Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Religion


ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦
1) ከቁርኣን፣
2) ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ]
3) ከታማኝ ዑለማዎችና
4) ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል።
√ አዳዲስና ወቅታዊ ኢስላማዊ የሆኑ ጉዳዮችም ይዳሰሳሉ።
√ አላማዬ በዲኔ ላይ ያለውን የመረጃ ክፍተት መሙላት ነው።
ማንኛውም አስተያዬት ሲኖራችሁ @Murad_Tadesse ላይ አስፍሩት።
ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ።
ጀዛኩሙል`ሏህ ኸይራ!

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Religion
Statistics
Posts filter


Forward from: Mizan Tv - ሚዛን ቲቪ 🇪🇹
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️

[Part: ②①⑥②]👌


#ቁርኣን


ለመሆኑ ትራምፕ ማለት'ኮ ካናዳን የአሜሪካ አንድ ግዛት አድርጌ እጠቀልላለሁ ያለ ቀውስ ነው። ቀውስ ምን አለ አይባልም!

4.2k 0 2 23 153

ያኔ የመተንፈሻ ማሽን፣ አልጋ… ያስፈልጋታል ያልከሠችሁን ተማሪ ሐናንን አስታወሳችኋት?
እንዳውም እስካሁን የታከመችበት ሆኖ ያልተከፈለ 700,000 በላይ የሆስፒታሉ እዳ አለባት አላልኳችሁም ነበር?
ሆስፒታሉ እዳዋን ከቻለላት፤ ነገ ሂዳችሁ ባትታመሙም ቸክ መደረግ አለባችሁ ስላችሁ አልነበር?

እና መጥተው፤ አብሽር! 700 ሺው ተሸፍኗል ብለው በተኛችበት እንዳበሰሯት ብነግራችሁ ምን ትላላችሁ?

የአላህ ውሳኔ ሆኖ ከዛም ወዲህ 2 ጊዜ ሰርጀሪ ተሠርታ ገና ትናንት ወደ ቤት መጣች አሉ። አላህ ጨርሶ ያሽላት። የሆስፒታሉን ባለቤትም አላህ በጀነት ያበሽረው።

ግን ማን ነበር ሆስፒታሉ? አስታወሳችሁት?

6.8k 0 2 41 201

ይሄውና ሰርፕራይዙ‼
===============
(300,000 ብር)
||

✍ በገንዘብ እጥረት ምክንያት እዚህ ጥቁር አንበሳ ሪፈር ከተባለች በኋላ ያልመጣችው "ስንት ነው የሚያስፈልጋት?" አለኝ። ጠየቅኩኝና ለጊዜው በትንሹ 500,000 ስላሉኝ ነገርኩት። በቃ፤ ከሁለቱ መካከል የአንዷን (500,000) እኛ እንሸፍናለን አለኝና ይሄው ለጊዜው ብሎ 300,000 ብር ሰደቀ።


እህ! ምን ትላላችሁ?

ባለፈ ገጠር ላይ ላሉ ሁለት መስጂዶች በርና መስኮት እንዲሁም ቆርቆራ መግዢያ ብያችሁ፤ ስንት እንደሚፈጅ ጠይቆኝ 100,500 ብር አስገብቶ ነበር።

በሉ! እርሱንም፣ ሁሉንም ሰዳቂዎች አላህ ይቀበላችሁ በሉልኝ። አላህ በዱንያም በአኺራም ይደሰትባቸው፤ ከነ ቤተሰባቸውና ወዳጅ ዘመዳቸው ክፉ አይንካቸው።


እናንተ ደግሞ ተባበሩና የቀረችዋን ሙሏት።

በነገራችን ይህ ሰደቃ በግለሰብ ደረጃ የተሰደቀና ሪከርድ የሰበረ ነው። አላህ የኸይር ነገር ሪከርድ ሰባሪ ያድርገው፤ የበለጠ የበለጠ ይስጠው።


እኔ እንደዚህ የተሰደሰትኩባቸው፤ ህፃናቶቹና እነዛ ሚስኪን እናቶቻቸው እንደት ይደሰቱ ይሆን!


√ የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር: 1000672888666

√ አቢሲኒያ ባንክ: 216629407

√ የአካውንት ስም፦ ሰርኬ ዓሊ ለጋስ እና ሉባባ ሰይድ ሙሄ



የምትሰድቁበትን ደረሰኝ በውስጥ @Murad_Tadesse ላኩልኝ።

14.3k 0 7 118 483

ቶሎ ቶሎ የየአቅማችሁን ሰድቁና ሌላ ሰርፕራይዝ ሶደቃ ላሳያችሁ።


√ የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር: 1000672888666

√ አቢሲኒያ ባንክ: 216629407

√ የአካውንት ስም፦ ሰርኬ ዓሊ ለጋስ እና ሉባባ ሰይድ ሙሄ



የምትሰድቁበትን ደረሰኝ በውስጥ @Murad_Tadesse ላኩልኝ።


በነዚህ ታዳጊዎች ዙሪያ ማሻ አላህ ጥሩ እየሰደቃችሁ ነው። አላህ ለሁላችሁም አጅራችሁን እጥፍ ድርብ ያድርገው።

በልጅ አይፈትናችሁ።

ያ መቶ ሺህ ብር በመሰደቅ የምታውቁት ወንድምም 100 ሺህ ብር ሰድቋል። አላህ ይጨምርለት። ለሁሉም ሰዳቂዎች ከልብ ዱዓእ አድርጉላቸው።

እና ደግሞ ኢንሻ አላህ ሌላ ሰርፕራይዝ የሚያደርጉን ይኖራሉ!


እስከዛ እየሰደቃችሁ ጠብቁ።



√ የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር: 1000672888666

√ አቢሲኒያ ባንክ: 216629407

√ የአካውንት ስም፦ ሰርኬ ዓሊ ለጋስ እና ሉባባ ሰይድ ሙሄ



የምትሰድቁበትን ደረሰኝ በውስጥ @Murad_Tadesse ላኩልኝ።

ቡሪክቱም!


||
t.me/MuradTadesse


እነዚህን ሁለት ህፃናት እናሳክማቸው‼
==========================
✍ ከታች በፎቶው ላይ ከእናቶቻቸው ጋር የምትመለከቷቸው ሁለት ታዳጊዎች፤ ህፃን ፋጡማ አሕመድ እና ህፃን ሰዓዳ ካሳዉ ይባላሉ። ፋጡማ የ13 አመት ታዳጊ ስትሆን ሰዓዳህ የ14 አመት ታዳጊ ናት። ሁለቱም አላህ በወሰነባቸው በልብ ቧንቧ ክፍተትና የሳንባ ጥበት በሽታ እየተሠቃዩ ይገኛሉ። በአስቸኳይ አድስ አበባ ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሂደዉ ሰርጀሪ ካልተሠሩ አስጊ ደረጃ ላይ መድረሱን ክትትል ሲያደርግላቸዉ በነበረ ዶክተር ተነግሯቸዋል። አንዷ እህታችን ከክፍለ ሃገር እዚህ ጥቁር አንበሳ መጥታ በሕክምና ላይ ስትሆን ሕክምናውን ማስሄጃ ገንዘብ ተቸግራለች።

አንዷ በገንዘቡ ብዛት ተስፋ ቆርጣ ካለችበት አካባቢም አልተንቀሳቀሰችም። ለሕክምና አገልግሎት ብቻ ለእያንዳንዳቸው ከ600 ሺህ ብር በላይ ያስፈልጋቸዋል።

የቤተሰቦቻቸዉን ሁኔታ በተመለከተ፦ ህፃን ሰዓዳ  ለእናቷ ያለቻት ልጅ እርሷ ብቻ ናት። በዛ ላይ እናቷ የመስማት ችግር አለባቸው፤ አባቷ ወደ አኺራህ ሄዷል፤ የቲም ነች። በተጨማሪም መጠለያ ጣቢያ ላይ በመንግስት እርዳታና በቅን አሳቢዎች ድጋፍ ነዉ የምትኖረው። እንኳን ይህን ያክል ብር አግኝታ ልታሳክም፤ ለዕለት ኑሮዋም ከአላህ እዝነት ቀጥኮ በሌሎች ድጋፍ ነው።

የህፃን ፋጡማ ቤተሰቦችም ከ2 አመት በፊት ከወለጋ በተፈጠረዉ የሰላም ችግር ከቤታቸውና ሀብት ንብረታቸዉ ተፈናቅለዉ በመምጣት አውራ ጎዳና መጠለያ ጣቢያ ላይ ሆነው በእርዳታ እየኖሩ ያሉና የከፋ ችግር ውስጥ ሆነው የልጅቱ በሽታ እየባሰ መምጣቱ ደግሞ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ሁኖባቸዋል። እናትየዋ ጧት ማታ ለቅሶ ላይና ናቸው።

እናማ ውዶች፤ ከታች በተቀመጡት ጥምር አካውንቶች እንደተለመደው በመሰደቅ የእናቶቻችንና የእህቶቻችንን እምባ እናብስ!


√ የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር: 1000672888666

√ አቢሲኒያ ባንክ: 216629407

√ የአካውንት ስም፦ ሰርኬ ዓሊ ለጋስ እና ሉባባ ሰይድ ሙሄ


መልዕክቱን ሼር በማድረግ፣ አላህ ከሰጣችሁ ላይ በመሰደቅና በመልካም ዱዓችሁ አግዟቸው።

የምትሰድቁበትን ደረሰኝ በውስጥ @Murad_Tadesse ላኩልኝ።

ቡሪክቱም!


||
t.me/MuradTadesse

17.1k 0 23 44 288

አላህን የያዘ ድሃ ሰው፤ አላህን ካልያዘ ቢሊየነር የበለጠ ባለሃብት ነው።

A poor person who have 🐚🐚🐚🐚🐚🐚 is richer than a billionaire who doesn't have 🐚🐚🐚🐚🐚🐚.

16.2k 0 16 10 294

Video is unavailable for watching
Show in Telegram
እነዚህን ሁለት ሰዎች ይህን ሲናገሩ አላህ እጀ ላይ AN602 Tsar አሲዞ ቢያገናኘኝ!

17.1k 0 16 70 154

ሳዑዲ ዓረቢያ ፈለስጢናዊያንን የማፈናቀል ያለችውን የትራምፕን ሸይጧናዊ እቅድ በጥብቅ ተቃውማለች።


The Kingdom of Saudi Arabia strongly rejects any evil plan displace the Palestinian people from their homeland and would accept nothing less than the establishment of the Palestinian state on the 1967 borders with East Jerusalem as its capital

The Kingdom emphasises that this unwavering position is non negotiable and not subject to compromise


አሁን ይሄንን እንስሳ ምን ትሉታላችሁ?
በየትኛው ህግና ሞራል ነው አሜሪካ ጋዛን በቋሚነት የምትቆጣጠረውና ግዛቷ የምታደርገው?
ለስሙ የዲሞክራሲና ነፃነት ተምሳሌት ይሏታል። ግን የዓለማችን ቁጥር ① አምባገነን፣ አሸባሪ፣ ዲክታተር ከርሷ ውጭ ማን አለ?
አሁን ይህ በምን ቃል የሚገለፅ እብሪት ነው?

የሰፈር የአዕምሮ ማገገሚያና የአረጋዊያን መጦሪያ መግባት የነበረበት አርጆቴ ፕሬዝዳንት ተደርጎ፤ ዓለም በ4ቱም አቅጣጫ ትሰቃይ እንደ!

ከዚህ በላይ ፈሳዱ ሳይበተን አላህ በራሱ የሚጠመድበት ጉዳይ ይስጠው።


Forward from: Mizan Tv - ሚዛን ቲቪ 🇪🇹
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️

[Part: ②①⑥①]👌


#ቁርኣን


Forward from: Mizan Tv - ሚዛን ቲቪ 🇪🇹
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️

[Part: ②①⑥∅]👌


#ቁርኣን


🌹በጉጉት የሚጠበቀው ወርሐዊ የሴቶች በሴቶች የሙሐደራ ፕሮግራም!

🌸ሴት ክብሯን የምትጠብቅባቸው መንገዶች
🏠የሴቶች የቤት አያያዝ ስልጠና

🔖ሌሎችም አስተማሪ ፕሮግራሞች ተሰናድተው እርስዎን ይጠብቃሉ!

🗓የፊታችን ሐሙስ ጥር 29/2017
🕒 ከ ረፋዱ 3፡30 እስከ ዙህር ድረስ
📍ግራር ኮንዶሚኒየም ከፍ ብሎ  አት-ተቅዋ መድኃኒት ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የሴቶች መርከዝ
@HanifMultimedia

18.3k 0 66 31 135

ባይሆን በተቀመጡት አካውንቶች ብትሰድቁ ቢያንሲ ወጪ ለመሸፈን እንኳ ይሆናል። የግድ መግቢያ ትኬት በክፍያ ነው እስክትባሉ አትጠብቁ። እንዳውም መግቢያ በነፃ ያደረጉ ሰዎችን ለማበረታታትና መሰል ነገር እንዲስፋፋ ሰድቁ ባይሉም መሰደቅ ነው።


የካቲት 16 ለሚካሄደው የነሲሓ ኮንፈረንስ እየተዘጋጃችሁ ነው?

የመግቢያ ትኬት በዚህ ሊንክ ገብታችሁ በነፃ መውሰድ ትችላላችሁ። ባለፈ አመት ተመዝግባችሁ ከሆነ፤ አዲስ መመዝገብ ሳይጠበቅባችሁ የተመዘገባችሁበትን ስልክ ቁጥር በማስገባት ብቻ ትኬቱን ማግኘት ትችላላችሁ። ባለፈ አመት ካልተመዘገባችሁ ግን እንደ አዲስ ተመዝገቡና ውሰዱ።

ሊንኩ፦
https://conference.nesiha.tv

ላጤዎች! አሁንም በባዶ ልትገቡ¿ እስኪ ባለችው ቀን ተፍ ተፍ በሉ!

19k 0 217 193 176

ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም በላፍቶ ቢላል መስጂድ❗️

⚡️ሊያመልጦ የማይገባ ወሳኝ ፕሮግራም

🎙 በተወዳጁ ኡስታዝ አብዱል ካፊ

🗓 ሐሙስ ጥር 29  ከመግሪብ-ዒሻ

⚠️ሴቶችንም ወንዶችንም ይመለከታል❗️❗️❗️

🔖ኑ! ተባብረን የተሻለ ማንነት በመፍጠር የሁለት ሀገር ስኬትን እንጎናፀፍ!

ሼር በማድረግ ላልደረሰው ያድርሱ!


በዚህ ፖስት ስር ከተሰጡ ኮመንቶች መካከል!


ታገስ! አንዳንድ ጊዜ አላህ ለረጅም ጊዜ የሚያስጠብቅህና በፈተናዎች ማዕበል ለበርካታ አመታት የሚያናውጥህ ጠልቶህና ረስቶህ ሳይሆን፤ ያንን ሁሉ ፈተና በቅፅበት በሚያስረሳ ግዙፍ ደስታ ሰርፕራይዝ ሊያደርግህ ይሆናል።


Be patient, sometimes Allaah make us wait longer because the blessing is bigger..

19.6k 0 159 117 614

የአላህ እቅዶች ካንተ ፍርሃት የበለጡ ናቸው።
ላንተ ነገሮችህን የሚያሳካልህን ቀነ ቀጠሮ ጠብቀህ፤ በርሱ ብቻ ተማመንና ጉዞህን ቀጥል።

Allaah's plans are better than your fears, trust his timing and walk by faith.

20 last posts shown.

94 111

subscribers
Channel statistics
Popular in the channel