አልሞትም አልሞትም በፍቀር አልሞትም አይን አይኑን ተመልካች ሰው ቢበዛበትም አይን አይከለከል አይታገሉትም ባገር ልጅነቱ አይዋለው የትም ዎይ አይዋለው የትም ባገር ልጅነቱ አይዋለው የትም እህ የወዳጀ ብዙ አህ የአጀብ ብዙ እህ ውበትን ከምንጩ አህ የቀዳው ከወንዙ እህ አሳሳቁ ቁጥብ እህ ምጥን ነው ፈገግታው እህ እሱን ብቻ ስሙኝ እህ ያሰኛል ጨዋታው እህ አንገቱን ቢተክል አሀ የመስከረም አደይ አሀ እንደሮዝ አበባ አሀ የፈካ ከጸደይ እህ አበባ ባለበት እህ ንብ አይጠፋበትም አህ ተፈጥሮ ልዩ ነው አይ ይስባል ከየትም ነበረኝ ነበረኝ ቁም ነገር ነበረኝ ነበረኝ ነበረኝ አንዴ ቢያናግረኝ አልሞትም አልሞትም በፍቅር አልሞትም አይን አይኑን ተመልካች ሰው ቢበዛበትም አይን አይከለከል አይታገሉትም ባገር ልጅነቱ አይዋለው የትም እህ ይበለኝ እንጂ እኔን ተመልካች ላረገኝ እህ የሱ ውበትማ እህ በስለት አይገኝ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏