አልሐምዱሊላህ ከጭንቀታችን በጥቂትም ቢሆን ያስደሳን ዜና
#ለተጨነቁ_ሁሉ‼️
#ወንድማችን ሙከረም አስራር ዛሬ በነበረው የአንዋር መስጊድ ከተጎዱ ወንድሞቻችን አንዱ ሲሆን፤ ከፖሊሶች ተተኩሶ ፊቱን የመታው ጥይት በጉንጩ በኩል ወጥቶ ከፍተኛ ጉዳት ያደረሰበት ቢሆንም አልሃምዱሊላህ በአሁኑ ሰዓት ተገቢውን ህክምና በማግኘቱ ነፍሱን ማዳን ተችሏል፤ በዱዓእ እናስታውሰው።
#ወንድማችን_በህይወት_ተርፏል።
#አልሃምዱሊላህ!!!
ዶ/ር ዛኪር ናይክ - peace tv amharic https://www.facebook.com/profile.php?id=100064506050455
#ሼር