔን ለያዘው ሰው ❇️ ቡዳ ለበላው
❇️ ለቁራኛ                ❇️የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
❇️ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)                   ❇️ ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
❇️ ለዓቃቤ ርዕስ          ❇️ ለመክስት
❇️ለቀለም(ለትምህርት)❇️ ሰላቢ የማያስጠጋ
❇️ ለመፍትሔ ሀብት     ለመስተፋቅር
❇️ ለሁሉ ሠናይ           ❇️ ለገብያ
❇️ ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ)
❇️ ለመድፍነ ፀር   ❇️ ሌባ የማያስነካ
❇️ ለበረከት          ❇️ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ)
❇️ አፍዝዝ አደንግዝ
❇️ ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
❇️ ለግርማ ሞገስ
❇️ መርበቡተ ሰለሞን
❇️ለዓይነ ጥላ
❇️ ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
❇️ ለሁሉ መስተፋቅር   
❇️ጸሎተ ዕለታት
❇️ ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
❇️ ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
❇️ ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
❇️ ለድምፅ     
❇️ ለብልት
አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው
የተጋቡ ካሉ
አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት

ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል
#ተፈትኖ ያለፈ ጥበብ


👉  0912871085📞☎️
ለበለጠ መረጃ    ይደውሉ


🌿🌿🌿🌿 


#መርጌታ :መዘምር
O912871085
0912871085
⏯#ለስልጣን ሹመት
⏯#የገበያ ገርግር መንፈስ
⏯#የሥራይ የተላከ መንፈስ
⏯#የትዳር ገርግር መንፈስ
⏯#የሀብት ገርግር መንፈስ
⏯#የዓይነ ጥላ መናፍስት
⏯#በቤተሰብ የመጣ የዛር መንፈስ
⏯#የሴት ዛር መንፈስ
⏯#የወንድ ዛር መንፈስ
⏯#በህልም እየመጣ ሚገናኝ መንፈስ
⏯#የዛር መንፈስ...እና የመሳሰሉት...

#በነገራችን_ላይ #በሽታዎች ሁሉ የሚመጡት #በአጋንንት_ጥቃት_መሆኑ የማይካድ ሃቅ ነው

⏩ የሰው ልጆችን ደስታ የማይወድ ዲያብሎስ ሁል ጊዜ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሳ አንበሳ በዙሪያችን ያንዣብባል ።

⏩ የሚገረግር መንፈስና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰውን ልጅ ዕድል መስበር
ማሰነካከል ነው።

⏩የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው።

➡የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው።

⏩የሚገረግሩ መናፍስት ተንኮል፦
🔸ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር
🔸በፈተና ሰዓት ማሸበር
🔸በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ የገርጋሪ መናፍስት ናቸው።

⏩የገርጋሪ መናፍስቶች፦
💠ማንኛውም የታቀደ ስራ ይሁን የሕይወት መሰረትን የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንዳንጠጋ የሚገረግሩ፣የራስ
ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ፣ሞት የሚደግሱ፣የጥፋት
ነገድ ናቸው።

⏩የሚገረግሩ መናፍስት ተንኮል፦
🔹ትዳር እንዳንይዝ
🔹ልጅ እንዳንወልድ
🔹ሃብት እንዳናፈራ
🔹ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን
🔹ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር
🔹ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ።

⏩የሚገርግሩ መናፍስት የተንኮል ጥግ፦
✔የውጭ ፕሮሰስ ማቋረጥ
✔ጽንስ ማቋረጥ
✔ትዳር ማቋረጥ
✔ተስፋ ማጨለም
✔ከትምህርት ማሰናከል

➡ልጅ እንዳይወልዱ መከልከል
➡የእንቅልፍ እጦት
➡ፍርሃት
➡ከማህበራዊ ሂወት ማግለል
➡በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት
➡ከስራ መባረር

↪ከሰዎች ጋር አለመስማማት
↪መነጫነጭ
↪ራስ ምታት
↪በሰው እንድንጠላ ማድረግ
↪ሀብት መገርገር
↪ስራ መገርገር

✅ጭንቀት መፍጠር
✅ለአደጋ መዳረግ
✅እቃ እንዲበላሽብን መሆን
✅ከፍቅር አጋር ማጣላት
✅በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል
✅በህልመ ለሊት ከቤተ እምነት መከልከል ወዘተ .....

⏩ አጋንንት የጋራ ስማቸው ሲሆን በግብር ስማቸው የተለያዩ ስያሜዎች የተሰጣቸው መሆኑን ልብ ማለት ያስፈልጋል ።

➪#ዛር_አጋንንት
ከሌሎች ልዩ የሚያደርገው ራሱን እንደ ፈጣሪ ማየቱ ና አምልኩኝ ማለቱ ነው።ይህ መንፈስ የቀረባቸው ሰዎች ብዙ ጊዜ በቡና ገንዳ ፣በተለያዩ አምልኮ የተጠመዱ ናቸው ብረት በየወሩ ቡና ካላፈሉ ቆሌን ካላመለኩ ከብቶች ጤና የሚያጡ የሚመስላቸው ፣ በየወሩ ቡና ካላፈሉ ቤተሰቡ ባንዴ የሚሞት የሚመስላቸው ፣ ሲታመሙ ሰንደል የሚጨስላቸው ፣ በአጉል አምልኮ የተጠመዱ ሰዎች ይህን አጋንንት የተቆራኙ መሆኑን አውቀን ከአሁኑ ወደ መፍትሔ ልንገሰግስ ያስፈልገናል ።

➪#የዛር ቡዳ
ይህ አጋንንት ደግሞ በሰዎች ዓይንና ውበት በመግባት ደም ግብአትን የሚያጠፋ ነው ። መልክ እያላቸው መልከጥፉ አስመስሎ የደስደስ በማሳጣት ሰው እንደይወዳቸው ያደርጋቸዋል ።

➪#የጭንቀት_መንፈስ
ሰዎችን በማስጨነቅ በሆነው ባልሆነው እንዲጨነቁ በማድ


❓በዓይነ ጥላ ፣በዛር መናፍስት፣ በኣጋንንት ፣ህይወትዎ  ተመሰቃቅሎቦታል?
❓ትዳርዎ እና የቤተሰብ ሰላም ርቆታል?
❓የሚማሩት፣ ትምህርት፣ የሚሰሩት ስራ ፣ኣልሰምር ብሎዎታል?
፣በፍርሃት፣ተጨንቀዋል?

♦እንግድያውስ ሀገር በቀል በሆነው በኣባቶቻችን እውቀት ከተለየዩ ዕጽዋቶች በሚዘጋጅ መፍትሔ እነዚህን ክፉ መናፍስት እና ፈተናዎችን ተገላግለው በተድላ ይኑሩ።

#በተጨማሪም የቀደምት ብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚህ ይዳሰሳሉ።

ለወዳጅ ዘመዶ ሼር በማድረግ ያጋሩ!
መርጌታ  መዘምር
♦ለበለጠ መረጃ  ይደውሉልን።
📞0912871085
     0912871085



16 last posts shown.

5 058

subscribers
Channel statistics