ልቤም ይሰወራል በናፍቆት ተሰዶ መቼም አይመቸው ሰው ካገሩ ርቆ ስንቱን ባህር አልፎን አይንሽ ካይኔ የዋለው ሰው ፈልጎ እንዳጣን ወገን እንደሌለው ባይኔ ላይ ዋልሽሳ ባይኔ ክፉ አመል አስለምደሽኝ ትዝታ ሆንሽብኝ ለኔ ባይኔ ላይ ዋልሽሳ ባይኔ ምን ነክቶሽ ይሆን እያልኩኝ በሀሳብ አለቀ ጎኔ ትዝታ ሆንሽብኝ ለኔ በሀሳብ አለቀ ጎኔ ቻይው ናፍቆትሺ ብለሽ በርታ ጽና ብለሽ በርታ ጽና መልሶ እስኪያመጣኝ ያራቀኝ ጎዳና ያራቀኝ ጎዳና ካገር የሚወጣ ቢባል ተሰደደ ግድ ሆኖበት እንጂ ማን ሰው ወደደ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏