በአዲስ አበባ ለምትኖሩ የአማራ ተወላጆች በሙሉ
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
በአዲስ አበባ የሠላም እና ፀጥታ የሚባለው የአዳነች ዘራፊ ስብስብ እና የወንበር ጠበቂው ፖሊስ በመቀናጀት የአፈሳ እቅድ እንደነደፉ በዚህ በፊት በተደጋጋሚ ዘግበነዋል። ።
ይህ ቡድን በትናንትናው ዕለት ሰብሰባ ተቀምጦ እንደነበር ለማወቅ ተችሏል ። በስብሰባው ላይም ጥምቀት እስኪደርስ ድረስ (እሰከ ዋዜማ ) የአማራ ተወላጆች መታፈስ እንዳለባቸው ከስምምነት ላይ ደርሰዋል ።
በተለይ የጥምቀት ዕለት የሚጨፍሩትን ለይቶ የሚተነኩስ ቡድን በማዘጋጀት እና በማሰማራት ረበሹ ብለው ለማፈስ ቅድመ ዝግጅት አድርገዋል ፤ ስለዚህ የአማራ ተወላጆች ቢቻል ጭፋሮውን ባታደርጉ መልካም ነው ፤
ከዚህ ቀደም እንደተገለፀዉ የጥምቀት ኮተቤ ገብርኤል ፣ የካ አባዶ ሚካኤል ፣ ሴምሲ ሚካኤል እና የካ ሚካኤል መገናኛ እና የአማራው ማህበረሰብ በስፋት የሚገኝበት አካባቢዎች የትኩረት ማዕከል ናቸው ።
አፈሳው አምሽቶ የሚገኝ ፣ መጠጥ ቤት እና ሌሊት ቤትለቤት ጨምሮ የሚከናወን ስለሆነ ከወዲሁ ጥንቃቄ ይደረግ ፤ ትናንት ስምምነት ላይ የደረሱበት በመሆኑ ከነገ ጀምሮ ስራ ላይ እንዲውል ትዕዛዝ ወርዷል።።
ድል ለአማራ ህዝብ
ድል ለአማራ ፋኖ
ንሥር ብሮድካስት መረጃ
አርብ ጥር 02 ቀን 2017 ዓ.ም
=====================
ቤተሰብ ይሁኑ! ትግላችን በጋራ!
ትዊተር: x.com/nisirinternati1
ዮቱብ፣ youtube.com/@nibcnewsethio…
ቴሌግራም: t.me/nisirbroadcast…
ቲክታክ:- tiktok.com/@nisirbroadcas…
ዌብሳይት : nisirbroadcasting.com
WhatsApp: +1 (252) 574‑6084
Telegram: +1 (252) 574‑6084