Profile pictures


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic


ሆድ ያባውን profile picture ያወጣዋል አሉ!😂
🎴📷ᴊᴏɪɴ ᴀɴᴅ sʜᴀʀᴇ📷🎴 @ᴘʀᴏғɪʟᴇ_ᴘɪᴄᴛᴜʀᴇs_2020
ғᴏʀ ᴄʀᴏss @master2012 ғᴏʀ sᴘᴀᴍ @botethio1bot

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter


https://t.me/notcoin_bot?start=r_573809_33647948
🎁 +2.5k Notcoin as a first-time gift
🎁🎁🎁 +50k Notcoin if you have Telegram Premium @PremiumBot




Basic 7 days long *Learn Frontend Web Development Using React. Js & JavaScript*

*No Prerequisite required*

*You will learn:*
1).Learn programming in JavaScript
2). What is web development - answered!
3).Frontend web development with react Js
4).Build one project using react Js


*Certificates are provided by DevTown , Google and Microsoft at the end for free*

*REGISTER NOW:!!*
https://forms.gle/AAixJyEcfG4ZnZNJ7

*Join the WhatsApp community*
https://chat.whatsapp.com/GNh6fEK99gl3MYsfyTirNI


NIKE AIJORDAN
19 shop
MADE IN  VIETNAM
size 40-44
☎️ 0953995978
0970665051
0703277597
https://t.me/ethio_gebeya_19


Nike SB
made in Vietnam
Size 40 - 43
price 1800 ETB
@ethio_gebeya_19












ማንችስተር ሲቲ ከ ቼልሲ በቀጥታ ስርጭት በ4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ ዩቱብ ቻናል እናስተላልፋለን እስከዛው Subscribe በማደረግ አብራቹን ይቆዩ 👇

https://www.youtube.com/channel/UCcZEY1aZXySACrJQMJOzFkQ


ትውስታ ልጅነት😍

በ ልጅነታችን የ እግር ኳስ ህጎች።

ከመሃላችን ወፍራሙ ልጅ ሁልጊዜ በረኛ ነው

የ ኳሱ ባለቤት የሆነው ልጅ ነው ማ መጫወት እንዳለበት ሚወስነው

ጨዋታው ሚያልቀው ሁሉም ከደከመ ነው ።

የ ኳሱ ባለቤት ቀድሞ የደከመ እንደሆን ወዲያው ጨዋታው ያበቃል

ዳኛ የለም

ትልቁ ፈተና ኳሱ ሰው ቤት ሰገባ ቦይ ውስጥ ከገባ ማውጣቱ ነው

ብዙ ብዙ አስገራሚ ትውስታዎች አሉን 😍

ያሁን ልጅ ግን ያሳዝናል ትውስታ የለው 24 ሰዓት በ Tv እና ጌም ደንዝዞ ይውላል ። ልጆችን Real የሆነውን ህይወት እንዲያዩ እናርጋቸው ❤️

@Bisrat_Sport_Fm @Bisrat_Sport_Fm


አዋጅ አዋጅ አዋጅ
ለ 1 ሳምንት ግዴታ ሁሉም ኦርቶዶክስ ነኝ የሚል ካለ ከላይ የላክነው የቅዱስ አባታችን ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቀነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ፎቶ ኃሙስ(5/9/13) ከ1 ሰዓት እስከ ዕረቡ (11/9/13) ድረስ ፕሮፋይል ፒክቸር በማድረግ በአባታችን ላይ እየደረሰ ያለው ጫና እና ተቃውሞ በመንቀፍ ከአባታችን ጎን መሆናችንን ለአባታችን ያለንን ክብርና በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እየደረሰ ያለውን ጫና እንቃወም
🔥🔥🔥🔥🔥
"በመልክታቸው ላትስማማ ትችላለህ...ክብረ ፕትርክናቸውን ማክበር ውዴታ ሳይሆን መንፈሳዊ ግዴታችን ነው!!!።"

ሁሉም ኦርቶዶክስ እንዲያደርግና አሕዛብና ከሀዲዎችን ማስገረም አለብን። የሚያስገርመው ነገር ምንድን ነው ካላቹ ሁላችን በተመሳሳይ ሰዓትና ቀን profile picture ማረጋችን ነው። ኦርቶዶክሶች ሲነኩን እንደ ምድር አሸዋ እንደምንበዛ ማሳያም ነው። ነገ 1 ሰዓት ሁሉም ኦርቶዶክስ profile picture በማድረግ ግዴታውን ይወጣ
መልዕክቱን በማስተላለፍ የበኩሉዎን ይወጡ። ለ30 የኦርቶዶክስ ቤተሰብ ፎርዋርድ እናድርግ

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ቡራኬው ትድረሰን አሜን።


አንድ ቀን ኢየሱስ ክርስቶስ በአይሁድ የገበያ ስፍራ ሲዘዋወር አንዳንድ እስራኤላዊያን ይዘባበቱበትና ይሰድቡት ጀመር።ኢየሱስ ግን ለህዝቡ ስድብና መዘባበት ምላሹን በስማቸው እየፀለየ ለሃጢያቸው ይቅርታ በመጠየቅ ትህትናን አሳየ።

በሁኔታው ከተገረሙትና ዳር ቆመው ከሚመለከቱት አንዱ ወደ ኢየሱስ ተጠግቶ "ይህን ያህል እየሰደቡህና እያዋረዱህ ለእነሱ ትፀልያለህ? ትንሽ ንዴትና ሃዘን በፊትህ ላይ እንዴት አላይም?"በማለት ይጠይቀዋል።

#ኢየሱስም :-"ሁሉ በከረጢቱ ከተሸከመው ይዘረግፋል፤እኔም በከረጢቴ ከተሸከምኩት ውጭ ሌላ የማወጣው ነገር የለኝም !"በማለት አልፎት ሄደ።

(#ጥበብ_ከጲላጦስ )


☯ነገሮችን የምንረዳው በእውቀታችን መጠን ነው፡፡እውቀታችን የሚያድገው በንባባችን ልክ ነው፡፡ ቀኑን ሙሉ ያለንባብ ሰዓቱን ቆርጥመህ ከዋልክ አንድን ነገር ከአንባቢ ጓደኛህ እኩል ላትረዳ ትችላለህ፡፡የአረዳድና የገጠመኝ መለያየት እስካለ የብስለት ልዩነት መኖሩ አይቀርም። ከእውቀት ተራርቀህ ከከረምክ በተራ ጉዳዮች አእምሮህ ተወጥሮ ይውላል። የዘር፣የቀለም፣የእኔነት፣የደም ፣ ....ነገሮች ራስ ምታት ይሆኑብሃል፡፡

☮የራስህ እውነተኛ ወዳጅ ሁን ምንም እንኳ ሰዎች በአንተ ቢያምኑብህም እና ቢመኩብህም አንተ በገዛ እራስህ ካላመንክ ህይወትህ ምንም ዋጋ የለውም። ለራስህ ያለህ ፍቅር ሁሌም ወሳኝ ነው። ሰዎች ሊወዱህ የሚችሉት አንተ በመጀመሪያ እራስህን መውደድ ስትችል ነው። እራስህን በደንብ ተንከባከበው። ላንተ ካንተ የቀረበ ማን አለና?

☮ግንዛቤህ እያደገ ከመጣ ከእኔነት ጣጣ ትፋታለህ፡፡ በሕይወት ውስጥ ለቁምነገር እንጂ ለተራ ነገሮች መጨነቅ ታቆማለህ፡፡ ይበልጥ የሚያውቅና እየመጠቀ የሚሄድ ሰው ፦ሰላማዊ ፣ትዕግሥተኛ ፣ከግለኝነት አጥር የወጣ ነው፡፡

☯የተለያዩ አመለካከቶችንም ተቀበል፡፡ ተወያይ ፤ያንተንም ሃሳብ በአማራጭነት አቅርብ፡፡የሌላውንም ስማ ፦ሌላውም እኮ መመዘኚያ አለው፡፡ ሃሳብህን በትህትና አቅርብ፡፡በትምክህት አትወጣጠር ግትር አትበል፡፡ ሰውን አክብር ጓዴ! ብስለት ያለው ሰው በጥበብ ነው የሚያስረዳው፡፡ለሰዎች መልካም የሆነውን ደግሞ በዝምታው ወይም በጥድፊያው ሳይሆን በሥራው ታገኘዋለህ፡፡

ውብ ምሽት💜
☯☮☯☮☯☯☮☯☮☯☮☯






Video is unavailable for watching
Show in Telegram
money hesit
season 1
Episode 1
ሌሎች ፊልሞች እንዲለቀቁ like ማድረግዎን አይርሱ!!!!





20 last posts shown.