ናዝራዊ Tube


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Religion


ናዝራዊ: ማለት የተቀደሰ ወይም ለእግዚአብሔር የተለየ ማለት ነው።
@biblicalmarriage
On Utube sub☞ https://bit.ly/2ZCsqFN
Inbox👉 @Nyouth_bot
--
" እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦
በመንገድ ላይ ቁሙ ተመልከቱም፥ የቀደመችውንም መንገድ ጠይቁ፤ መልካሚቱ መንገድ ወዴት እንደ ሆነች እወቁ፥ በእርስዋም ላይ ሂዱ፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ።
-- ኤር 6:16

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Religion
Statistics
Posts filter


🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶
ይህን ምሽት ብርክ ብላቹ እንድታሳልፉ በማሰብ
ድንቅ መዝሙሮችን ልንጋብዛቹ ነው

⚫️ታዲያ የድሮ መዝሙሮችን📀
ወይስ
⚪️አዳዲስ መዝሙሮችን💿
እንጋብዛቹ🎁
📛ምረጡ
ቀጥሎም የሚመጣላቹን ቻናል በመቀላቀል በዝማሬዎቹ ተባረኩ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇


በክርስቶስ መኖር በክርስቶስ በማመን ይጀምራል፤ ለራስ በመሞት የሕይወት መንገድ ይቀጥላል። በምድራዊው ዓለም የመኖር ታቀራኒ አለመኖር እንደሆነ ሁሉ፤ በክርስቶስ መኖርም ለራስ አለመኖር ነው።
በክርስቶስ መኖር ከሚል መጽሐፍ የተወሰደ
ቀድማችሁ order ማድረግ የምትፈልጉ በዚህ አውሩኝ https://t.me/Wama5a

ሆሳዕና ለምትገኙ በአካል ማምጣት እንችላለን
https://t.me/Wama5a


ውድ ወገኖቼ በእግዚአብሔር ርዳታ ይህን መጽሐፍ አዘጋጅቻለሁ።
ወደ 600 ገጽ ያለው ሲሆን በአሜሪካም በኢትዮጵያም እንደሚታተም ተስፋ እናደርጋለን!
የመጨረሻ የአርትዖት ሥራ ሰሞኑን ይጀመራል!
ይህ ሥራ ለብዙዎች መመለስ! ለብዙዎች መንቃት ምክኒያት እንዲሆን እባካችሁ ጸለዩ! እግዚአብሔር በቅዱሳን ጸሎት ትልቅ ነገር ያደርጋልና!
በተለይ በሥርጭት ጉዳይ የሁሉም ጸሎት የሁሉም ጥረት ወሳኝ ነው!
ይህ ኑ* ፋ* ቄ በሰፋት ከተዛመተባቸው የዓለማችን አገሮች መኻል የእኛዋ ኢትየ‍ኦጵያ በቁጥር ፩ ወይም ፪ ላይ ነች! ይህ ደግሞ ብዙ እንደ ተጠቃን ብዙ መሥራትመ‍እ እንደሚጠበቅብን አመልካች ነው!

✍Dr. Tesfaye robele

@nazrawi_tube


እግዚአብሔር የማትችለውን እንዲያደርግ አንተ የምትችለውን አድርግ።

@nazrawi_tube


Forward from: መፅሃፍ ቅዱሳዊ ጋብቻ
Video is unavailable for watching
Show in Telegram






ክፍል #2 |የሕይወት ዘመን ምህረትና ቸርነት | የመጽሐፉ የመጨረሻ ክፍል| #bereket #beyene
https://youtube.com/watch?v=NYNUP7Jy5jg&si=Lgu-bz_ICQ_S0SMW


በኔ ይሁንባችሁ ይኼን ቪዲዮ ብታዩ ትልቅ ትምህርት ታገኛላችሁ






ትባረኩበታላችሁ ገብታችሁ አድምጡ


ገበታና ቅባት | ምዕራፍ 5 | በእግዚአብሔር ቤት የመኖር ምሥጢር መጽሐፍ #bereket #beyene #amharic...
https://youtube.com/watch?v=OxIc8TAFNG0&si=faCdkQLKQHgbX8T9


የዛሬው እንድትባረኩበት የመረጥኩት የዩቱብ ቪዲዮ 🖥
👇
https://youtube.com/watch?v=7YkoGuIqjHM&si=bpVVAIA1iQQD_RFD


ዩቱብ ቻናላችንን ሰብስክራብ ለሚያደረጉና ለሚያስደርጉ በቅርቡ giveaway አስበናል... እስቲ የምትሳተፉ?
Poll
  •   እኔ እሳተፋለሁ።
  •   አይ ይቅር።
91 votes






በቅርቡ ወደ ጌታ የኼደው የሰሎሞን ጥላሁን ረዥም ጊዜ ወዳጅ የኾነው ምኒሊክ አስፋው ሰሎሞንን እንዲህ ዘክሮታል፦ 👇
https://hintset.org/articles/sew-yemikebrebetn-aymertm/




የክርስቶስ መስቀል የእግዚአብሔርን ወስን የለሽ ፍቅር የሚያሳይ ዘመን የማይሽረው የቤተ ክርስቲያን ዐርማ ነው። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ሞት በአንድ ጊዜ ካህናን የመስዋዕት በግ በመሆን ከኀጢአት ርግማን ዋጀን። በጨለማ የሰይጣን አገዛዝ ሥር የኾነችው ዓለም ለምታሰማው የተስፋ ጩኸት መልሱ ይኸው የመስቀሉ ፍቅር ብቻ ነው።

በየትኛውም መልኩና መለኪያ “ጥሩና የተሻለ የሚባለው ማኅበራዊ ለውጥ፣ ሰውን ምሉእ አያደርግም። ሕግ “ነጩና ጥቁርኑ” (በአገራችን ዐውድ ደግሞ ‘ብሔሮችን) በአንድ ጠረጴዛ ዙሪያ ያስቀምጥ ይሆናል፤ ኾኖም አንዱን በሌላው ልብ ውስጥ አያስቀምጥም! እግዚአብሔር አንድያ ልጁን ክርስቶስን በብቸኛና የመጨረሻ መፍትሔነት ለዓለም የሰጠው፣ የክፋት ኹሉ ቋት የኾነውን የሰው ልጅ ልብ እንዲያው በጸጋው አዲስ ለማድረግ ነው። የሰውን ልብ መቀየር የሚችለው ወንጌል ብቻ ነው። ስብከታችንም ይኸው መጥምቁ ዮሐንስ ያመለከተው "የእግዚአብሔር በግ ክርስቶስ" ብቻ ይኹንልን።

አሜን!

The cross is the focal point of Christ’s mission—it is the irreducible mark of the Christian faith. The world is crying out for hope and lasting peace, yet the root cause of everything that has gone wrong in the world is sin. As Scripture says, “For all have sinned and fall short of the glory of God.”

No amount of "humanization" or even the most perfected "democracy" can transform the evil and deceitful human heart. These systems, no matter how well-intentioned, are always short of the “ideal.” ONLY the selfless love of Christ, demonstrated on the cross, can change the human heart.

Though the world may ignore, push aside, or even disparage the reality of sin and the transforming message of the cross, God’s final and ultimate solution to the human heart remains His Son’s death on the cross. This is the heart of the gospel. Just like John the Baptist did, the church is called to point to Jesus—the Lamb of God—to a world enslaved by sin and under the power of Satan. We are called to boldly and unashamedly proclaim that humanity's only hope is found in the crucified and risen Christ.

May we declare none other than the crucified and risen Christ.

Amen!
Dr. Girma Bekele
@nazrawi_tube

20 last posts shown.