ምስክር ጌታነው ሚዲያና ፕሮሞሽን(You tube-Misiker media ምስክር ሚዲያ)


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


💟ምስክር ጌታነው ሚዲያና ፕሮሞሽን💟
👉በየወሩ በብሔራዊ ቴአትር እጅግ ተወዳጅ ሁነቶችን ያዘጋጃል ፤
👉በ Youtube በምስክር ሚዲያ Misiker Media ኪናዊ ዝግጅቶችን ያቀርባል።
❤በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 አሻም የሬድዮ ዝግጅት ያቀርባል።

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter




Share share share






የማይቀርበት ታላቅ ኪነ ጥበባዊ ዝግጅት
በምስክር ጌታነው ሚዲያና ፕሮሞሽን የሚዘጋጃው ታላቅ የኪነ ጥበብ ዝግጅት ሰኞ ሚያዚያ 24/2014 ዓ.ም. በብሔራዊ ቴአትር ልክ በ11:00 ሰዓት
" አንድ ነገር
ሰለሀገር!!! "
በሚል ርዕስ ይካሄዳል
በዕለቱ
#ዲስኩር አቅራቢዎች
*ፕሮፌሰር አደም ካሚል
* ዶክተር ወዳጄነህ መሐረነ
*መስከረም አበራ
*አንዷለም አራጌ
#ግጥም
ደራሲና ገጣሚ ነብይ መኮንን
ደራሲና ገጣሚ ኤፍሬም ስዩም
ገጣሚ ትዕግስት ማሞ
# ወግ
ወግ አዋቂው በኃይሉ ገ/እግዚአብሔር
አርቲስት ሱራፌል ተካ
ረ/ፕ ተስፋዬ እሸቱ

ሻሎም ለኢትዮጵያ ከድምጻውያን ጋር
መግቢያ 100 ብር
#መግቢያ ቲኬቶች የሚገኙበት ቦታ
*ጃፋር መጽሐፍት መደብር........ለገሐር
*አይናለም መጽሐፍት መደብር...ብሔራዊ
*ዮናስ መጽሐፍት መደብር .......ራስ ሆቴል
*ጣይቱ ሆቴል........................ፒያሳ
*ጆሲ ልብስ ስፌት..........ካዛንቺስ




ምስክር ጌታነው ሚዲያና ፕሮሞሽን ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሐነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሑ መልካም የከተራ በዓል እንዲሆንላችሑ ይመኛል 💚💛❤




እንኳን ደህና መጣችሁ !!
ታላቅ ኪነ ጥበባዊ ዝግጅት
በምስክር ጌታነው ሚዲያና ፕሮሞሽን የሚዘጋጃው ታላቅ የኪነ ጥበብ ዝግጅት ጥር 2/2014 ዓ.ም. በጊዮን ሆቴል በግሮቭ ጋርዳን ዎክ ልክ በ11:00 ሰዓት
" በቁርጥ ቀን
ባለሀገሩ ለሀገሩ ! "
በሚል ርዕስ ይካሄዳል
በዕለቱ
#ዲስኩር አቅራቢዎች
*አምባሳደር ዲና ሙፍቲ
*ሙሐዘጥበባት ዳንኤል ክብረት
*ዶክተር ወዳጄነህ መሐረነ
* ኡስታዝ አቡበከር አህመድ
* ሰርፀ ፍሬ ስብሐት
#ወግ
አርቲስት አለማየሁ ታደሰ
#ግጥም
ገጣሚ በላይ በቀለ ወያ
ገጣሚ ዲያቆን መኩሪያ ጉግሣ
# አጭር ቴአትር
የቴዎድሮስ ራእይ(በሱራፌል ተካ እና ሌሎች)
# መነባንብ
ምንተስኖት ግዛው
*ሙዚቃ
የባህል ቡድን
መግቢያ 100 ብር
ታዲያ ማን ይቀራል ?ማንም
#መግቢያ ቲኬቶች የሚገኙበት ቦታ
*ጃፋር መጽሐፍት መደብር........ለገሐር
*አይናለም መጽሐፍት መደብር...ብሔራዊ
*ዮናስ መጽሐፍት መደብር .......ራስ ሆቴል
*ጣይቱ ሆቴል........................ፒያሳ
* ግሮቭ ጋርደን ዎክ .....ጊዮን ሆቴል












Forward from: ዜቡስ ትዕይንቶች
Lighting techniques
🎥#ዜቡስትዕይንቶች🎬
🎥 @zebusfilms 🎬









19 last posts shown.

461

subscribers
Channel statistics