ሙሌ SPORT


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Sport


ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል
የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና
ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu

ስልክ ቁጥር +251911857852

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Sport
Statistics
Posts filter


2024 ከገባ በኋላ ከአሌክሳንደር ኢሳክ የበለጠ የፕሪሚየር ሊግ ጎሎችን ያስቆጠሩት ኤርሊንግ ሃላንድ እና ኮል ፓልመር ብቻ ናቸው።

SHARE @MULESPORT


ኢሳክ ዛሬ በ25 ሰከንድ ነው ጎል ያስቆጠረው 🥶

SHARE @MULESPORT


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 17ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ !

                       ⏰ እረፍት

    ብሬንትፎርድ 0-1 ኖቲንግሃም ፎረስት

       ኢፕስዊች ታውን 0-3 ኒውካስትል

       ዌስትሀም 0-0 ብራይተን

SHARE @MULESPORT


ጎሉን ይመልከቱ 👉 Goal


ጎልልልልልልል ኒውካስትል ኢሳክ 45+1'

ኢፕስዊች 0 - 3 ኒውካስትል


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 17ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ !

                       ⏰ 43'

    ብሬንትፎርድ 0-1 ኖቲንግሃም ፎረስት

       ኢፕስዊች ታውን 0-2 ኒውካስትል

       ዌስትሀም 0-0 ብራይተን

SHARE @MULESPORT


ጎልልልልልልልል ኖቲንግሃም አይና

ብሬንትፎርድ 0-1 ኖቲንግሃም ፎረስት


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 17ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ !

                       ⏰ 35'

    ብሬንትፎርድ 0-0 ኖቲንግሃም ፎረስት

       ኢፕስዊች ታውን 0-2 ኒውካስትል

       ዌስትሀም 0-0 ብራይተን

SHARE @MULESPORT


ጎሎቹን ይመልከቱ 👉 Goal


ጎልልልልልልል ኒውካስትል መርፊ

ኢፕስዊች ታውን 0-2 ኒውካስትል


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 17ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ !

                       ⏰ 13'

    ብሬንትፎርድ 0-0 ኖቲንግሃም ፎረስት

       ኢፕስዊች ታውን 0-1 ኒውካስትል

       ዌስትሀም 0-0 ብራይተን

SHARE @MULESPORT


የሊጉ ቶፕ 6...

SHARE @MULESPORT


ጎልልልልልልልል ኒውካስትል ኢሳክ

ኢፕስዊች 0-1 ኒውካስትል


ሀላንድ ባለፉት 12 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች፡-

▪️12 ጨዋታዎች
▪️3 ግቦች

በውድድሩ ባደረጋቸው ያለፉት 6 ጨዋታዎች ደሞ ያስቆጠረው 1 ጎል ብቻ ነው።

SHARE @MULESPORT


ከጥቅምት ወር ጀምሮ የማንቸስተር ሲቲ አቋም፡-

▪️11 ጨዋታዎች
▪️1 አሸንፏል
▪️8 ተሸንፏል

SHARE @MULESPORT


በፔፕ ጋርዲዮላ ማረጋገጫ ጆን ስቶንስ ተጎድቷል።

ማን ሲቲ 😢

SHARE @MULESPORT


በፕሪምየር ሊጉ ታሪክ ቶፕ 6 ቡድኖች ካደረጓቸው 12 ጨዋታዎች 9 የተሸነፉበት አመተምህረት

ቼልሲ - 25/05/2023
ቶትንሀም - 26/12/1997
አርሰናል - 23/03/1977
ዩናይትድ - 16/12/1961
ሊቨርፑል - 23/01/1954

✍️ Opta

SHARE @MULESPORT


ማን ሲቲ አሁን በሁሉም ውድድሮች ካደረጋቸው ያለፉት 12 ጨዋታዎች ዘጠኙን የተሸነፈ ሲሆን ፤ ይህም ከዛ ቀደም ባደረጋቸው ባለፉት 106 ጨዋታዎች ላይ በድምሩ ከተሸነፈው (8) በታች ነው።

እንዲሁ ሲቲ ከሜዳው ውጪ በሁሉም ውድድሮች ባደረጋቸው ባለፉት 8 ጨዋታዎች ላይ ምንም ሳያሸንፍ በ7ቱ ተሸንፏል።

የፔፕ ጋርዲዮላ ቡድን ምን ነካው? 🤯

SHARE @MULESPORT


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 17ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

                 ⏰ ተጠናቀቀ

    አስቶን ቪላ 2-1 ማን ሲቲ
   ዱራን 16'⚽️ ፎደን 90+4'⚽️
  ሮጀርስ 65'⚽️

SHARE @MULESPORT

14.5k 0 11 16 116

ጎሉን ይመልከቱ 👉 Goal

20 last posts shown.