Posts filter


▫️ 🐾PAWS claim ሲጀመር ወደ Exchange ስትልኩ ከ Balance ለይ 3% የሚሆነው እንደ Gas fee እደሚቆረጥ እየተነገረ ነው ለምሳሌ 10,000 🐾Paws ካላቹ ወደ exchange ስትልኩት 300🐾Paws  ለGas fee ይሆናል ከዛ ወደ ላካቹት exchange 9700 🐾Paws ይገባል ማለት ነው። ❕ብዙ አይደለም😁
➔❗but not official news❗

© Bignc


ምን Case
Telegram ያለ VPN ይሰራላችኋል?


Paws Website link ከፈለጋችሁ
Paws Link 🤌 https://paws.community/app


Paws ምን ላይ Claim ልታደርጉ አሰባቹ ??


Paws ዛሬ Claim ማድረግ የሚቻለው ወደ 2 Exchanges ብቻ ነው።

— Bybit✅
— Bitget✅

ሌሎችም ይጨመራሉ ብለዋል ለጊዜው 2ቱ ብቻ ናቸው😕


Paws ቴሌግራም ላይ አዲስ bot በድጋሚ ክሬት አድርገዋል😁

አሁን በቴሌግራም Log In ማለት ትችላላቹ🤗

Paws Link 🤌 https://paws.community/app


ከእንቅልፍህ ስትነቃ ፈጣሪህን ማመስገንን አትርሳ #ምክንያቱም እርሱ አንተን ማንቃትን አልረሳምና ! ❤️👍


Official

Seed TGE March 20


com.mod.mod.apk.6.2.86.2.8.apk
74.4Mb
📸 CAMERA ዬ ጥራት የለውም ብላችሁ ምታስቡ ከሆነ ይህንን አፕ እስኪ ሞክሩት

𝐀𝐩𝐩 𝐧𝐚𝐦𝐞 𝐤𝐥𝐨𝐫𝐨

Play store ላይ ክፍያ ይጠይቃል


Paws deposit Available Bybit


😡 በድጋሜ Family እደዚ ከተላከላቹ እዳነኩት ወደ አካውታቹ login ይልባችሆል ተጠንቀቁ ለሁሉም ሼር ሼር ሼር አርጉ ......


Ton blockchain ላይ ያሉ tokens አነስተኛ ጭማሪ እያሳዩ ነው✅

አልሸሹም ዞር አሉ ነው😂


🟢Current market condition


ምን ይመቻችኋል ❤
Poll
  •   Tiotok
  •   Youtube
  •   F.B
  •   ሌላ አለ 😅
99 votes




💵 PAWS LISTING EXCHANGE 💱

1. Bybit
2. bitget
3. gate io
4. kucoin
5. Bitrue
6. what is next? 👀


PAWS LaunchPool On Bybit 😶


Hulugram.apks
37.3Mb
✳️Hulugram ይባላል ይሀው Download አድርጋቹ መጠቀም ትችላላችሁ።

🔺Play Store link🔻
https://play.google.com/store/apps/details?id=plus.ride.huluchat


telegram ላይ እያወራችሁ Text ሲያጠፋባችሁ እናንተ ጋር እንዳይጠፋ የሚያደርግ የ Telegram አፕ ይለቀቅ እስኪ በ Reaction ሞቅ አድርጉት ❤️👍


Good Morning ❤️

20 last posts shown.