Nib InternationalBank


Channel's geo and language: Ethiopia, English
Category: Economics


Committed to Service Excellence!
Website - https://www.nibbanksc.com/
Webmail - nibcontact@nibbanksc.com
Gmail - nibbanksc@gmail.com

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, English
Category
Economics
Statistics
Posts filter






ንብ ኢንተርናሽል ባንክ “የሠራተኞች ቀንን” በመቄዶኒያ እና ባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ማኅበራት አከበረ፡፡

ባንኩ 25ኛ አመት የምሥረታ በአሉን በተለያዩ መርሐ-ግብሮች እያከበረ ለወራት የቆየ ሲሆን የአባበሩ አካል የሆነውን “የሠራተኞች ቀን” በበጎ አድራጎት ማኅበራቱ በተለያዩ ሁነቶች አክብሯል፡፡

የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ አቶ ሄኖክ ከበደ በመቄዶኒያ የአረጋውያንና አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ባደረጉት ንግግር፤ በባንኩ የ25 አመታት ስኬታማ ጉዞ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያበረከቱ ሠራተኞችን በማመስገን “እንኳን አደረሳችሁ፤ እንኳን ደስ አላችሁ” ብለዋል፡፡ ባንኩ ሲመሰረት ጀምሮ እስካሁን እያገለገሉ የሚገኙ ሠራተኞችን በልዩነት ያመሰገኑት ዋና ሥራ አሥፈጻሚው ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ በገነባው የትጉህ ሠራተኛና ሥራ ባህል ስኬቱን ማስቀጠል መቻሉን ገልጸዋል፡፡

የኢትዮጵያውያን ባለውለታ የሆነው መቄዶኒያ የበጎ አድራጎት ማዕከል ለዘመናት በእቅፉ ያስጠለላቸው ወገኖች የሁሉም ዜጋ የማያቋርጥ ድጋፍ የሚሹ መሆናቸውን የጠቀሱት አቶ ሄኖክ፤ “የዛሬውን ልዩ የሠራተኞች ቀን በዚህ ውድ ተቋም ከአረጋውያን ጋር ስናከብር ወሰን በሌለው ፍቅርና ክብር ጭምር መሆኑንም ከልብ ልገልጽ እወዳለሁ” ብለዋል፡፡ በዚህም ባንኩ በቻለው አቅም ለማዕከሉ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል በመጠቆም የማዕከሉ መሥራችና ሥራ አሥኪያጅ የክብር ዶክተር ቢንያም በለጠን በእጅጉ አመስግነዋል፡፡

የመቄዶኒያ የአረጋውያንና አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል መሥራችና ዋና ሥራ አሥኪያጅ የክብር ዶክተር ቢንያም በለጠ በበኩላቸው የንብ ኢንተርናሽናል ባንክን በመላው የማዕከሉ ተጧሪዎች ስም ምስጋና አቅርበዋል፡፡

“አብዛኞቹ ተቋማት እንዲህ አይነት ፕሮግራሞቻቸውን የት እንደሚያሳልፉ የሚታወቅ ነው” ያሉት ዋና ሥራ አሥኪያጁ “ንብ ባንክ በ25ኛ አመት የምሥረታ በዓሉ የሠራተኞች ቀንን በዚህ ማዕከል ከአረጋውያንና አቅመ ደካሞች ጋር ለማሳለፍ በመወሰኑ እጅግ ኮርተናል፡፡ ፈጣሪ የሚወደውንም ተግባር ፈጽማችኋል” ብለዋል፡፡

በሌላ በኩል ባንኩ የሠራተኞች ቀን በዓሉን ባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ማኅበር በተመሳሳይ መርሐ-ግብር አክብሯል፡፡

የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የኢንተርናሽናል ባንኪንግ ምክትል ቺፍ ኦፊሰር ወ/ሮ ሐረገወይን አምሳለ ባደረጉት ንግግር ለሰራተኞች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን “የሰራተኞች ቀን ከተለመደው ለየት ባለ መንገድ በባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ማኅበር በማክበራችን ልዩ ደስታ ፈጥሮልናል” ብለዋል፡፡ ባንኩ ከዚህ ቀደም በርካታ የበጎ አድራጎት ድርጅቶችን ሲደግፍ መቆየቱን ጠቅሰው ወደፊትም እንደ ባቡል ኸይር የመሳሰሉ ድርጅቶችን በመደገፍ ማኅበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት እንደሚሠራ ገልጸዋል፡፡

የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የሸሪዓ አማካሪ ሰብሳቢ ሸይኽ አብራር ሺፋ በበኩላቸው የሰው ደሰታ ለሰዎች መትረፍ ነው፣ የሃይማኖትም የሰውነትም መለኪያ ሰውን ማገዝ ነውና በሰብዓዊነት ላይ መበረታት እንዳለበት አጽዕኖት ሰጥተዋል።

የባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ማኅበር መስራችና ተወካይ ወ/ሮ ፈትያ መሐሙድ ባደረጉት ንግግር ባንኩ የሠራተኞች ቀንን እንዲህ ባለው መልኩ ማክበሩ እንዳስደሰታቸው ገልጸዋል፡፡

በመርሐ-ግብሩ የባንኩ የዲሬክተሮች ቦርድ ሊቀ-መንበር አቶ ሺሰማ ሸዋነካን ጨምሮ የቦርድና የማኔጅመንት አባላት ሁለቱንም ማዕከላት ተዘዋውረው ጎብኝተዋል፡፡ አረጋውያንን የመመገብ ሥራም አከናውዋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ
ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ግልጽ ጨረታ

***
25 ዓመታትን በታታሪነትና በአገልጋይነት!


የባንካችን 25ኛ ዓመት ክብረ በዓል ልዩ እትም

መጽሔቱን ከባንካችን ይፋዊ ድረ ገጽ ላይ ለማውረድ እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 👇

25th Anniversary Special Magazine


ጥረትዎ ከውጤት ጋር የሚሰምርበት፤ መልካም የሥራ ሳምንት ይሁንልዎ!

***
25 ዓመታት በታታሪነትና በአገልጋይነት!


#Nib #nibbank #nibinternationalbank #Monday #NewWeek #25th #25thAnniversary #Anniversary


የዛሬ የታኅሣሥ 21 ቀን 2017 ዓ.ም የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
25 ዓመታት በታታሪነትና በአገልጋይነት!


#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia


ቡሩክ ሰንበት ይሁንልዎ!

***
25 ዓመታት በታታሪነትና በአገልጋይነት!


2% ጉርሻ + ተጨማሪ ስጦታ

ከታኅሣሥ 14 እስከ ጥር 13 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ የተላከልዎን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ  እንዲሁም ሲመነዝሩ በክብር ተስተናግደው ከዕለታዊ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ተመን በተጨማሪ የ2% ጉርሻና ተጨማሪ ስጦታ ወዲያውኑ ይቀበላሉ፡፡

***
25 ዓመታት በታታሪነትና በአገልጋይነት!


#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia


የዛሬ የታኅሣሥ 19 ቀን 2017 ዓ.ም የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
25 ዓመታት በታታሪነትና በአገልጋይነት!


#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia


ለነፍሰ-ጡር እናቶች ይፋ የተደረገው አዲሱ የባንካችን የቁጠባ ሒሳብ ምን ተብሎ ይጠራል? በሚል ላቀረብነው ጥያቄ

ትክክለኛው መልስ፡- አራሼ

የጥያቄው ትክክለኛ መላሾች:-

1ኛ Mesi
2ኛ በእግዚአብሔር ፊት ሀያል አዳኝ
3ኛ Zero tő Hěŕő

በሚል የቴሌግራም አካውንት የሚጠቀሙ ተሳታፊዎች መሆናቸውን በአክብሮት እየገለፅን አሸናፊዎች የንብ ኢ-ብር አካውንት የምትጠቀሙበትን ስልክ በአስተያየት መስጫው እንድታስቀምጡልን ይሁን፡፡

ሁላችሁም ስለተሳተፋችሁ እናመሰግናለን፡፡ በሌላ አሳታፊ ጥያቄ ይጠብቁን፡፡

***
25 ዓመታት በታታሪነትና በአገልጋይነት!
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን Like፣ Follow እና Share ስለሚያደርጉ እናመሰግናለን!


2% ጉርሻ + ተጨማሪ ስጦታ

ከታኅሣሥ 14 እስከ ጥር 13 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ የተላከልዎን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ  እንዲሁም ሲመነዝሩ በክብር ተስተናግደው ከዕለታዊ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ተመን በተጨማሪ የ2% ጉርሻና ተጨማሪ ስጦታ ወዲያውኑ ይቀበላሉ፡፡

***
25 ዓመታት በታታሪነትና በአገልጋይነት!


#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia


ጁምዓ ሙባረክ!

በያሉበት አማናዊ ቀን እንዲሆንልዎ ተመኘን!

ለተሟላ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ፍላጎትዎ
ንብ ሀላል ይሁን ምርጫዎ!

የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን Like, Follow እና Share ስለሚያደርጉ እናመሰግናለን!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#nib #nibinternationalbank #Jummamubark #friday #Jumma


የዛሬ የታኅሣሥ 18 ቀን 2017 ዓ.ም የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
25 ዓመታት በታታሪነትና በአገልጋይነት!


#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia

14 last posts shown.