ሉቺያኖ ስፓሌቲ ከናፖሊ ጋር ተለያይተዋል !
ናፖሊን የሴሪኣ ዋንጫ ባለቤት ያደረጉት ሉቺያኖ ስፓሌቲ ክለቡን ለቆ መውጣታቸውን የናፖሊው ፕሬዝዳንት ዴ ላውረንቲስ ተናግረዋል።
"አዎ ስፓሌቲ እረፍት መውሰድ እንደሚፈልግ ነግሮኛል ፣ አይሆንም ማለት እችላለሁ? እሱ ብዙ ሰጥቶናል እና ለዛም አመሰግነዋለሁ"ሲል ዴ ላውረንቲስ ተናግሯል።
"SHARE" @MULESPORT