በአማራ ክልል ለዳዕዋ የተንቀሳቀሱ 10 የተብሊግ ጀመዓ አባላትና የአከባቢው ሙስሊሞች ታሰሩ።
★★★★★★★★★★★★★★
ከአዲስ አበባ ከተማ ለዳዕዋ ወደ አማራ ክልል የተንቀሳቀሱ 10 የዳዕዋ መርከዝ ጀመዓ አባላት፣ የዘጌ መስጊድ አስተዳዳሪና የሀገር ሽማግሌን ጨምሮ የአከባቢው ሌሎች ሙስሊሞች በባህር ዳር ታስረዋል።
የመርከዝ ዳዕዋ ጀመዓዎ አባላቱ ከአዲስ አበባ ወደ ባህርዳር አከባቢ ለ4 ወራት ለዳእዋ የሄዱ ሲሆን የዳዕዋ ሂደታቸውን ሊያጠናቅቁ 3 ቀናት ሲቀራቸው ባህርዳር አቅራቢያ ዘጌ ወደምትባለው ደሴት ተንቀሳቀሱ።
ወደ ደሴቷ ደርሰው በመስጊድ ለዳዕዋ ሲንቀሳቀሱ በአካባቢው የተደራጁ ወጣቶች ከበዋቸው በመደብደብ "ወደ ዘጌ የመጣችሁት ቤተክርስቲያናችንን ልታቃጥሉ ነው" በሚል የዳዕዋ ጀመዓ 10ሩን አባላትንና የዘጌ አከባቢ ሙስሊሞችን ጋር ወደ ባህርዳር በመውሰድ አሳስረዋል።
ከታሰሩት የዘጌ ሙስሊሞች መካከል ሽኽ ሰዒድ የሚባሉ ሙስሊም የዘጌ የሀገር ሽማግሌና ሼኽ አሊ የተባሉ የዘጌ መስጅድ አስተዳደር ሀላፊ ይገኙበታል።
ከአዲስ አበባ ለዳዕዋ ሲንቀሳቀሱ በአሁኑ ጊዜ ታስረው የሚገኙትም በባህርዳር ቀበሌ 13 ፖሊስ ጣቢያ ታስረው የሚገኙት ስም ዝርዝራቸው የሚከተሉት ናቸው።
https://www.youtube.com/channel/UCTBV3GsEgtW6GECdIAzPPLg?sub_confirmation=1
1) ቶፊቅ ኸሊፋ
2) ሙሳ ሻፊ
3) ሙሐመድ ጀማል
4) አልሃምዱ ሱሩር
5) ሳዲቅ ኸድር
6) አብዱሽኩር ሙባረክ
7) ሙባረክ ሙሐመድ
8) አወል አማን
9) ባህረዲን ሰዒድ
10 ) ጠሃ ዩሱፍ
ለዳዕዋ ተግባር ወደ አማራ ክልል የተንቀሳቀሱ የተብሊግ ጀመዓ አባላት የተሰማሩበት ህጋዊ የስምሪት ማስረጃና ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ ጭምር ቢያሳዩም ተቀባይነት አላገኘም።
የዘጌ መስጂድ አስተዳዳሪ ሼህ አሊና የዘጌ ሙስሊም የሀገር ሽማግሌ የሆኑት ሀጅ ሰዒድ እንግዶቹ ለዳዕዋ እንደመጡ፣ ህጋዊ እንደሆኑና ከዳዕዋ እንቅስቃሴ ዉጭ አንዳች ነገር እንዳላደረጉ እነርሱም አብረዋቸው እንደነበሩ ቢያስረዱም "ለምን ወደ ዘጌ ጠራችኋቸው? ለምንስ ተቀበሏችኋቸው?" በሚል ታስረዋል።
የአማራ ክልሉ መጅሊስ ፕሬዝዳንት ሀጅ ሰዒድ ዳዒዎቹ ለዳእዋ ስራ ከአዲስ አበባ መርከዝ እንደመጡ ማስረጃ ቢቀርብላቸውም አይመለከተኝም በሚል ፈቃደኛ አለመሆናቸውን እንደገለጹ የአከባቢው ሙስሊሞች ይገልጻሉ።

ሼር✔