Mulica Bekele Official


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Blogs


Owner, student and digital creator

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Blogs
Statistics
Posts filter


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
🌧🥀 አልደርቅም🥀☔️

🛠 የክፉ ምሳር ቆርጦ ልጥለኝ ፥
እስከ ወድያኛው ካንተ ልለየኝ 😭
💔 ስመታ ተንገዳግጀ ስደርስ ወደ ታች...🙇‍♀️

@mulicabekeleofficial


-┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄-
🪴✨🌹 ኢየሱስ ይመጣል🌹✨🪴

ብዘገይም እኮ ፥
በእርግጥ ይመጣል ።
ሁሉንም ነገሬን አድስ ያደርጋል!

@mulicabekeleofficial


😔💔 በምድር ላይ እያለን በየቀኑ የተለያዩ ዓይነት #ችግሮችን እናስተናግዳለን ፤ ችግር ሰው የመሆን ውበትም ስለሆነ ማለት ነው ፤ ነገር ግን በምያጋጥመን #ችግሮች ሁሉ ወደ የምረዳን #አምላክ መሸሽ እንጅ ችግሩን ፈርቶ ከፈጠረን አምላክ መሸሽ የባሰ ችግር ያመጣብናል ። 🥴🤷‍♀️

@mulicabekeleofficial


🌺 የዛሬ ማለዳ ቃል 📖
------------------------------
“ጠላቴ ሆይ፥ ብወድቅ እነሣለሁና፥ በጨለማም ብቀመጥ እግዚአብሔር ብርሃን ይሆንልኛልና በእኔ ላይ ደስ አይበልሽ።”
— ሚክያስ 7፥8

አሜን!
✨መልካም ሰንበት✨

@mulicabekeleofficial


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
🙇 ጠፍቼ ነበር ያኔ በዝያን ጊዜ 🥺🎵

ይሄን መዝሙር ስሰማ እንባ ይተናነቀኛል ብቻ ትወዱታላቹ
✨መልካም ቅዳሜ✨

@mulicabekeleofficial


😇 እኔ ክርስትያን ነኝ ✝️

❌ - ዘፈን አይመቸኝም 🎵🎶

❌ - አልኮል መጠጥ አልጠጣም 🍺

❌ - ከትዳር በፊት ኖ ሴክስ 🔞

✅ - ዘወትር እፀልያለሁ 🙏

✅ - ቤተ ክርስቲያን እሄዳለው 💒

✅ - መፅሀፍ ቅዱስ አነባለው 📖

ሁልጊዜ በማምነው ሀይማኖት ደስተኛ ነኝ ምድር ላይ ያለኝ ህይወት ብጠፋ እንኳን በሰማይ ድጋሚ በህይወት እንደምነሳ አውቃለው ፤ አሜን!

@mulicabekeleofficial

367 0 2 15 18

አሁን ዝናብ እየዘነበ ከሆነ ግን ከሰዓት በኋላ ፀሀይ ትወጣለች ልክ እንደዛው ሁሉም ሁኔታዎች በአንድ ቦታ ላይ አይቆዩም ወደ ላይ ልወጡ ወይም ወደ ታች ልወርዱ ይችላሉ ስልዚህ በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ ስናልፍ በዛሬው ሁኔታ ተታለን ተስፋ መቁረጥ የለብንም ህይወት ምስጥር ናት ምን ይዛ እንደምትመጣ እርግጠኛ መሆን አይቻልም ።

@mulicabekeleofficial


🌺 የዛሬ ማለዳ ቃል 📖
-----------------------------
“ከንቱ ነገርን እንዳያዩ ዓይኖቼን መልስ፤ በመንገድህ ሕያው አድርገኝ።”
— መዝሙር 119፥37

አሜን!🙏
✨መልካም ሰንበት✨

@mulicabekeleofficial


ዋው ይነበብ 🤧😭
-------------------------
ከሰው ጋር ላለን ግንኙነት ምንም ዋስትና የለንም ፣ ይልቁንም ከሶሻል ሚድያ ጋር ያለን ህይዎት ምናልባት አንድ ቀን ይቋጭ ይሆናል ፣ ዛሬ ላይ Hi, Hey የምሉን ሰዎች የሆነ ጊዜ ሁሉም ፀጥ ሁሉም ረጭ ይሉ ይሆናል ።

ታድያ ያን ጊዜ Data ማብራት ሳይጠበቅብን ወደ WiFi ጋር ሳንሄድ ፣ የ Network መጨናነቅ ሳይገድበን ፣ ያለምንም Card በነፃነት የምናገኘው ነገር ብኖር እግዚአብሔርን ብቻ ነው ።

እርሱ Online አልገባም ብሎ ትቶህ አይሄድም ፣ የኔን Message አይቶ አልመለሰም ብሎ አይኮርፍህም ፣ ለሎችን እያወራ እኔን ዘጋኝ ብሎ Delete አያረግህም ፣ ጥፋተኛ ነህ ብሎ Block አያረግህም ።

┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄
🪴✨🌹አሁኑኑ ሼር አድርጉ 🌹✨🪴

@mulicabekeleofficial


በህይወታችን ለውጥን ከምናመጣባቸው መንገዶች
መሀከል ጥቂቱን ልጠቁማቹ ።


🛌 ማታ በጊዜ መተኛት እና ጥዋት በጊዜ መነሳት
ይህ የምጠቅመን ማታ ላይ ጥሩ የሆኑ ህልሞችን እንድናይ እና ማለዳ ላይ በጊዜ ነቅተን አድሱን ቀናችንን ውብ እንድናደርገው ይረዳናል ። 🏜️

✝️ መፀለይ እና ቤተክርስቲያን መሄድ
ይሄኛው መንገድ ደግሞ በራሳችን ሳይሆይ በአምላካችን በይበል እንድንታመን እና እሱን ብቻ እንድናምን ጠንካራ የምያደርገን ነገር ነው ።🧎‍♀️

📚 መፅሀፍትን ማንበብ እና ስፖርት መስራት
ብዙውን ነገሮች በይበልጥ እንድናውቅ ጠናማ የሆነን ህይዎት ያለ ስጋት በጥበብ መምራት እንድንችል ይረዳናል ። 🏋️‍♂️

@mulicabekeleofficial


መዝሙር 51
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁰ አቤቱ፥ ንጹሕ ልብን ፍጠርልኝ፥ የቀናውንም መንፈስ በውስጤ አድስ።
¹¹ ከፊትህ አትጣለኝ፥ ቅዱስ መንፈስህንም ከእኔ ላይ አትውሰድብኝ።
¹² የማዳንህን ደስታ ስጠኝ፥ በእሽታ መንፈስም ደግፈኝ።

@mulicabekeleofficial


#ሙሊካ የስሜ ትርጉም!

በእርግጠኝነት ብዙ ሰዎች በእኔ ስም ምክንያት ብዙ ጥያቄ ያነሳሉ ፤ ግራ ይጋባሉ እናም አንዳንዶች ጭራሽ ያሾፋሉ ። እኔ ግን ስሜን በጣም ነው የምወደው ፤ እስካሁን ድረስም ስጠራበት የኖርኩት ስም ነው ። እናንተስ #ሙሊካ ምባለው ስም ተመችቷቿል? 🤔😀

@mulicabekeleofficial


🕯️ ዜና ዕረፍት 🕯️

በጣም የምወዳት የአባቴ እናት ሴቷ አያቴ ባጋጠማት ህመም በህክምና እየተረዳች ቆይታ ግንቦት, 9 ዕለተ - ቅዳሜ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች ። 😢💔

ስለዚህ ለትንሽ ጊዜ ያህል ሀዜን ላይ ነኝ በመሆኑም አዳድስ ነገሮችን ላልለቅ እችላለው ፣ በቅርቡ ድጋሚ እንገናኛለን ፣ እስከዛው ቸር ሰንብቱ ።

@mulicabekeleofficial

843 0 4 21 18

⚠️ማስጠንቀቅያ‼️

ስሙኝ ውዶቼ ፣ ሰሞኑን ቴለግራም ላይ እኔ ሳላውቅ በእኔ ስም እና ፎቶ የተከፈቱ የፈክ አካውንቶች ፣ የፈክ ግሩፖች እና የፈክ ቻናሎች አሉ ፣ ይሄ ብቻ አይደለም ወደፊትም ገና ብዙ ልኖሩ ይችላሉ ፣ ስለዚህ በሌላ ሰዎች በተከፈቱት በፈክ አካውንት ፣ በፈክ ቻናል እና በፈክ ግሩፕ ውስጥ ለምለቀቁት ነገሮች እኔ ሃላፍነቱን አልወስድም ።

የኔ ብቸኛው የስራ ቻናል ይሄ ብቻ ነው!

@mulicabekeleofficial


ሰላም ውድ የኔ ቻናል ቤተሰቦች በሙሉ
Mulica እባላለው ዛሬ ቻናሌ ስራውን በይፋ ጀምሯል እንግዲህ ከዚህ በኋላ ከእኔ ጋር አብሬን ብዙ ነገር ልናሳልፍ እንችላለን ።
--------------------------
በዚህ ቻናል ላይ የምለቃቸውን አዳድስ ነገሮች አንብባቹ ስትጨርሱ የተሰማቹን ስሜት በ #React እና በ #Comment እንዲሁም በጣም የተመቻቹን ደግሞ ለወዳጅ ጓደኛቻቹ #Share እንድታደርጉ በአክብሮት እጠይቃለው ።

© Copy right 2016 E c ®

15 last posts shown.