የብአዴን አድማ ብተናና የባለሀብቱ ትስስር
______________________________
ንሥር ብሮድካስት
መስከረም 7/2016
የብአዴን አድማ ብተናና የባለሀብቱ ትስስረእ በጥቅም ላይ የተመሰረተ ነው ሲሉ ምንጮች ለንሥር ገልጸዋል። የአማራው የአድማ ብተና ከአብይ ወራሪ ጎን ሆኖ የአማራን ህዝብ የሚያስረሽነው የጋራ ጥቅም ስላለ ነው ብለውናል ምንጮቸእ። በዚህም መሰረት ባለሃብቶች ለብአዴን አድማ ብተና ሀላፊወች ለእያንዳንዳቸው ሁለት ሚሊየን ብር: ለሀላፊወች በሙሉ ለእያንዳንዳቸው አንድ ሚሊየን ብር: ለተራ አባሉ በደረጃ ለእያንዳንዳቸው ግማሽ ሚሊየን ብር በአካውንታቸው አስገብተውላቸዋል ተብሏል::
ይህን ያደረገው ደግሞ በካሳሁን ቢአይካ የሚመራው የአማራ ባለሀብት ሲሆን ጦርነቱን በድል ሲያጠናቅቁ ደግሞ ለእያንዳንዳቸው ትልቅ ሽልማት እንደሚኖራቸው ተስፋ ተስጥቷቸዋል ሲሉ ምንጮች ለንሥር መረጃውን አጋልጠዋል።
ንሥር መረጃ
መስከረም 7/2016
======================
ወቅታዊ፤ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube :- https://www.youtube.com/channel/UC9yOQepDMiEq7xHUodXo0kQ
FaceBook Page 1 : https://www.facebook.com/Nisirbroadcast
FaceBook Page 2: https://www.facebook.com/Nisirmereja
Telegram: https://t.me/nisirbroadcasting
Website: https://nisirbroadcasting.com