የተመረጠ ትውልድ (The choosen generation)


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Religion


Apostolic Church of Ethiopia believe in One God, Water Baptism
in the name of Jesus Christ
#እስራኤል_ሆይ_ስማ_አምላካችን_እግዚአብሔር_አንድ_እግዚአብሔር_ነው
#ዘዳ 6:4
@onegodonlyjesusss
@onegodonlyjesuss
🗣ስብከቶች🗣
✍የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች✍
🎵 መዝሙሮች🎶
🗣መንፈሳዊ ትረካዎች🗣
📝 ሕይወት ለዋጭ.....

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Religion
Statistics
Posts filter


Forward from: Unknown


Forward from: Salem Spiritual Events
ሰላም ለእናንተ ይሁን ቅዱሳን በመርካቶ ሳሌም እየተደረገ ያለውን የመዝሙር ፌስቲቫል በቀጥታ ስርጭት ከታች ባለው Link በያላችሁበት ተከታተሉ ለሌሎችም ቅዱሳን ይህንን መልክት SHARE አድርጉ።

https://www.youtube.com/live/DtoE7AG5bAY?si=KF9vHDZ48lAYlvWc




Forward from: Salem Spiritual Events
Live በዚህ ሊንክ ይከታተሉ 👆👆




ሰላም ለእናንተ ቅዱሳን ከላይ ያለውን ሊንክ  SHARE በማድረግ እየተደረገ ያለውን ልዩ የምሽት ፕሮግራም ቅዱሳን ሀሉ እንዲከታተሉ ያድርጉ...ጌታ ኢየሱስ ይባርከን!!!








Forward from: Salem Spiritual Events
📍ልዩ የአዲስ አመት የምሽት የአምልኮ ጉባዔ
📌 ሰኞ ጳጉሜ 6
⌚️ከምሽቱ 1:30 ጀምሮ
⛪ በመርካቶ ሳሌም አጥቢያ  ሐዋሪያዊት ቤተ-ክርስቲያን

@salem_spiritual_events




❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤የኢየሱስን አባትነት የማሳወቅ ዘመቻ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

ውድ ወንድሞችና እህቶች የኢየሱስ ክርስቶስን የዘላለም አባትነት "ኢየሱስ ወልድ ብቻ ነው" ለሚሉ የሥላሴ አማኞች ለማሳየት ዘመቻ ጀምረናል። ይህንን ዘመቻ ለመቀላቀል ፎቶ በፈስቡክ ገጻችሁ ከቨር ፒክቸር ማድረግ ይጠበቅባችኋል።

Dear brothers and sisters, we have started a campaign to show the eternal fatherhood of Jesus Christ to Trinity believers who say "Jesus is the only Son".  To join this campaign, you need to make a photo as a cover picture on your Facebook page.


👇share ...share👇
@onegodonlyjesuss










ሕዝቅኤል 33
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦
² የሰው ልጅ ሆይ፥ ለሕዝብህ ልጆች ተናገር እንዲህም በላቸው፦ ሰይፍን በምድር ላይ ባመጣሁ ጊዜ፥ የምድር ሕዝብ ከመካከላቸው ሰውን ወስደው ለራሳቸው ጕበኛ ቢያደርጉ፥
³ እርሱም በምድር ላይ የመጣውን ሰይፍ ባየ ጊዜ መለከትን ቢነፋ ሕዝቡንም ቢያስጠነቅቅ፥
⁴ የመለከቱን ድምፅ የሚሰማ ሰው ባይጠነቀቅ፥ ሰይፍ መጥቶ ቢወስደው፥ ደሙ በራሱ ላይ ይሆናል።
⁵ የመለከቱን ድምፅ ሰምቶ ስላልተጠነቀቀ ደሙ በራሱ ላይ ይሆናል፤ ቢጠነቀቅስ ኖሮ ነፍሱን ባዳነ ነበር።
⁶ ጕበኛው ግን ሰይፍ ሲመጣ ቢያይ መለከቱንም ባይነፋ ሕዝቡንም ባያስጠነቅቅ ሰይፍም መጥቶ አንድ ሰው ከእነርሱ ቢወስድ፥ እርሱ በኃጢአቱ ተወስዶአል ደሙን ግን ከጕበኛው እጅ እፈልጋለሁ።
⁷ አንተም፥ የሰው ልጅ ሆይ፥ ለእስራኤል ቤት ጕበኛ አድርጌሃለሁ፤ ከአፌ ቃሌን ስማ ከእኔም ዘንድ አስጠንቅቃቸው።
⁸ ኃጢአተኛውን፦ ኃጢአተኛ ሆይ፥ በእርግጥ ትሞታለህ ባልሁ ጊዜ፥ ኃጢአተኛውን ከመንገዱ ታስጠነቅቅ ዘንድ ባትናገር ያ ኃጢአተኛ በኃጢአቱ ይሞታል፥ ደሙን ግን ከእጅህ እፈልጋለሁ።
⁹ ነገር ግን ከመንገዱ ይመለስ ዘንድ ኃጢአተኛውን ብታስጠነቅቀው እርሱም ከመንገዱ ባይመለስ፥ በኃጢአቱ ይሞታል አንተ ግን ነፍስህን አድነሃል።
¹⁰ አንተም፥ የሰው ልጅ ሆይ፥ የእስራኤልን ቤት፦ እናንተ፦ በደላችንና ኃጢአታችን በላያችን አሉ እኛም ሰልስለንባቸዋል፤ እንዴትስ በሕይወት እንኖራለን? ብላችሁ ተናግራችኋል በላቸው።
¹¹ እኔ ሕያው ነኝና ኃጢአተኛው ከመንገዱ ተመልሶ በሕይወት ይኖር ዘንድ እንጂ ኃጢአተኛው ይሞት ዘንድ አልፈቅድም፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር፤ የእስራኤል ቤት ሆይ፥ ተመለሱ፥ ከክፉ መንገዳችሁ ተመለሱ ስለ ምንስ ትሞታላችሁ? በላቸው።
¹² አንተም፥ የሰው ልጅ ሆይ፥ የሕዝብህን ልጆች እንዲህ በላቸው፦ በበደለበት ቀን የጻድቅ ጽድቁ አያድነውም፥ ኃጢአተኛም ከኃጢአቱ በተመለሰበት ቀን በኃጢአቱ አይሰናከልም፤ ጻድቁም ኃጢአት በሠራበት ቀን በጽድቁ በሕይወት አይኖርም።
¹³ እኔ ጻድቁን፦ በእርግጥ በሕይወት ትኖራለህ ባልሁ ጊዜ፥ እርሱ በጽድቁ ታምኖ ኃጢአት ቢሠራ በሠራው ኃጢአት ይሞታል እንጂ ጽድቁ አይታሰብለትም።
¹⁴ እኔም ኃጢአተኛውን፦ በእርግጥ ትሞታለህ ባልሁ ጊዜ፥ እርሱ ከኃጢአቱ ተመልሶ ፍርድንና ቅን ነገርን ቢያደርግ፥
¹⁵ ኃጢአተኛውም መያዣን ቢመልስ የነጠቀውንም ቢመልስ በሕይወትም ትእዛዝ ቢሄድ ኃጢአትም ባይሠራ፥ በሕይወት ይኖራል እንጂ አይሞትም።
¹⁶ የሠራው ኃጢአት ሁሉ አይታሰብበትም፤ ፍርድንና ቅን ነገርን አድርጎአል፤ በእርግጥ በሕይወት ይኖራል።
@onegodonlyjesuss







20 last posts shown.

1 902

subscribers
Channel statistics